ፍቅር ሲፍርድ -ፍቅርን እንወቅ- Fiker Siferd

ፍቅር ሲፍርድ -ፍቅርን እንወቅ- Fiker Siferd ስለ ፍቅር

💞💞ሶስት አይነት ሰዎችን አክብር💞💞የእውቀት ባለቤቶችንቤተሰብህንአዛዉንቶችንሶስት ነገሮች ይኑሩህታማኝነትእምነትመልካም ስራራስህን ከሶስት ነገሮች አርቅሰዎችን ከመናቅከማጭበርበርራስን የበላይ ከ...
31/05/2023

💞💞ሶስት አይነት ሰዎችን አክብር💞💞

የእውቀት ባለቤቶችን
ቤተሰብህን
አዛዉንቶችን

ሶስት ነገሮች ይኑሩህ

ታማኝነት
እምነት
መልካም ስራ

ራስህን ከሶስት ነገሮች አርቅ

ሰዎችን ከመናቅ
ከማጭበርበር
ራስን የበላይ ከማድረግ

ሶስት ነገሮችን ተቆጣጠር

ምላስህን
ቁጣህን
ስሜትህን

ከሶስት ነገሮች ራስህን ጠብቅ

ከመጥፎ ስራ
ሰዎችን ከማማት
ከምቀኝነት

ሶስት ነገሮችን ፈልግ

እዉቀትን
ጥሩ ስነምግባርን
ታዛዥነትን

ሶስት ነገሮችን ንጹህ አድርግ

ሰዉነትህን
ልብስህን
ንግግርህን

ሶስት ነገሮችን አስታዉስ

ሞትን
ሰዎች የዋሉልህን ዉለታ
ሰዎች የሰጡህን ምክር

ሶስት ነገሮችን አትርሳ

ቃልህን
እምነትህን
ስራህን

ሶስት ነገሮችን ተቆጠብ

ከጓደኛህ ብድር
ከውሸት
ከአሉባልታ

16/04/2023
👍👍👍👍👍👍👍👍
27/03/2023

👍👍👍👍👍👍👍👍

🇪🇹🇪🇹🇪🇹👉👉👉👉👉ወዳጄ በዚህ አለም ላይ ስትኖር ከፈጣሪህ ውጪ በማንም ላይ እንዳትመካ ምክንያቱም በሰወች ላይ በተመካህ ቁጥር በራስ መተማመንህን እያጣህ መሆኑን አትዘንጋ ስትቸገር እንኳን ሰ...
25/11/2022

🇪🇹🇪🇹🇪🇹👉👉👉👉👉ወዳጄ በዚህ አለም ላይ ስትኖር ከፈጣሪህ ውጪ በማንም ላይ እንዳትመካ ምክንያቱም በሰወች ላይ በተመካህ ቁጥር በራስ መተማመንህን እያጣህ መሆኑን አትዘንጋ ስትቸገር እንኳን ሰው ጥላህም ይሸሽሀል ያኔ ሁሉ ነገርህን ታጣለህ ፡ወዳጄ ይህ ከመሆኑ በፊት ንቃ፡፡፡፡🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ፍቅር እውነትን ሲፋርድ፧ እውነት ደሞ ፍቅርን ይፋርዳል። የፍቅር ምሽት ይሁንላችሁ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️
24/11/2022

ፍቅር እውነትን ሲፋርድ፧ እውነት ደሞ ፍቅርን ይፋርዳል። የፍቅር ምሽት ይሁንላችሁ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️

💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘Fiker SIFERD"በዝናብ ቅጠሪኝ""አማልዱኝ ባልልም አስታራቂ ልኬባልማፀንሽም ፊትሽ ተንበርክኬእንባዬ እንዳይታይ ካንቺ ተደብቄአነባለሁ ዛሬም ዝና...
28/10/2022

💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘Fiker SIFERD
"በዝናብ ቅጠሪኝ"
"አማልዱኝ ባልልም አስታራቂ ልኬ
ባልማፀንሽም ፊትሽ ተንበርክኬ
እንባዬ እንዳይታይ ካንቺ ተደብቄ
አነባለሁ ዛሬም ዝናቡን ጠብቄ
ልቤ በስቃይ ጣር ብሶቱን ሲያሰማ
ሀዘኔ ተሰምቶሽ ልብሽ እንዳይደማ
ቀኑ ጨላልሞልኝ ክረምቱ እስኪገባ
መጥተሽ አጠይቂኝ ሆድሽም አይባባ
ዝናብ የኔን ብሶት ሀዘኔን ባያጥበው
ሳለቅስ እንዳታዪ እንባዬን ይጋርደው
በጉንጬ የሚፈሰው ዝናብ እንዲመስልሽ
ሁሌም ክረምት ይሁን ጉዳቴ አይታይሽ
ውዴ:-
ጥፋቴ ሲገባኝ ዛሬ ተመልሼ
ነይልኝ አልልም እፊትሽ አልቅሼ
አዲሱ ኑሮሽን ልረብሽ በ'ንባዬ
በበጋ አልጣራም ናፍቀሽኛል ብዬ
ሳለቅስ እንዳታዪኝ
ሁሌ በየአመቱ በክረምት ነይልኝ
ጉርምርምታው ሲብስ በዝናብ ጠይቂኝ
አንቺን ያገኘሁ ለት
ከንፈሬ ተላቆ ስስቅ እንድታይኝ
ቀን የጨለመ ለት
ዶፍ እየወረደ ዝናብ ውስጥ ጠብቂኝ
እስከዛው ግን ውዴ ሰላም ክረሚልኝ።💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

07/07/2022

. 🍃 የአንደበቴ መዝጊያ 🍃

አልጋዬ ላይ ሁኜ ስለ አንች እያሰብኩ
የፍቅሬን መግለጫ ቃላት እዬመረጥኩ
በፍቅር ውቅያኖስ ገብቼ እየዋኜሁ
ብዙ ተፈላሰፍኩ በዝምታ ሰመጥኩ
የፍቅሬን መግለጫ ቃላትን አመረትኩ
አሁን አንችን ማግኘት መንገር ብቻ ቀረኝ
ልነግርሽ ወስኜ ከአልጋዬ ወረድኩኝ
የምትወጭበትን ሰአቱን አስልቼ
የምትገኝበት ቦታውን ገምቼ

ፍቅሬን ልገልፅልሽ ልነግርሽ መጣሁኝ
ደምሬ ቀንሸ ሒሳቤን ሰርቼ
በቅቤ ምላሴ ቁልፉን አላልቼ
ሳልሰብረው ልገባ ልብሽን ከፍቼ
ልክ እንዳገኘሁሽ እንደመጣሽልኝ
ልናገር ፈልጌ ቃላቶቹ ጠፉኝ

ብን ብሎ ጠፋ እንደ ወፍ በረረ
የአልጋ ላይ ሀሳቤ ቅዠት ሁኖ ቀረ
ገና አይንሽን ሳዬው መርበትበት ጀመርኩኝ
አንዳች ቃል መተንፈስ መናገር አቃተኝ
የአንደበቴ መዝጊያ ቁልፍ ሁነሽብኝ ።



,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,,,,,,,
••●◉Join us share◉●••

,,,,,,📩
━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━

07/07/2022

🤍 መውደዴ ካልቀር ላንች መገዛቴ
ማፍቀሬም ከሆነ የኔማ ስህተቴ
መታረም ካለብኝ እገዛልሻለሁ
ምክርና ስድብሽን እቀበለዋለሁ
ፍቅር ሀያል መሆሆኑን ካንች ተምርአለሁ♥️

,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,,,,,,,
••●◉Join us share◉●••

SIFERD ,,,,,,📩
━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━

Address

Kemise
CHEFA

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፍቅር ሲፍርድ -ፍቅርን እንወቅ- Fiker Siferd posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ፍቅር ሲፍርድ -ፍቅርን እንወቅ- Fiker Siferd:

Share

Category