Garani SMS media

Garani SMS media Meqe tan xaagu kee dini taamomi ele geton insha Allah

Senegaal Senegal Dakarak Gabbi Ayro Mawqak 32 Km Xexxaaral Fayya Le Teknoloojih Magaala Xisak Geytimta Dakar Rakaakayak ...
26/05/2025

Senegaal

Senegal Dakarak Gabbi Ayro Mawqak 32 Km Xexxaaral Fayya Le Teknoloojih Magaala Xisak Geytimta Dakar Rakaakayak Express Baabur Fanteena Doqaysen, Tamah Qasima Dakar Diyamandio Lih Angaarawuk Geytimtaah, 1 Bilyoonih Yuro Akah Yibbixen Innah Abeenih Yaniinim Qaddoosen.

Tamah, 45 Minititteh Addat, Dakar Magaalal Geytimta Blaise Diagne Baadak Tayyaarah Booxa (AIBD) Fanah Akah Gexannah Abak, 14 Takke Statitteh Addat Geytimtaah, Ayrol 115 Alfih Takke Maritteh Ayfaafay Akah Yaceen Innah Abak Geytimaanam Qaddoosen.

Ayro korma Afrikal Sissik Maduur Tabaatabsa Abak Geytimta Senegal Ta Cugayso Ciggilta Kudok 2021 Qimbiselem Yascasen. Ta Baabur Xakar Nabah Yan Fanteena Waktil Cabak Ayro Mawqah Addal Atlantik Baddih Xaqul Gexak Duma Tuxxiqle Forda Magaala Rufisque Dibuk 10 Minitit Angaarawuh. 40 Alfih Senegaal Xayloh Taama Gineh Yanim Kee Baaxo Inki Exxaak Ilaa Elle Asgoorowem Warsen.

Baaxo qusba qasri ibi koqsoh booxaay, baad tayyaara booxaa kee mango silaytuu kee ayroh caylih raceenaani xisak geytimta.
Ta Baaxoh Addal 8 Miliyoonih Qunxaaneytah Taama Saamih Gino Leh Tan Cugaysoosal Taamitak Geytimaanam Kee Dakar Kee Diyamandio Fanal Kabel Car Meraytih Cugayso Xisak Geytimaanam Africa Business Xaagi Qaddosse.

26/05/2025

የክልሉ ወጣቶች በግብረ ሰናይ የልማት ድርጅቶች ውስጥ ከፍተኛ ተሳትፎ እያደረጉ ነው
++++++++++++++++++++++++++++

የክልሉ ወጣቶች በአካባቢያቸው በሚሰሩ ግብረ ሰናይ የልማት ድርጅቶች ውስጥ ከፍተኛ ተሳትፎ እንዲኖራቸው መደረጉን የአፋር ክልል ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ገለጸ።

የአፋር ክልል ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ደረሳ መሐመድ ለጋዜጣ ፕላስ እንደገለጹት፤ የክልሉ ወጣቶች ከዚህ በፊት በአብዛኞቹ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ውስጥ የመስራት ዕድል አልነበራቸውም።

ድርጅቶቹ የሥራ ማስታወቂያዎችን እንኳን በክልሉ ውስጥ የማይለጥፉ፣ የክልሉ ወጣቶችን ያገለለ እንቅስቃሴ እና አሰራር ነበራቸው ያሉት ኃላፊው፤ በአሁኑ ሰዓት አብዛኞቹ ወጣቶች በክልሉ ውስጥ በሚሰሩ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ውስጥ የመስራት እና ድርጅቶቹን የመምራት ዕድል እያገኙ ነው ብለዋል።

ወጣቶች በግብረሰናይ ድርጅቶች በክልሉ ውስጥ የመስራት ዕድል ብቻ ሳይሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ሊያደርጋቸው የሚችለውን አቅም መገንባት ያስፈልጋል ብለዋል።

ወጣቶች ተደራጅቶ የመስራት ዕድልን በመጠቀም ረገድ የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ አሁንም ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን እየሰራ መሆኑን አያይዘው ገልጸዋል።

ካሚል መሐመድ (ሰመራ)
+++++++++++++++++++++++++

Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ
#ኢትዮጵያ

03/05/2025

የተለያዩ የምግብ ምርት ዓይነቶች የኢትዮጵ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በገበያ ላይ ባደረገው ቁጥጥር የኢትዮጵያ አስገዳጅ ደረጃንና የገላጭ ጽሑፍ መስፈርቶች ስለማያሟሉ ተመርተው እየቀረቡ በመሆኑ ህብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው አሳስቧል፡፡
91 የተለያዩ የምግብ ምርት ዓይነቶች የኢትዮጵ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በገበያ ላይ ባደረገው ቁጥጥር የኢትዮጵያ አስገዳጅ ደረጃንና የገላጭ ጽሑፍ መስፈርቶች ስለማያሟሉ በተጨማሪም በቁጥጥር ወቅት የተገኙ ግኝቶች እንደሚያሳዩት ምርቶቹ በአብዛኛው በሚባል መልኩ የመጠቀሚያ ጊዜ፣የአምራች ድርጅታቸው ስም ፣አስገዳጅ ደረጃ ምልክት፣መለያ ቁጥርም ሆነ አድራሻቸው ምርቱ ላይ የልተገለጸና የሌላቸው ሲሆን ምርቱ ሊይዛቸው የሚገቡ ንጥረ ነገሮች በውል ለማይታወቅ በተጨማሪም ከሚመለከታቸው የጤና ተቆጣጣሪ አካላት ፍቃድ የሌላቸው በመሆኑ ህብረተሰቡ ጥቅም ላይ እንዳያውላቸው ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አሳስቧል፡፡
ለጥንቃቄ የምርቱ ዓይነትና የተገኙትን ክፍተቶች ከዚህ ዜና ጋር አባሪ የተደረጉ ፎቶችን ህብረተሰባችን በትኩረት ተመልክቶ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ባለስልጣን መስሪያቤቱ ይጠይቃል፡፡
46፤ ዓይነት አይኦዳይዝድ ጨው
27፤ ዓይነት የምግብ ዘይት
10፤ ዓይነት ከረሜላ
5፤ ዓይነት አቼቶ
2፤ ዓይነት የለውዝ ቅቤ
1፤ ዓይነት የቫኔላ ፍሌቨር ምርቶችን

የምርት ዓይነቶች እና ብራንድ ስማቸው
የምግብ ጨዉ
1. ሳባ የገበታ ጨው(Saba IODIZED Salt)
2. ንጋት የገበታ ጨው(Nigat IODIZED SALT)
3. አዲስ ብርሃን የገበታ ጨው ADDIS BERHAN IODIZED SALT
4. ሙና የገበታ ጨው(MUNA TABLE SALT)
5. ቤዝ የገበታ ጨው/BASE IODIZED SALT
6. ጉስቶ የገበታ ጨው/GUSTO IODIZED SALT
7. ማክ የገበታ ጨው/MAK IODIZED SALT
8. አባይ የገበታ ጨው/ABAY TABLE SALT
9. መስቱራ ባለ አዮዲን የተፈጨ ጨው MESTURA REFINED & IODIZED SALT
10. መነስ ጨው /MENES IODIZED SALT
11. ሙሉ የገበታ ጨው /Mulu Table Salt
12. ኢርኮ አዮዳይዝድ ጨው ERKO IODIZED SALT
13. አርዲ የገበታ ጨው/ARDI IODIZED SALT
14. ዘመን የገበታጨው/ZEMEN IODIZED SALT
15. ዘመን የገበታጨው/ZEMEN IODIZED SALT
16. ጨረቃ የገበታ ጨው/IODIZED SALT
17. ፋና የገበታጨው/Fana Table Salt
18. ዳናት የገበታጨው
19. ሶም የገበታጨው/som iodized salt
20. ጉግሳ በአዮዲን የበለፀገ የገበታጨው/GUGSA Iodised Salt
21. ሸጋ ጨው/SHEGA Iodized SALT
22. ፍዳክ የገበታ ጨው/FDAK IODIZED SALT
23. ኡሚ የገበታ ጨው/UMI IODIZED SALT
24. ጊዜ አዮዳይዝድ ጨው/GIZE IODIZED SALT
25. ባማክ የገበታ ጨው/bamak Iodized Salt
26. ማዚ የገበታ ጨዉ/MAZI IODIZED SALT
27. አዲስ የገበታ ጨዉ/ADDIS Iodized Salt
28. የገበታ ጨው/Iodized salt
29. TANA TABLE SALT/ጣና የገበታ ጨው
30. ጣና የገበታ ጨው
31. ማኢዳ የገበታ ጨው/MAEEDA IODIZED SALT
32. አሚን ጨው/Amin iodized salt
33. ሆም የገበታ ጨው/HOME IODIZED SALT
34. ጂኤም የገበታ ጨው/GM IODIZED SALT
35. ገዳ አዮዳይዝድ የታጠበ የገበታ ጨ

05/03/2025
Abinnan taamal galato itta yacenim kaxxam meqe abto kulsale gadda kooh gacisina caji Gado camolo tamah Qafar af ellaha Q...
15/08/2024

Abinnan taamal galato itta yacenim kaxxam meqe abto kulsale gadda kooh gacisina caji Gado camolo tamah Qafar af ellaha Qunixaaniyiti inkih Elle yabixe Qunixa Mara 🩷🩷

  አሁንም ትላንት ስለሰራኸው እያወራህ ከሆነ ዛሬ ብዙም አልሰራህም ማለት ነው። ትላንት መልካም ወይም መልካም ያልሆነ ነገር ሰርተን ሊሆን ይችላል። ይሁን እንጂ ትላንት ተመልሶ ላይመጣ ሄዷል...
15/08/2024



አሁንም ትላንት ስለሰራኸው እያወራህ ከሆነ ዛሬ ብዙም አልሰራህም ማለት ነው።

ትላንት መልካም ወይም መልካም ያልሆነ ነገር ሰርተን ሊሆን ይችላል። ይሁን እንጂ ትላንት ተመልሶ ላይመጣ ሄዷል። ስለትላንት ብዙ ማሰብ፣ ማውራት፣ መጨነቅ፣ … የሚያመጣልን ብዙ ጥቅም የለም።

የነገው ይህወታችን የሚወሰነው ዛሬ በምናከናውነው ተግባር ነው። ዛሬን ደግሞ ትላንትን በማሰብ የምናሳልፈው ከሆነ ነጋችን የእኛ አይሆንም። ነጋችን የደስታ እና ይሰኬት እንዲሆን ዛሬ ነጋችንን እያሰብን መስራት አለብን ዛሬን አሁኑኑ እንኑር SMS ❤❤❤❤❤❤

04/12/2023
12/09/2023

Check out Ibrahim Hajji Ali's video.

04/09/2023

Watch, follow, and discover more trending content.

26/08/2023

416 likes, 29 comments. Check out Ahmed A-Qasirmoqo's video.

Address

Afar
Logya

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Garani SMS media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Garani SMS media:

Share