Kemise muslims

Kemise muslims i am muslim

ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር ለ2016 ረመዷንን ከመሳኪኖች ጋር  በማለት ለ5ተኛ ዙር 500 መሳኪኖችን የወር አስቤዛ ለመሸፈን  እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል ...
11/02/2024

ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር ለ2016 ረመዷንን ከመሳኪኖች ጋር በማለት ለ5ተኛ ዙር 500 መሳኪኖችን የወር አስቤዛ ለመሸፈን እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል ።

የአንድ ቤተሰብ የረመዷን አስቤዛ 3500 ብር ሲሆን የዘንድሮ አመት የምናስፈጥራቸው ቤተሰቦች ብዛት 500 መሳኪኖች ናቸው ።

ረሱል - ﷺ -እንዲህ ይላሉ ፦ ፆመኛን ያስፈጠረ ከፆመኛው አጅር ምንም ሳይቀነስ የፆመኛውን አምሳያ ያህል አጅር አለው።

ሁላችሁም በዚህ በትልቅ ኸይር ስራ በመሳተፍ ፆመኛን ያስፈጥሩ ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000388115444

♢ አዋሸ ባንክ 01425412116600

♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000085221616

♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001

♢ ሒጅራ ባንክ 1001097420001

♢ ዘምዘም ባንክ 0019001920101

ዑስታዙ ሼክ አብዱልፈታህ ሐጂዬ የኦሮሞ ብ/ዞን እስልምና ጉዳይ ፕሬዝዳንት ሆኖ ተመርጧል አልሀምዱሊላህ!አላሁ አክበር አላሁ አክበር!
12/01/2023

ዑስታዙ ሼክ አብዱልፈታህ ሐጂዬ የኦሮሞ ብ/ዞን እስልምና ጉዳይ ፕሬዝዳንት ሆኖ ተመርጧል አልሀምዱሊላህ!

አላሁ አክበር አላሁ አክበር!

08/01/2023

Address

Kemise
0

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kemise muslims posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category