Qumar Ascab

Qumar Ascab meela yok qafaray qafar baxa anu immay
qafar baxat toomem yot umah,qafar baxat temqem yol meqeh!

27/09/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Esmail Salic, Rashid Tibbaye, Mohammed Ahmed, Macammad Beera Dankalia, Qarba Macammad Qali, Yabilemihe Abileewami Hella, Saalic Ibraahim Qaliisa, Musa Qali Gobbe, Negash Abuzer, Mohammed ARhiba, Yacya D Yacya, Osman Afar Offical, Mohammed Ali, ወዲ አመረ, Adisu Kawato, Awwel Afara, Dawede Nur, Addale Teerul Nannoh

30/08/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Abdulkadir Mohammed, Macmud Farena, Yusuf Ali

🕋ሰሉ💚﷽አለﷴነቢ♤🕌📿
04/03/2025

🕋ሰሉ💚﷽አለﷴነቢ♤🕌📿

አላህ ሆይ የእድሜ በረካን ለግሰን::ለአካላችን ጤንነትን ወፍቀን፣ እርዝቃችንንም ሰፊ አድርግልን:: ጌታችን ሆይ በምንሞትበት ወቅት ለምላሳችን ሸሃዳን ግጠመን:: ከሞትንም ቡሃላ ምህረትን ለግ...
02/03/2025

አላህ ሆይ

የእድሜ በረካን ለግሰን::ለአካላችን ጤንነትን ወፍቀን፣ እርዝቃችንንም ሰፊ አድርግልን::

ጌታችን ሆይ

በምንሞትበት ወቅት ለምላሳችን ሸሃዳን ግጠመን:: ከሞትንም ቡሃላ ምህረትን ለግሰን:: በምርመራህ ሰዓትም አውፍ. በለን::

አላህ ሆይ

ለኛም፣ለወላጆቻችንም ለመላው ሙስሊም ከጀነትህ ከፊርዶስ የላይኛውን ክፍል እንድትለግሰን እንናማፀንሃለን::
አሚን

አላህ ሆይ! የመንገዴን ፍፃሜ ብሩሕ አድርግልኝ!
28/01/2025

አላህ ሆይ! የመንገዴን ፍፃሜ ብሩሕ አድርግልኝ!

የህልም መሳካት ለትውልድ ስምረት ውጤት ነው፤ በግልጽ መስፈሪያ የተቀመጠው ህልም   የሚሳካባቸው አራት መሰረታዊ ቁልፎች አሉት፤ እነዚህም                                  ...
01/01/2025

የህልም መሳካት ለትውልድ ስምረት ውጤት ነው፤ በግልጽ መስፈሪያ የተቀመጠው ህልም የሚሳካባቸው አራት መሰረታዊ ቁልፎች አሉት፤ እነዚህም

1.እምነትና ጽናት፡ ህልም በውስጡ ያለው ሃሳብ እንዲሁም እይታው እጅግ ትልቅ ነው፤ ህልም በአንድ ጀምበርም የሚፈታ አይደለም፤ ጽናት፣ እምነት፤ ትግስት፤ ጠንክሮ መቆም ይጠይቃል
2. ትብብርና ህብረት፡ ብልጽግና በጽናት ከሚያምንባቸው ሀሳቦች መካከል አንዱና ዋነኛው ህልም የሚተገበረውም ወደፊት እንዲቀጥል የሚያደርገውም የወል እምነትና የጋራ ትብብር ሲኖር እንደሆነ ያምናል፤
3. ፈጠራና ፍጥነት፡ብልጽግና ፓርቲ ሀገርን ከችግር ለማላቀቅ ፈጠራና ፍጥነት ወሳኝ ጉዳይ መሆኑን በመገንዘብ እየሰራበት ነው፤ህልሞቻችን ተሳክተው የሚነኩ የሚጨበጡ የሆኑትም፤የሚሆኑትም ፍጥነት የታከለበት ፈጠራ ሲኖረን ነው፤
4. ቅንጅትና የመፈጸም ብቃት፡ የተነጣጠሉ ሀይሎቻችንን በአንድ አምጥተን በመጠቀምና በተቀናጀ የአፈፃፀም ብቃት ህልሞቻችን ወደ ግብ መቀየር እንችላለን።

  አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ አሁንም ቀጥሏል።ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ የተሰማ በሬክተር ስኬል 5 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ በድጋሚ ተከስቷል።...
29/12/2024

አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ አሁንም ቀጥሏል።

ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ የተሰማ በሬክተር ስኬል 5 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ በድጋሚ ተከስቷል።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፤ የጂኦፊዚክስ እና ስፔስ ሳይንስ ዳይሬክተር የሆኑት ኤሊያስ ሌዊ (ዶ/ር) ፤ ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት ላይ በሬክተር ስኬል 5 ሆኖ የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቱ በአዲስ አበባ በተደጋጋሚ መሰማቱን ተናግረዋል።

" በአካባቢው ያለው የቅልጥ ዓለት ድንጋይ (ማግማ) እንቅስቃሴ አሁንም ቀጥሏል " ያሉት ኤልያስ (ዶ/ር) " የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ እንዲከሰት እያደረገ ያለውም ይኸው ነው " ሲሉ ለብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ተናግረዋል።

❤This is Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 Ethiopia is a country located in the Horn of Africa, bordered by Eritrea to the north, Djibouti ...
27/12/2024

❤This is Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹

Ethiopia is a country located in the Horn of Africa, bordered by Eritrea to the north, Djibouti and Somalia to the east, Sudan and South Sudan to the west, and Kenya to the south. Here are some key points about Ethiopia:

1. Capital: The capital city of Ethiopia is Addis Ababa, which also serves as the political and cultural center of the country.

2. Population: Ethiopia is the second-most populous country in Africa, with a population of over 115 million people. It is a multi-ethnic nation with more than 80 different ethnic groups.

3. Language: Amharic is the official language of Ethiopia. There are also many other languages spoken throughout the country, reflecting its diverse ethnic makeup.

4. History: Ethiopia has a rich history and is one of the oldest countries in the world, with a history dating back thousands of years. It is the only African country that was never colonized by a European power.

5. Culture: Ethiopia has a unique cultural heritage that includes ancient traditions, music, dance, art, and cuisine. The country is famous for its distinctive cuisine, which includes injera (a sourdough flatbread) and various spicy stews.

6. Religion: Ethiopia has a long history of Christianity, with the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church being the dominant religion. There is also a significant Muslim population in the country.

7. Economy: Agriculture is the mainstay of the Ethiopian economy, with coffee being a major export crop. The country has been experiencing economic growth in recent years, but poverty and underdevelopment remain significant challenges.

8. Landmarks: Ethiopia is home to many historical and cultural landmarks, including the rock-hewn churches of Lalibela, the ancient city of Axum, and the Simien Mountains National Park, a UNESCO World Heritage site known for its stunning landscapes and unique wildlife.

9. Recent Developments: Ethiopia has also been experiencing economic growth and infrastructure development.

𝐓𝐨𝐝𝐚𝐲'𝐬 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐩𝐡𝐨𝐭𝐨𝐠𝐫𝐚𝐩𝐡𝐲  📸 💥🔥💥
16/12/2024

𝐓𝐨𝐝𝐚𝐲'𝐬 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐩𝐡𝐨𝐭𝐨𝐠𝐫𝐚𝐩𝐡𝐲 📸 💥🔥💥

አላህ ሆይ! እዘንልኝ!
09/12/2024

አላህ ሆይ! እዘንልኝ!

Address

Logya

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Qumar Ascab posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Qumar Ascab:

Share