
27/06/2022
⛔ጥብቅ ማሳሰቢያ
ነገ ማክሰኞ ዙልቂዕዳ 29 ነው ።ይህ ማለት ደግሞ ነገ ማክሰኞ የወሩ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል ። የወሩ መጨረሻ ከሆነ ደግሞ «ኡዱሒያ» ማረድ የፈለገ ሰው ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ከዙልሂጃ ወር ከመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ምንም ነገር መንካት አይፈቀድለትም ‼️
ስለዚህ ወዳጆች፦
👉ፀጉሩን መቁረጥ፣
👉ቀድሞ ቀመሱን ማሳጠር፣
👉ጥፍሩን መቁረጥ፣
👉የብብትና የብልት ፀጉሩን ማስወገድ የፈለገ ሰው ከነገ ማክሰኞ ማሳለፍ የለበትም።
ውዱ ነብያችን የአላህ ሰላትና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁንና እንዲህ ይሉናል፦
«إذا دخلت العشر، وأراد أحدكم أن يُضحي فلا يمس من شعره وبشره شيئًا»
«አስሩ ቀናቶች ሲገቡ ከእናንተ አንደኛችሁ ኡዱሒያ ማረድ የፈለገ ከፀጉሩም ይሁን ከሰውነቱ ምንም ነገር እንዳይነካ»
👆ይህ አሳሳቢና አስቸኳይ መልዕክት ለሁሉም በማስተላለፍ ሙስሊሙን ማህበረሰብ ከስህተት እንታደጋቸው‼️‼️