Gada Special

Gada Special Gada Special is the modern media and aim is transmit news,events,music,history,wild life and others.

22/02/2026

🌳
Harargee Bahaa Gola Odaatti kilaastarri Qamadii Bonee Ganda Bareeda Leencaa Laga Mojoo sadarkaa gaariirra jira.

12/02/2026

በብዙ ስንክሳር የተገኘ ድል። ስብራት ከመጠገን እስከ ከፍታ ጉዞ

30/01/2026

7ኛ ዙር ምርጫ ከዚህ በፊት ከነበረው በተሻለ ይደረጋል!!

ኢትዮጵያ ከየትኛውም ጊዜ በላይ ዴሞክራሲያዊ፣ ፍትሃዊ እና ተዓማኒ ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል ተቋማዊ አቅም፣ የህግ ማዕቀፍ እና የህዝብ ዝግጁነት አላት!

ፍትሃዊ ምርጫ የምናደርገው ሁኔታዎች ሁሉ አልጋ በአልጋ ስለሆኑ ብቻ አይደለም፤ ይልቁንም ያሉብንን ችግሮች በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ብቸኛው አማራጭ ምርጫ ስለሆነ ነው።
"ዲሞክራሲ ተሰጥኦ ሳይሆን ልምምድ ነው፤ ኢትዮጵያ ደግሞ ይህንን ልምምድ በተሳካ ሁኔታ ለማድረግ በቂ አቅም አላት!"

የሽግግር መንግስት ፈላጊዎች ተስፋ ቢቆርጡም፣ እኛ ግን በምርጫ ካርዳችን የነገዋን ኢትዮጵያ እናፀናለን። ፍትሃዊነት ይነግሳል፣ የህዝብ ድምፅም ያሸንፋል!

28/01/2026

📌በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ የምታሳየው እድገት ከመቼውም ጊዜ በላይ ፈጣን፣ አስደናቂና የማይቀለበስ ይሆናል። የሀገር ውስጥና የውጭ ጠላቶች "ኢትዮጵያ ትፈራርሳለች" ብለው በገመቱበት አደባባይ፣ ሀገራችን በልማት፣ በቴክኖሎጂ፣ በግብርና አብዮትና በኢኮኖሚ ጥንካሬ ወደማይመለስ የብልጽግና ማማ ላይ ስትወጣ አይን እያዩ የሚታዘቡት ይሆናል።

21/01/2026

የጉባ ብስራቶች የኢትዮጵያ የማንሰራራት ዘመን ጉዞ ጅማሬ! 🇪🇹

ኢትዮጵያ ለዘመናት ማነቆ ሆኖ የያዛትን ድህነት፣ ችጋር፣ ረሃብ እና ኋላ ቀርነትን አሽቀንጥራ ለመጣል ጉባ ላይ ታላቅ ብስራት አብስራለች! ይህ ብስራት የድካማችን ውጤት፣ የፅናታችን መገለጫ እና የነገዋ ብሩህ ኢትዮጵያ መሰረት ነው።

ተስፋን የሰነቀ ጉዞ፡ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ብርሃን፣ ከልመና ወደ እራስን መቻል የምናደርገው ጉዞ በይፋ ተጀምሯል።

የቁርጠኝነት ውጤት፡ በአንድነት ከቆምን የማይታለፍ ጋራ፣ የማይሻገር ወንዝ እንደሌለ ለዓለም አሳይተናል።

የልማት አርበኝነት፡ ጉባ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ማብሰሪያ፣ የድል አድራጊነታችን ማህተም ሆና ትጠቀሳለች።

02/01/2026

ዶ/ር አቢይ የሰላምን ጥቅም እና የጦርነትን አስከፊነት የሚረዱ መሪ ነው ። ህወሃትን ግን የውጭ ጠላቶችን በማስደሰት እንደ "ባንዳ" ህዝቡን ያሰቃያል ።

  !Pirezdaantiin Bulchiinsa Mootummaa Naannoo Oromiyaa jalqabaa   turtii baqattuummaa waggoota 27 booda yeroo jalqabaati...
24/12/2025

!

Pirezdaantiin Bulchiinsa Mootummaa Naannoo Oromiyaa jalqabaa turtii baqattuummaa waggoota 27 booda yeroo jalqabaatiif,Ameeriikaa irraa boru ganama gara biyya abbaa Isaanii Oromiyaa/Itoophiyaatti deebi’anii galu.Jaallattoonni isaanii hundi baga gammaddan.
Obbo Hasan Alii Pirezdaantiin Oromiyaa jalqabaa,Finfinneen yoo barbaadde samiitti olguddatti malee abadan qonnaan bultoota Oromoo buqqiftee akka dalga babal’attu hinhayyamnu jechuun TPLF waliin waliitti bu’anii biyya abbaa isaanii gadhisanii biyyarraa godaanuuf dirqaman.Waa’ee Jijjirraa alaabaa Itophiyaa irrattis gumaacha guddaa qabu.
Boru ganama Buufata Xiyyaaraa Booleetti simatamu‼️
Anaagalu jenneerra 👏👏👏

18/12/2025

Demokiraasiin adeemsa bakka bu’oota uummataa filachuu irra darbee qabiyyee isaatinis walqixxummaa, bilisummaafi bakka bu’ummaan uummataa kan ittiin mirkanaa’u dha.

📍የተሸጠው የትግራይ መሬት እና የቀጠለው የሻቢያ ወረራ⭕ዛሬም ድረስ የሻቢያ ጦር በሃዱሽ አዲ፣ ታታይ እና ሰቢያ ከተሞች ላይ ወረራውን በመቀጠል የትግራይን መሬት እየተጋፋ ይገኛል፤ መሬት ለህ...
20/11/2025

📍የተሸጠው የትግራይ መሬት እና የቀጠለው የሻቢያ ወረራ

⭕ዛሬም ድረስ የሻቢያ ጦር በሃዱሽ አዲ፣ ታታይ እና ሰቢያ ከተሞች ላይ ወረራውን በመቀጠል የትግራይን መሬት እየተጋፋ ይገኛል፤ መሬት ለህዝብ ክብርና ማንነት መሆኑ ግልጽ ቢሆንም፣ የትግራይ መሬት ግን በወያኔ አሳልፎ ሻጭነት ምክንያት ለባዕድ ሀይል ተላልፎ ወድቋል።

⭕ህዝቡ በገዛ ምድሩ ላይ ክብር አጥቶ እንዲገፋ ምክንያት የሆነው፣ የፖለቲካ ቁማርን ከህዝብ ደህንነት አስቀድሞ በሰራው የክዳት ስራ ታሪካዊ ጠላቶች በሉዓላዊ መሬታችን ላይ እንዲፈነጩ እድል የሰጠው አካል ነው። ይህ የወረራ እና የጥቃት እንቅስቃሴ የመሬት ጉዳይ የህልውና ጉዳይ መሆኑን በተግባር የሚያሳይ ሲሆን፣ ለዚህ ሁሉ ታሪካዊ ውርደትና የዳር ድንበር መደፈር ተጠያቂው የገዛ ወገኑን ክብር ለጠላት አሳልፎ የሸጠው ቡድን መሆኑን ተረጋግጧል።

Africa spoke with one voice at COP30—and the world listened. Ethiopia is honored to lead collective climate efforts as h...
14/11/2025

Africa spoke with one voice at COP30—and the world listened. Ethiopia is honored to lead collective climate efforts as host of COP32 in Addis Ababa. We are committed to delivering meaningful outcomes for our planet. 🌱🌍

13/11/2025

ሰበር ዜና

Address

Jimma

Telephone

+251935736136

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gada Special posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gada Special:

Share