Divine Show With Epherem Asebe

Divine Show With Epherem Asebe Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Divine Show With Epherem Asebe, Radio Station, Jinka.

❤
02/03/2025

😘
02/03/2025

😘

ጌታ በአምስተኛ ወንድ ልጅ ባርኮኛል። "ግን በጣም ነዉ እንዴ የወለድከዉ?"ያልከኝ  ወንድም አዎ ጌታ ይባርክህ።በረከቱ ይደርብህ
09/02/2025

ጌታ በአምስተኛ ወንድ ልጅ ባርኮኛል። "ግን በጣም ነዉ እንዴ የወለድከዉ?"ያልከኝ ወንድም አዎ ጌታ ይባርክህ።በረከቱ ይደርብህ

Harry Maguire to the rescue! 🦸‍♂️🏆
08/02/2025

Harry Maguire to the rescue! 🦸‍♂️🏆

Wembley bound 🤩
08/02/2025

Wembley bound 🤩

ወጪያቸው ከ641 ሚሊዮን ብር በላይ የሆኑ የመጠጥ ውሃ ግንባታ እና የማማከር ኮንትራት አስተዳደር ውል ስምምነቶች ተፈረሙ አዲስ አበባ፤ ጥር 30/2017(ኢዜአ)፦ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር...
08/02/2025

ወጪያቸው ከ641 ሚሊዮን ብር በላይ የሆኑ የመጠጥ ውሃ ግንባታ እና የማማከር ኮንትራት አስተዳደር ውል ስምምነቶች ተፈረሙ

አዲስ አበባ፤ ጥር 30/2017(ኢዜአ)፦ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከተለያዩ ተቋማት ጋር የመጠጥ ውሃ ግንባታ እና የማማከር ኮንትራት አስተዳደር ስራዎችን የተመለከቱ ሁለት የውል ስምምነቶች ተፈራርሟል።

ስምምነቱን የተፈራረሙት የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) እና የየተቋማቱ ተወካዮች ናቸው።

የመጀመሪያው ስምምነት በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በዋን ዋሽ ፕሮግራም የሚተገበረው የባለብዙ መንደር የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት አካል እንደሆነ ተገልጿል።

በዚህም በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ጣርማ በር ወረዳ የአጋም በር የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ የእቃ አቅርቦትን ጨምሮ ከ631 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ እንደሚደረግ ታውቋል።

የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቱ ከ21 ሺህ በላይ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ እና በ18 ወራት ተገንብቶ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።

ሁለተኛው ስምምነት በሃዋሳ ዙሪያ ወረዳ ለሚገነባው የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የማማከርና ኮንትራት አስተዳደር ስራዎች ላይ ያተኮረ ነው።

አጠቃላይ ስራው 15 ወራት እንደሚቆይ እና ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ እንደሚደረግበት ተመላክቷል።

የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ፕሮጀክቶቹ በተቀመጠላቸው ጊዜ በጥራት ተገንብተው የህብረተሰቡን የመጠጥ ውሃ ፍላጎት እንዲያሟሉ ማሳሰባቸውን ከሚኒስቴሩ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።



#ኢዜአ

Ruud van Nistelrooy has now experienced Old Trafford as opposition manager as well as Man Utd player and manager!
08/02/2025

Ruud van Nistelrooy has now experienced Old Trafford as opposition manager as well as Man Utd player and manager!

♥️♥️🔑
07/02/2025

♥️♥️🔑

Address

Jinka
1234

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Divine Show With Epherem Asebe posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category