Gibe Times

Gibe Times We all need to equip ourselves with necessary knowledge and skills to work for better future we all dream of

Oromoo keessaa kan masaraa mootummaa seene osoo MM Dr. Abiy Ahmed Ali  tahu baatee gaafa lola   sana masaraan Oromoo har...
05/12/2025

Oromoo keessaa kan masaraa mootummaa seene osoo MM Dr. Abiy Ahmed Ali tahu baatee gaafa lola sana masaraan Oromoo harkaa baatee orma harkatti kufti. Warra siyaasaa afaanin Oromoon dhaadatu kamuu caalaa Dr. Abiyyii Ahmad Alii Dheeraatu dantaa Oromoo tiiksuu danda'a.

Ana maleefi anaan maleen Oromoo yoo miite malee hanga har'aa fayyaddee hin beektu. Gaafa namni Oromoo ifatti Oromummaa isaa labsatee biyya gaggeessutti gareen Oromoo dantaa aangoof isa buqqisuuf wixxifatu akka Oromootti hedduu nama qaanessa.

ስልክዎ ለመረጃ መንታፊዎች እንደተጋለጠ እንዴት ማወቅ ይችላሉ ?  የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ኀዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ስልክዎ በመረጃ መንታፊዎች ጥቃት ተጋላጭ ከሚሆኑባቸዉ መንገዶች መካ...
04/12/2025

ስልክዎ ለመረጃ መንታፊዎች እንደተጋለጠ እንዴት ማወቅ ይችላሉ ?

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ኀዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም

ስልክዎ በመረጃ መንታፊዎች ጥቃት ተጋላጭ ከሚሆኑባቸዉ መንገዶች መካከል የመረጃ መንታፊዎች አጥፊ ተልዕኮ ያላቸዉን ሶፍትዌሮች በማልማትና በማሰራጨት የግለሰቦችን ጥብቅ መረጃ ተጠቂዉ ሳያውቀዉ በመሰብሰብ ለዕኩይ ተልዕኮ ማዋል ነዉ።

በመሆኑም ስልክዎን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ያልተለመዱ ባሕሪዎች ከተመለከቱ ለጥቃት ተጋላጭ ሆነው ሊሆን ይችላል፡፡

👉 የስልክዎ ካሜራና ድምጽ መቅጃ ከእርስዎ እውቅና ውጪ በርቶ መገኘት፤
👉 ጥሪ በሚያስተናግዱበት ወይም በሚደዉሉበት ወቅት ያልተለመደ ወይም የሚረብሽ ድምጽ መሰማት፤
👉 ስልክዎ ሥራዎችን የመከወን አቅሙ መቀነስ ወይም እጅግ ቀርፋፋ መሆን፤
👉 የሚጠቀሙት ስልክ ከተለመደዉ ዉጪ በተደጋጋሚ በከፍተኛ ደረጃ መሞቅ፤
👉 ከዚህ ቀደም ያላስተናገዱት ያልተለመዱ መልዕክቶች መከሰት፤
👉 እርስዎ ሳያዉቁ በስልክዎ ላይ የተጫኑ መተግበሪያዎችና ፋይሎች መገኘት።

መወሰድ የሚገባዎ ጥንቃቄ
1. ወደስልክዎ የሚጭኑትን መተግበሪያዎች ከትክክለኛው ምንጭ (App Store/Google play store) ብቻ ይጫኑ፣
2. ስልክዎትን መተግበሪያዎች በየጊዜው ያዘምኑ፣
3. ወደ ስልክዎ የሚላኩትን ብቅጥልቅ የሚሉ መልዕክቶችንና ማስፈንጠሪያዎች (link) አይክፈቱ፣
4. የስልክዎ መክፈቻ የይለፍ ቃል ወይም ፓተርን ጠንካራ እና የማይገመት መሆኑን ያረጋግጡ፣
5. ያለ እርስዎ እውቅና በስልክዎ ላይ ተጭነው ያገኙትን መተግበሪያ ያስወግዱ ወይም (uninstall) ያድርጉ፣
6. ጸረ-ቫይረስ ሶፍትዌርን ጨምሮ ሌሎች የደህንነት ማስጠበቂያ ሶፍትዌሮችን ይጠቀሙ፣
7. ሚስጥራዊ የሆኑ መረጃዎችን በይለፍ ቃል ይቆልፉ፣
8. አጠራጣሪና ተንኮል አዘል አሳሽ ድረ-ገጾችን አይጠቀሙ፣
9. የስልክዎን ደህንነት እና የግላዊነት ቅንብር (Security and privacy Setting) ይከልሱ፡፡

04/12/2025
የሻዕቢያ ውሳኔ❗️✉️የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሌተናል ጀኔራል ታደሰ ወረደ ከኃላፊነታቸው ተባረው በምትካቸው የህገወጡ ህወሓት ሊቀመንበር ዶ/ር ብረጽዮን ገ/ሚካኤል ፕሬዝዳንት እ...
04/12/2025

የሻዕቢያ ውሳኔ❗️

✉️

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሌተናል ጀኔራል ታደሰ ወረደ ከኃላፊነታቸው ተባረው በምትካቸው የህገወጡ ህወሓት ሊቀመንበር ዶ/ር ብረጽዮን ገ/ሚካኤል ፕሬዝዳንት እንዲሆንና ፈትለወርቅ ገ/እግዚአብሔር (ሞንጆሪኖ) የደጺን ቦታ እንድትተካው መወሰኑን መረጃ ደርሶናል።

04/12/2025
04/12/2025

The below is attributable to Principal Deputy Spokesperson Tommy Pigott: Secretary of State Marco Rubio spoke with Prime Minister Abiy Ahmed today about the United States and Ethiopia’s shared commitment to regional stability and to building a foundation for peace in the Horn of Africa.

03/12/2025
03/12/2025

Address

Jimma

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gibe Times posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share