Badhaadhinaaf Hojjanna

  • Home
  • Badhaadhinaaf Hojjanna

Badhaadhinaaf Hojjanna Peejii kanarratti seenaa Injifannoo Oromoo durii hanga arraa isiniif dhiyaata.

28/05/2023
የትልቁ ራዓይ ባለቤት “ #ወጣት ተምሮ ስራ የሚያገኝበትን ሁኔታ ካመቻቸንና ስራ ካለው፣ እያንዳንዱ ዜጋ ገቢው እያደገ ሲሄድ አብዛኛው ይናያቸው  #ችግሮቻችን በሂደቱ እየተቀረፉ ይሄዳሉ“ ጠቅ...
22/05/2023

የትልቁ ራዓይ ባለቤት

“ #ወጣት ተምሮ ስራ የሚያገኝበትን ሁኔታ ካመቻቸንና ስራ ካለው፣ እያንዳንዱ ዜጋ ገቢው እያደገ ሲሄድ አብዛኛው ይናያቸው #ችግሮቻችን በሂደቱ እየተቀረፉ ይሄዳሉ“
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር)

#ከጭለማ ወደ ብርሃን እየመራን ያለው ለኛ ኢትዮጵያዊያን በጭንቅ ግዜ የተሰጠን @ፋኖሳችን ነው

  Harargee Bahaa Gola Odaatti waajjirri Dhi/Ho/Hawwasummaa Aanichaa Sagantaa dfangaa nyaataa hojiirra oolchuuf harka qal...
22/05/2023



Harargee Bahaa Gola Odaatti waajjirri Dhi/Ho/Hawwasummaa Aanichaa Sagantaa dfangaa nyaataa hojiirra oolchuuf harka qalleeyyii fi Qaama miidhamtootaaf Re'ee fi Lukkuu bitee raabsaa niraachuun beekkame.

22/05/2023
ህዝቡን የማይወክለው የህዝብ ተወካይ  #የህዝብ ተወካዮችን ሚና በቅጡ ያልተረዳ የሀሳብ ድርቀት የገጠመው  #አንጋሳ ልክ እንደተለመደው አፉን ሲከፍት አድሮዋል ።ይህ ሰው ስላለው  #ስልጣን በ...
22/05/2023

ህዝቡን የማይወክለው የህዝብ ተወካይ

#የህዝብ ተወካዮችን ሚና በቅጡ ያልተረዳ የሀሳብ ድርቀት የገጠመው #አንጋሳ ልክ እንደተለመደው አፉን ሲከፍት አድሮዋል ።

ይህ ሰው ስላለው #ስልጣን በቅጡ ያልተረዳ ከመሆኑም አልፎ የወከለውን የተከበረ መሐበረሰብ በተደጋጋሚ በአደባባይ #ሲያዋርድ ተመልክተናል ።

የአከባቢው መሓበረሰብ የተለያዩ #ችግሮች ቢኖሩበትም ይህን ችግር ተረድቶ ወደ ፓርላማ አምጥቶ መፍትሄ ከማፈላለብ ይልቅ እሱ የራሱን ስሜት ብቻ እያራመደ የህዝቡን አደራ በልቷል።

ለህዝብ ሳይሆን ለፖለቲካ ጥቅም የሚደረግ ጭኸት እንደ   ያሉ የሀገራችን  #ፖለቲከኞች ለህዝብ ጥቅም ሳይሆን ለታይታና  #ለፖለቲካ ጥቅም የሚያደርጉት ጩኸት የትላንቱ የሃንጋሳ ማላዘን ቁንጮ ...
22/05/2023

ለህዝብ ሳይሆን ለፖለቲካ ጥቅም የሚደረግ ጭኸት

እንደ ያሉ የሀገራችን #ፖለቲከኞች ለህዝብ ጥቅም ሳይሆን ለታይታና #ለፖለቲካ ጥቅም የሚያደርጉት ጩኸት የትላንቱ የሃንጋሳ ማላዘን ቁንጮ ማሳያ ነዉ።

#ሃንጋሳ ሲፈልግ ሰላም ሰባኪ ሲፈልግ ህዝብ #ሰዳቢ ሆኖ የፖለቲካዉን ጥቅም ወደሚገኝበት ሁሉ የሚጮዉ ሰዉ ነዉ። ሀገራችን እንደ ሃንጋሳ ያሉ ብዙ ፖለቲከኞች ያላት ነች።

እነዚህ #ፖለቲከኞች ለሀገር የሚፈይድ ነገር ከመስራት ለሀገር የሚሰሩትን መሳደብ መዝለፍና #ህዝቡን በዉሸት መመረዝ ነዉ ስራቸዉ። እንግዲህ የነዚ #ፖለቲከኞች መብዛት የሀገራችንን የፖለቲከኞች አስተሳሰብ መደህየት ቁልጭ አርጎ ያሳያል።


አባባ ማሙሽ ሀንገሳ ‼️፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨እራሱን ዶክተር ብሎ የሚጠራው አባባ ማሙሽ ሀንገሳ ፣ ዶክተርነቱ የእቃቃ መሆኑን ደርሰንበታል፤ ገና አንደኛ ክፍል ተማሪ ነው። መምህር ስታድግ ም...
22/05/2023

አባባ ማሙሽ ሀንገሳ ‼️
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
እራሱን ዶክተር ብሎ የሚጠራው አባባ ማሙሽ ሀንገሳ ፣ ዶክተርነቱ የእቃቃ መሆኑን ደርሰንበታል፤ ገና አንደኛ ክፍል ተማሪ ነው።

መምህር ስታድግ ምን መሆን ትፈልጋለህ ስትለው ዶ/ር ያለዉን ይዞ የእውነት የሆነ መስሎት 😂 ሚስተር አበባ ማሙሽ ሀንጋሳ አንደኛ ክፍል ነች 😭🤣🤣

መማር ያስከብራከአንደኛ ክፍል ያቋረጠ ሁሉ እየተነሳ በህዝብ እና በመንግስት ላይ መቀለድ አይችልም ስለሆነም እነዚን ያልተማሩ ዶክተሮች ትምርት ቤት መላክ ወይም እስርቤት ማስገባት ምርጫ የሌለ...
22/05/2023

መማር ያስከብራ

ከአንደኛ ክፍል ያቋረጠ ሁሉ እየተነሳ በህዝብ እና በመንግስት ላይ መቀለድ አይችልም ስለሆነም እነዚን ያልተማሩ ዶክተሮች ትምርት ቤት መላክ ወይም እስርቤት ማስገባት ምርጫ የሌለው አማራጭ ነው።

በተወሰኑ ባልተማሩ እና መዳኒታቸውን ባቋረጡ አካላት ምክኒያት ጆሯችን መደንቆር የለበትም ለሀገራቸው እና ለህዝባቸው ሌትከቀን የሚሰሩ ወገኖቻችንም መሸማቀቅ የለባቸውም።

የጫት ምርቃና ወፈፍ ሲያደርጋቸው እየተነሱ ሀገር ካልበጠበጥን የሚሉ የጫት ወፍጮውች ካልሆነ ተደራጅተው የሚፈጩትን ጫት እያሸጉ ለከብቶች መኖ ያቅርቡ።

በምርጥ ዘር መካከል የበቀለ አረም(አንጋሳ)አንጋሳ የሚባል የትልቅ ትንሽ በምርጡ   መካከል የበቀለ  #አረም ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም!እኔ በጣም የሚገርመኝ እና ግራ የሚያጋባኝ  #እብድ ...
22/05/2023

በምርጥ ዘር መካከል የበቀለ አረም(አንጋሳ)

አንጋሳ የሚባል የትልቅ ትንሽ በምርጡ መካከል የበቀለ #አረም ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም!

እኔ በጣም የሚገርመኝ እና ግራ የሚያጋባኝ #እብድ ታቅፎ የሚቀመጠው የህዝብ ተወካይ ነኝ ባዩ #ፓርላማ ነው!😡

ቆይ የህዝብ #ተወካይ ህዝብን ከህዝብ #ማጋጨት ነው እንዴ ስራው? ይሄ #እብድ ሰውዬ በአደባባይ እየወጣ ህዝብን ከህዝብ የሚያጋጩ ነገሮችን ስናገር #ፓርላማው ለምን ዝም ይላል??

አዉቆ አበድ ፖለቲከኞቻችን እንደ ሀንጋሳ እና እስክንድር ነጋ ያሉ አዉቆ አበድ  #ፖለቲከኞች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ዝም ብለዉ እየዘባረቁ  #ሀገሪቷን እንጦሮንጦስ ለመክተት እየኳተኑ ነዉ። በምር...
22/05/2023

አዉቆ አበድ ፖለቲከኞቻችን

እንደ ሀንጋሳ እና እስክንድር ነጋ ያሉ አዉቆ አበድ #ፖለቲከኞች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ዝም ብለዉ እየዘባረቁ #ሀገሪቷን እንጦሮንጦስ ለመክተት እየኳተኑ ነዉ።

በምርቃናና በጡዘት እየወጡ የሚዘባርቁት ነገር ለአሁን እንደ ቀልድ ቢታይም ነገ ከነገ ወዲያ ግን የእርስ በእርስ ፍጅት ሊያመጡ የሚችሉ አደገኛ ፖለቲከኞች ናቸዉ።

የህዝብ ተወካዮች ም/ቤትስ እንደ ሀንጋሳ ያሉ አዉቆ አበዶች በዉስጡ ታቅፎ የሀገርን አንድነትና የህዝብን ሰላም እስከመቼ ነዉ አደጋላይ የሚጥለዉ?

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Badhaadhinaaf Hojjanna posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Badhaadhinaaf Hojjanna:

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share