AfarTimes

AfarTimes AfarTimes more intersection groups has ;
�Google�Youtube�Twitter�Instagram �Telegram �Link in
[email protected]
main Address : Semera /Afar / Ethiopia.

Multimedia News Channel

I am an Ethiopian, a fan and supporter of Morocco. 🇲🇪
14/12/2022

I am an Ethiopian, a fan and supporter of Morocco. 🇲🇪

When Qatar organizes the World Cup, what is surprising is that, in relation to the World Cup, for the visitors, they are...
15/11/2022

When Qatar organizes the World Cup, what is surprising is that, in relation to the World Cup, for the visitors, they are designed with very special technologies, fun and attractive to the audience, and are colorful in a fun and beautiful way.

10/10/2021
10/10/2021
ሕዳር 11 ቀን 2013ጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን አክሱምን፣ አድዋንና የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጠረ ።በምዕራብ ግንባር የሕወሐት ጁንታን ኃይል እያጠቃ ያለው የመከላከያ ሠራዊታችን፣ ከሽሬ በ...
20/11/2020

ሕዳር 11 ቀን 2013
ጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን አክሱምን፣ አድዋንና የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጠረ ።
በምዕራብ ግንባር የሕወሐት ጁንታን ኃይል እያጠቃ ያለው የመከላከያ ሠራዊታችን፣ ከሽሬ በኋላ ሰለህለሃ ላይ የመሸገ የሕወሐት ኃይል ገጥሞት ነበር።
ሰለህለሃ ላይ የመሸገው የጁንታው ኃይል መንገዱን በዶዘር ቆርጦና አስፓልቱን አበላሽቶ በቦታው ከባድ መከላከል አድርጓል።
የመከላከያ ሠራዊቱ የጁንታውን ተከላካይ ኃይል ሠብሮ በመግባት አክሱምን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል።
ከአክሱም ወደ አድዋ በነበረው ጉዞ በአንዳንድ ቦታዎች ላይ የጁንታው ኃይል ለመከላከል ቢሞክርም፣ በመከላከያ ሠራዊቱ ድል ሆኗል።
መከላከያ እንቲጮንና የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጥሮ ወደ አዲግራት ከተማ እየገሠገሠ ይገኛል።
አያሌ የጁንታው ተዋጊዎች እጃቸውን የሰጡ ሲሆን ከድተው ከጁንታው ጋር ሆነው ሲዋጉ የነበሩ ወታደሮችም ይገኙበታል ። ከአስቸኳይ ጊዚያዊ አዋጅ የመረጃና የማስፈፀሚያ ምንጭ ነው።

Address

Logya

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AfarTimes posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to AfarTimes:

Share

Category