Afar culture Gallery

Afar culture Gallery Qaada caabanam mali afar triangle history gallery
(1)

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ኢትዮጵያ መከላከልያ ሚንስትርክቡርት ወይዘሮ አይሻ መሀመድ ሙሣ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዒድ አል-ፊጥር ...
19/03/2026

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ኢትዮጵያ መከላከልያ ሚንስትር
ክቡርት ወይዘሮ አይሻ መሀመድ ሙሣ

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!

ረመዳን በትዕግስት፣ በዱአ እና በመረዳዳት የታለፈ የተቀደሰ ወር ነው። ይህ የደስታ ቀን ሲከበር ደግሞ የተቸገሩትን በመርዳት፣ በመካከላችን ያለውን ፍቅር በማጠናከር እና ለሀገራችን ሰላም በጋራ በመቆም ሊሆን ይገባል። በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የብልጽግና እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።

With Alĩ Mōmin Babē – I'm on a streak! I've been a top fan for 7 months in a row. 🎉
03/03/2026

With Alĩ Mōmin Babē – I'm on a streak! I've been a top fan for 7 months in a row. 🎉

02/03/2026
25/02/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Idris Gumhed, Dawud Bin Nuur Qaala

visit Afar  to  'ale — Ethiopia’s Ultimate Volcanic OdysseyFrom the dramatic plains of   to the blazing lava lake of  'a...
22/02/2026

visit Afar to 'ale — Ethiopia’s Ultimate Volcanic Odyssey

From the dramatic plains of to the blazing lava lake of 'ale in the heart of the Danakil Depression, this extraordinary expedition ignites your spirit with volcanic adventure, surreal sulfur springs, endless salt flats, and raw desert beauty—an extreme travel experience where geology, culture, and adrenaline collide in the hottest place on Earth. Designed for bold explorers seeking bucket-list destinations, authentic tribal encounters, and once-in-a-lifetime photography moments, Visit Ethiopia Tours transforms this into a legendary journey of discovery, resilience, and untamed wonder.



, Exotic Ethiopian Adventures, VISIT AFAR, Visit Oromia, Ethiopia Land of Origins, UNESCO, World Tourism Organization (UNWTO), National Geographic Africa, BBC Travel, CNN Travel, Africa Geographic, Lonely Planet Afar Culture Youth and Sport Bureau

21/02/2026
21/02/2026

🔥 ታላቅ ዜና ለአፋር ህዝብ እና ወዳጆች! 🔥

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "ኤርታሌ ባንክ" (Erta'Ale Bank) በቅርቡ ወደ ስራ ሊገባ ነው! 💪🏦 የአፋር ባለሀብቶች ይህንን የክልሉን የባንክ ተቋም በአጭር ጊዜ ውስጥ እውን ለማድረግ ተሰባስበው ውጤታማ ውይይት አድርገዋል። ይህ ትብብር ለአካባቢው የንግድ እና ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ትልቅ ተስፋን ፈንጥቋል።

የጋራ ራዕይ ለጋራ ብልጽግና! 🚀

አርሆ የአፋሮች አርሆ ጉዞ ላይ የነበረኝን አመለካከት በመጠኑ ከፍ አድርጌ እንዳመለከተው እና የእሳቤው ጥልቀትና ምጥቀት እስከየት ድረስ እንደሚዘልቅ እንድገነዘብ ያደረገኝ አጋጣሚ  ላካፍላችሁ...
21/02/2026

አርሆ
የአፋሮች አርሆ ጉዞ ላይ የነበረኝን አመለካከት በመጠኑ ከፍ አድርጌ እንዳመለከተው እና የእሳቤው ጥልቀትና ምጥቀት እስከየት ድረስ እንደሚዘልቅ እንድገነዘብ ያደረገኝ አጋጣሚ ላካፍላችሁ።

ከአንድ ወር በፊት ከምዕራቡ አለም ወደ ሃገራችን ለጉብኝት የመጣ አንድ የፍልስፍና ምሁር ዳሎል እና አርታኣሌን የማሰጓበኘት እድል አግንቼ ነበር።

በጉብኝቱ የተመለከትነው ዳሎል እና አርታኣሌ በተጨማሪ አፋር የዘመናዊው የሰው ልጅ መነሻ እና ኢትዮጵያ ደግሞ የጥንታዊ ስልጣኔ ባለቤት ከሆኑ ሀገራት ውስጥ አንዷ መሆኗን እያስረዳሁ

በመሀል ከክሱ ስልካቸው አውጥተው አፋሮች አርሆ ጉዞ ምስልን እያሳየኝ በጉዞው ዙርያ የተለያዩ የፍልስፍና ጥያቄዎችን መጠየቅ ጀመረ።

በዚህ ጉዞው ዙርያ ምንም የተለየ የፍልስፍና ግንዛቤ ስላለኝ እሳቸው ጉዞው ዙርያ ያላቸው ግንዛቤ እንድነገረኝ ጠየቁ።

እሺህ በሉ ጉዞው ዙርያ ያላቸው ግንዛቤ እንደሚከተለው ማብራራት ጀመረ

አፋሮች የአርሆ ጉዞ ዓላማን ለማሳካት የግመሎች ቡድን እንደ ስልጣነ ወታደር በስርዓት አሳልፎ ራሳቸው ግንባር ቀደም /ከፊት/ ሆኖ የግመሎች ቡድን የሚመሩበት የመሪነት ጥበብ ሚስጥር

የተረዱት ጥቅት ግልሰቦች ራሳቸው እንደ አርሆ መሪ ከፊት ሆኖ አለምን የሚመሩበትና ቀሪው የአለም ህዝቦች
እንደ አርሆ ግመሎች ተመሪ ሆነው እነሱን የሚከተሉበት አዲስ አይነት የመንግስት አሰራር እና አደረጃጀት ተግባራዊ አድርገዋል አለኝ።

አሁንም ለኔ ግልጽ አልሆነም አልኩት።
አሁን ደግሞ ሌላ ምሳሌ እንመልከት አለኝ

አርሆ መሪው ደራሲ ስሆን ግመሎች ደግሞ ተዋንያን ናቸው።
የፊልም ተዋንያን የተሰጣቸውን ገፀባህርይ መስለው/ ሆነው ከመተወን ውጪ የፊልም ስክሪፕት ላይ አዲስ ሃሳብ ወይም ፈጠራ መጨመር አይችሉም።
ግመሎች ደግሞ በአርሆ መሪ የተዘጋጀላቸውን የጉዞ እቅድ መሠረት ከመጓዝ ውጪ የጉዞ እቅድ ላይ የራሳቸውን ሃሳብ መሰጠት አይችሉም ።

ስለዚህ የፊልሙ ደራሲያን እኛ ስሆን ፊልሙ ደግሞ ወደፊት አለምን አንድ የምናደርግበትን ፓሊስ ነዉ።
የፊልሙን ገፀባህርይ ለመተወን የተመረጡ ተዋንያን ደግሞ የአለም ሀገራት መሪዎች ናቸው።
የፊልሙ ተመልካች የአለም ህዝብ ስሆን ፕሮዲዩሰር ደግሞ በበጎ አድራጎት ስም የሚንቀሳቀሱ ድርጀቶች ናቸው አለኝ
አሁንም__________ አልኩት
ምንጩ AfarTourism

Address

Afar
Logya
AFAR

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afar culture Gallery posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Afar culture Gallery:

Share