28/03/2024
ዩኒቨርሲቲው ለአመራሮች የገዛቸውን ሞተር ሳይክሎች የቁልፍ ርክክብ አደረገ::
===============
ሠመራ ዩኒቨርሲቲ:መጋቢት 16/2016ዓ.ም
ሠመራ ዩኒቨርሲቲ ለመካከለኛ አመራሮች በረጅም ጊዜ ክፍያ የሚጠናቀቁ 30 ሞተር ሳይክሎችን በውስጥ ገቢው በኩል ገዝቶ ቁልፍ አስረክቧል:: ሞተሮቹ ስራን ለማቀላጠፍ እና የትራንስፖርት ችግርን ለማቃለል ታስቦ የተገዙ መሆኑም ተገልጿል።
ኮሌጅ ዲኖች፣ዳይሬክተሮች፣ስራ አስፈጻሚዎችና የትምህርት ክፍል ሀላፊዎች የሞተር ሳይክል አገልግሎቱ ተጠቃሚ ሆነዋል::
ሞተሮቹን ዶ/ር መሀመድ ኡስማን(ፕሬዚዳንት) እንዲሁም ሁሉም ምክትል ፕሬዝዳንቶች በተገኙበት ቁልፍ አስረክበዋል::
===================
The university handed over the keys of motorcycles to management members.
================
Samara University: March 25/2024
Samara University handed over the keys of 30 motorcycles to middle management members bought through its internal income generating office.
The motors aimed to facilitate work and ease transportation problems and the managers will own them via long term payment.
College deans, directors, executives and department heads have benefited from the motorcycle service.
Dr. Mohammad Usman (President) handed over the keys in the presence of all Vice Presidents.
===================
We serve the community!!
Public and International Relations Executive
com