5G My Mobile

5G My Mobile Sharing the latest in tech, apps, and gadgets.
🎯 Short tips, real reviews, and smart tricks.
🔔 Follow me to stay updated!

22/09/2025

Watch, follow, and discover more trending content.

21/09/2025

#ባጃጅዋጋ2018 #የጭነትባጃጅዋጋ #ማክሲማባጃጅ #ኢትዮጵያ

21/09/2025

እጀግ ዘመናዊ ሶፋ ዋጋ በ2018 modern sofa 7 seats #የቤትእቃ #ሶፋ #ፈርኒቸር #ሰበር fans Facebook

Sofa Price 45k የሶፋ ዋጋ በኢትዮጵያ በ45 ሺ ብር inbox me WhatsApp 👇
02/09/2025

Sofa Price 45k የሶፋ ዋጋ በኢትዮጵያ በ45 ሺ ብር
inbox me WhatsApp 👇

25/08/2025

Mobile phone

02/08/2025

ቴምር ሪልስቴት

24/07/2025

Check out 5gtube0’s video.

የተለመደውን ምክሬን ተግባራዊ ያድርጉ ስኳር  ቀንሱ ወድ ቤተሰቦቼየምንመገበውን የስኳር መጠን መቀነስ ለምን ያስፈልጋል?✓ የሰውነት ክብደትን ለመቀነስበብዛት ጣፋጭ ምግቦችን መመገብ ለሰውነት ...
23/07/2025

የተለመደውን ምክሬን ተግባራዊ ያድርጉ ስኳር ቀንሱ ወድ ቤተሰቦቼ

የምንመገበውን የስኳር መጠን መቀነስ ለምን ያስፈልጋል?

✓ የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ

በብዛት ጣፋጭ ምግቦችን መመገብ ለሰውነት ክብደት መጨመር ዋነኛ ምክንያቶች ውስጥ አንደኛው ሲሆን ፍሩክቶስ የስብ ክምችት እንዲኖር ስለሚያደርግ እና ጣፈጭን አብዝቶ መመግብ የረሃብ ስሜት እንዲሰማን እንዲሁም በብዛት እንድንመገብም ያደርጋል ስለዚህ የሰውነት ክብደትዎን ለማስተካከል የሚወስዱትን የስኳር መጠን ቢቀንሱ ይመከራል።

✓ ለጤናማ ጥርስ

ነጭና የሚያንፀባርቁ ጥርሶችን እንዲኖርዎ ከፈለጉ የሚወስዱትን የስኳር መጠን ይቀንሱ። ጣፋጭ የምናዘወትር ከሆነ በአፍ ውስጥ የሚገኙ ባክቴሪያዎች እንዲበራከቱ ስለሚያደርግ ለጥርስ እና ድ ድ ህመም እንድንጋለጥ ያደርጉናል። ለጤናማ ጥርስ ስኳርን ማዘውተር አይመክርም!

✓ ለቆዳ ጥራት

ስኳር ለቆዳችን መሰንጣጠቅ እና ጥራት ማጣት ይዳርጋል። በሴሎች ውስጥ የሚገኘውን ውሃ ስለሚያስወጣ ለቆዳ ድርቀት ይዳርጋናል።

✓ ቋሚ የሆነ ሃይል እንዲኖረን

ስኳር እንደተመገብነው ከፍተኛ የሆነ ሃይልን የሚሰጥ ስለሆነ ንቁ ያደርገናል ነገር ግን ወድያውኑ መጠኑ በሚወርድ ጊዜ የድካምና የመራብ ስሜት እንዲሰማን ምክንያት ይሆናል ስለዚህም ባያዘወትሩ ይመከራል።

✓ ለጤናማ ልብ

ሰውንታችን ያልተጠቀመውን ስኳር ወደ ስብነት ለውጦ የሚያስቀምጥ ሲሆን ይህ የስብ መጠን በሚጨምር ጊዜም ለተለያዩ የልብ ህመሞች እና ለስትሮክ የመጋለጥ እድልዎን ስለሚጨምር ቢጠነቀቁ መልካም ነው።

Address

Wello
Kemise
5G

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 5G My Mobile posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share