Nyangatom Show Studio

Nyangatom Show Studio Culture for next generation!!!
(1)

Morning Ethiopia 🇪🇹
02/02/2026

Morning Ethiopia 🇪🇹

🎉 I earned the emerging talent badge this week, recognizing me for creating engaging content that sparks an interest amo...
12/01/2026

🎉 I earned the emerging talent badge this week, recognizing me for creating engaging content that sparks an interest among my fans!

Big thanks toLoturusi Kare, Abeniz Sila, Lopyoke Lopeso Pokefor all your support! Congrats for being top fans on a strea...
06/01/2026

Big thanks to

Loturusi Kare, Abeniz Sila, Lopyoke Lopeso Poke

for all your support! Congrats for being top fans on a streak 🔥!

 ፡ ከደቡብ ኦሞ እስከ ብሔራዊ ቡድን!ብዙዎች ስለ ረጅም ርቀት ሩጫ ሲያወሩ፣ በሀገራችን ሌላኛው ጫፍ ግን እንደ መብረቅ የሚፈጠኑ ጀግኖች እየፈሩ ነው።   የተገኙት የቁርጥ ቀን ልጆች ለኢትዮ...
02/01/2026

፡ ከደቡብ ኦሞ እስከ ብሔራዊ ቡድን!

ብዙዎች ስለ ረጅም ርቀት ሩጫ ሲያወሩ፣ በሀገራችን ሌላኛው ጫፍ ግን እንደ መብረቅ የሚፈጠኑ ጀግኖች እየፈሩ ነው። የተገኙት የቁርጥ ቀን ልጆች ለኢትዮጵያ አዲስ ታሪክ ለመጻፍ እየተጋደሉ ይገኛሉ።

እነዚህን ጀግኖች ታውቋቸዋላችሁ?

🏃‍♂️ ሎቾ ክዮንጋ (ቻሪል)

የሲዳማ ቡና ክለብ አትሌት ሲሆን፣ በ100 ሜትር እና በ200 ሜትር ውድድሮች አስደናቂ ፍጥነት ያለው ወጣት ነው። በ2017 ዓ.ም በአይቮሪኮስት በተካሄደው ከ17 ዓመት በታች ውድድር ሀገራችንን በክብር ወክሏል።

🏃‍♂️ እሪማ ኬሬ (ፍሬማ)

የሲዳማ ቡና ክለብ አትሌት ነው። ቀድሞ በ100፣ 200 እና 400 ሜትሮች ይወዳደር የነበረ ሲሆን፣ አሁን ላይ ግን ተሰጥኦውን ወደ 800 ሜትር በማዞር አዲስ ፈተና ላይ ይገኛል። እሱም እንደ ጓደኛው ሎቾ በአይቮሪኮስት ሀገሩን የወከለ ጀግና ነው።

ለምን ትኩረት ያስፈልጋቸዋል? እነዚህ ልጆች ከሩቅ ገጠር ተነስተው፣ በራሳቸው ጥረትና ጽናት እዚህ ደርሰዋል። ይሁን እንጂ እንደ ስኬታቸው መጠን እስካሁን የሚገባቸውን ዝና እና እውቅና አላገኙም። ትላንት በአዲስ አበባ በተጀመረው የክለቦች አቋም መለኪያ ውድድር ላይ እሪማ ዕድል ቢርቀውም፣ ሎቾ ግን በፅናቱ ውጤታማ ለመሆን እየታገለ ይገኛል።

#መልእክታችን፦ የስፖርት ሚዲያዎች፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እና የስፖርት አፍቃሪዎች ለእነዚህ የ"ኛንግላንድ" ጀግኖች ትኩረት እንዲሰጡ እንጠይቃለን። ነገ በዓለም አደባባይ ሰንደቅ ዓላማችንን ከፍ የሚያደርጉት እነዚህ ትኩረት ያላገኙ እንቁዎች ናቸው!

ምንጭ:-
✍️ከኛንጋቶም ወረዳ ወጣቶች ስፖርት ጽ/ቤት

Happy New Year 🎆 2026
31/12/2025

Happy New Year 🎆 2026

ከኛንጋቶም_ምድር_የበቀለው_ድንቅ_እንቁሎዊ ሎኛ! ⚽️🔥ከደቡብ ኦሞ ዞን ኛንጋቶም ወረዳ ተነስቶ ዛሬ በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ላይ ደማቅ አሻራውን እያሳረፈ የሚገኘው ሎዊ ሎኛ፣ የሁላችንም ኩራት...
31/12/2025

ከኛንጋቶም_ምድር_የበቀለው_ድንቅ_እንቁ
ሎዊ ሎኛ! ⚽️🔥

ከደቡብ ኦሞ ዞን ኛንጋቶም ወረዳ ተነስቶ ዛሬ በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ላይ ደማቅ አሻራውን እያሳረፈ የሚገኘው ሎዊ ሎኛ፣ የሁላችንም ኩራት ሆኗል! 🇪🇹

ባለፉት14 ጨዋታዎች 7 ጎሎችን በማስቆጠር አስገራሚ ብቃት እያሳየ የሚገኘው ይህ ወጣት፣ በተለይ በዛሬው ጨዋታው ሁለት ጎሎችን በድንቅ ቴክኒክና ፍጥነት በማስቆጠር ቡድኑ ፉሪ ክፍለ ከተማን ወደ 6ኛ ደረጃ ከፍ እንዲል አድርጓል።

🌟 የሎዊ ልዩ መገለጫዎች፦
⚡️ የማይገታ ፍጥነትና ጥበብ የታከለበት ቴክኒክ🎯 የቅጣት ምቶችን ወደ ጎል የመቀየር ልዩ ተሰጥኦ
💪 ለቡድኑ ድል ያለው የማይናወጥ ቁርጠኝነት

በጂንካ ከነማ የነበረውን ስኬታማ ቆይታ አሁን በፉሪ ክፍለ ከተማ እየደገመው ይገኛል። የፊታችን እሁድ 9፡00 ሰዓት በሰበታ ሜዳ በሚያደርገው ጨዋታ ይህ ድንቅ አጥቂ በድጋሚ ብቃቱን ለማሳየት ዝግጁ ነው።
ሁላችንም ለዚህ ታዳጊ ተሰጥኦ ያለንን አድናቆትና ድጋፍ እንግለጽለት!
👏በርታ ሎዊ! የኛንጋቶም ኩራት! ኛንግላንድ ኩራት!⚽️

ምንጭ:-
✍️ከኛንጋቶም ወረዳ ወጣቶች ስፖርት ጽ/ቤት

የአለማችን እጅግ ውብ ዓይኖች ባለቤቱ አቡሽ፦ ከታዋቂነት በስተጀርባ ያለው መራራ እውነታ: (Exclusive)​አቡሽ ይባላል፤ መኖሪያውም በደቡብ ኢትዮጵያ ጂንካ ከተማ ነው። አቡሽ ገና ህጻን ...
31/12/2025

የአለማችን እጅግ ውብ ዓይኖች ባለቤቱ አቡሽ፦ ከታዋቂነት በስተጀርባ ያለው መራራ እውነታ: (Exclusive)

​አቡሽ ይባላል፤ መኖሪያውም በደቡብ ኢትዮጵያ ጂንካ ከተማ ነው። አቡሽ ገና ህጻን እያለ በተፈጥሮ በታደላቸው እጅግ ማራኪ ሰማያዊ ዓይኖቹ ምክንያት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ትኩረትን ስቦ ነበር። በወቅቱ በዓለም ላይ ካሉ እጅግ ውብ ሰማያዊ ዓይኖች ባለቤቶች መካከል አንዱ ተብሎ የተመረጠ ሲሆን፣ በአፍሪካም በብዛት ፎቶግራፍ ከተነሱ ህጻናት ቀዳሚው ነበር።

​ይሁን እንጂ ይህ ዝና ለአቡሽ ህይወት ያመጣው ለውጥ አልነበረም። በርካታ ጎብኝዎችና ፎቶግራፍ አንሺዎች ወደ ጂንካ በመሄድ የአቡሽን ምስል ለዓለም ያሰራጩ ነበር። እነዚያ ፎቶዎች በውጭ ሀገራት በከፍተኛ ዋጋ ሲሸጡና ለፎቶ አንሺዎቹ ዝናንና ገንዘብን ሲያስገኙ፣ አቡሽ ግን የነበረበት የድህነት ህይወት አልተቀየረም። ከምስሎቹ ሽያጭ ከሚገኘው ገቢ ምንም አይነት ጥቅም አቡሽ አያገኝም ነበር።

​ዛሬ አቡሽ የ18 ዓመት ወጣት ሆኗል። አሁንም በጂንካ ከተማ የቀን ስራ እየሰራና ለዕለት ጉርሱ እየታገለ ይገኛል። በህጻንነቱ የዓለም መነጋገሪያ የነበሩት ውብ ዓይኖቹ ዛሬም አብረውት ቢኖሩም፣ የኑሮው ሁኔታ ግን አሁንም በከባድ ድካም ላይ የተመሰረተ ነው። አቡሽ አሁን ወጣት እንደመሆኑ መጠን፣ እንደ ውብ ዓይኖቹ ሁሉ ህይወቱም እንዲያምርለትና ችሎታውን ተጠቅሞ በሞዴሊንግ ወይም በተለያዩ ስራዎች ተሰማርቶ የራሱንና የቤተሰቡን ህይወት የሚቀይርበት ዕድል ቢመቻችለት መልካም ነው።

✨✅

Congratulations 🎊🎈🎉
15/12/2025

Congratulations 🎊🎈🎉

የማይደረስ የለም ተደረሰ፣ የማይሻገር የመሰለዉን ተሻገርክ ለዚህም በቃህ ተመስገን።እንኳን ደስ አለህ አንተ የልጅ አዋቂ፣አስተዋይ፣ደፋሩ Nana Kofa Alan Losuru (Mekanik)
15/11/2025

የማይደረስ የለም ተደረሰ፣ የማይሻገር የመሰለዉን ተሻገርክ ለዚህም በቃህ ተመስገን።
እንኳን ደስ አለህ አንተ የልጅ አዋቂ፣አስተዋይ፣ደፋሩ Nana Kofa Alan Losuru (Mekanik)

📍Omo Valley Ethiopia 🇪🇹           Nyangatom📸 Nazu
05/11/2025

📍Omo Valley Ethiopia 🇪🇹
Nyangatom
📸 Nazu

የደቡብ ኦሞ ዞን ተወካይ የሆነዉ የኛንግ-ላንድ እግር ኳስ ክለብ ለኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የተመረጡ ተጨዋጮችን ይፋ አደረገ፤🔸ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም-ካንጋተን::::::::::::::::::::...
05/11/2025

የደቡብ ኦሞ ዞን ተወካይ የሆነዉ የኛንግ-ላንድ እግር ኳስ ክለብ ለኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የተመረጡ ተጨዋጮችን ይፋ አደረገ፤

🔸ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም-ካንጋተን
::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ተሳታፊ የሆነው የኛንግ_ላንድ እግር ኳስ ክለብ ለተከታታይ ቀናት በካንጋተን ከተማ ምልመላ አካሂዶ በቀን 25/2/ 2018 ዓ.ም፤ የወረዳ ስፖርት ቴክኒክ ኮምቴ 28 ስፖርተኞችን ለጽ/ቤቱ አቅርቧል።

👉ከእነዚህ መካከል፦
-------------------------------
Goal keeper
==========
1 Mintesnot Asirat
2 Nachekiyo Ewoton
3 Biniyam Yalewo

Difference
==========
1 Mesfin Mathios
2 Mitiku Tariku
3 Akuru Kapoko
4 Lokuta P***e
5 Longatinyo Lobun
6 Bereket Mesfin
7 Loyolo kere
8 Ephrem Amiyer
9 koli Adapal

Mid filed
=======
1 Liyutarik Ashagire
2 Abenezer Abele
3 Nakuta Metiku
4 Nakora William
5 Loyelo Yohanis
6 Lojerei Lotabo
7 Lomele Adimasu
8 Ismael Awol
9 Yoseph Derba

Attacker
=========
1 Natnael Losindei
2 Amanuel Nakora
3 Ethio Losiyangole
4 Abraham Lokuru
5 Dore Degeno
6 Anteneh Bekele
7 Sintayew Temsegen

👉የኛንጋቶም ወረዳ መንግስት ኮሙኒኬሽን

Address

Jinka

Telephone

+251912906055

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nyangatom Show Studio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share