RAYA University Members

RAYA University Members To promote our University

21/01/2026
የኮሪደር ልማት በ ራያ ዩኒቨርሲቲ -በቀጣይ 3 አመታት ከሚሰሩ ስራዎች በከፊል
17/01/2026

የኮሪደር ልማት በ ራያ ዩኒቨርሲቲ -በቀጣይ 3 አመታት ከሚሰሩ ስራዎች በከፊል

ልኡኽ ዩኒቨርሲቲ ራያ ኣብ ሕፃፅ ንዝርከቡ ብጥሜት ዝተጎድኡ ወገናት ንምብፃሕ ዝተፈላለዩ ንምግብነት ዝውዕሉ ጥራምረታት ፅዒኑ ተበጊሱ ኣሎ።
22/12/2025

ልኡኽ ዩኒቨርሲቲ ራያ ኣብ ሕፃፅ ንዝርከቡ ብጥሜት ዝተጎድኡ ወገናት ንምብፃሕ ዝተፈላለዩ ንምግብነት ዝውዕሉ ጥራምረታት ፅዒኑ ተበጊሱ ኣሎ።

‎የሐዘን መግለጫ‎መምህርት  አመለወርቅ ግዛቸው ላቀው በግብርና እና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ  በሆልቲካልቸር  ትምህርት ክፍል መምህርት ሲሆኑ በራያ  ዩኒቨርሲቲ ከ2012 ዓ/ም ጀምራ በመምህርነት...
21/12/2025

‎የሐዘን መግለጫ
‎መምህርት አመለወርቅ ግዛቸው ላቀው በግብርና እና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ በሆልቲካልቸር ትምህርት ክፍል መምህርት ሲሆኑ በራያ ዩኒቨርሲቲ ከ2012 ዓ/ም ጀምራ በመምህርነትና በተመራማሪነት ስታገለግል ነበር።

‎መምህርት አመለወርቅ ከዚህ ዓለም በድንገት በሞት አስከተለየችበት ጊዜ ተግባቢ፣ ለስራዋ ታማኝ፣ ስራዋን በትጋት፣ ቅንነትና ታታሪነት እንዲሁም በሙያዊ ኃላፊነት ተቋማዋና ህዝባዋን በማገልገል ተራማጅ መምህርና ተመራማሪ ነበረች።

‎ራያ ዩኒቨርሲቲም በመምህርት አመለወርቅ ግዛቸው ላቀው ህልፈት ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ሲገልጽ እጅግ በጣም ጥልቅ በሆነ የሐዘን ስሜት ነው። ለቤተሰቡ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶቹ ሁሉ ፍፁም መፅናናትን እንመኛለን።

‎ነፍስሽ በሰላም ትረፍ!

‎ራያ ዩኒቨርሲቲ !

09/12/2025

ማስታወቅያ
በ2016ና 2017 ትምህርት ዘመን የሬመድያል ወይም የአንደኛ አመት ትምህርታችሁን በተለያየ ምክንያት ያቋረጣችሁ በ2018 አም በራያ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን መከታተል የምትፈልጉ ተማሪዎች ከቀን 01/04/2018 ጀምሮ (ለከታታይ 5 የስራ ቀናት) በቂ ምክንያት በመያዝ በዋና ሬጅስትራር ፅ/ቤት በኣካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Bewa Okra A Plant, Getnet Derbew, Mume Yusuf Haso, Abdiin...
14/11/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Bewa Okra A Plant, Getnet Derbew, Mume Yusuf Haso, Abdiin Koo Jiraataadha, Emilu Gadissa Gelashe, Tibeso Dibo Obsa, Nigussie Mamo, Daniel Mitachwe, Sultan Hussein Arbagugu, Feyera Belamo Galmessa, Wondu Wondu Danel, Yabibal Ayalneh Andualem, Frist Ethiopian, Selassie Kefyalew, Anteneh Mulualem Teshome, Obhang Oriemi, Haile Haile Haile, Negasi Abrha, Talian Tersho, Ayyuub Jibril, Andu Kadama, Kifle Birhane, Yoo Beekan Lammiif, Brhanu Mengste, Kasahun Haylu, Ketemaw Baynes, Hluf Hayle, Merry Queen, Chie Luak Bangich, Mamuoch Lual Tang, Kafita Gebino, Zelalem Zedo Zagayo, ወርቀይ ተካ, Zfan Kiros, Yohans Menberu, Kenedi Tsehay, Yalew Addisu, Gsemedrhim Aumv, Tadesse Engliz, Haylay Fitwi, Dejene Teshome, Habetesh Tades, Demis Temesgen, Balem Anley, Asaminew Aliganeh, Yoanis Kutin Puk, Qanaanisaa Dheeressaa, Wiz Tafe Wiz Tafe, Selamawit Egata, Chawedi Biel Chuol

16/10/2025

ጥሪ ማስታወቅያ- ለተማሪዎች
በ2017 አ.ም ማጠናከርያ(Remedial) ትምህርታችሁ በራያ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላቹ የማለፍያ ውጤት ያመጣችሁና በ2018 ት/ት ዘመን ራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች ጥቅምት 11ና12 በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ፅ/ቤት በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ።

ዛሬ መስከረም 15፣2018 ዓ/ም በራያ ዪኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች የተመራ የጉብኝት መርኃግብር ተካሂደዋል። በዚህም በዪኒቨርስቲያችን እየተገነባ ...
25/09/2025

ዛሬ መስከረም 15፣2018 ዓ/ም በራያ ዪኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች የተመራ የጉብኝት መርኃግብር ተካሂደዋል። በዚህም በዪኒቨርስቲያችን እየተገነባ ያለውን የመምህራን መኖርያ ቤትን ጎብኝተዋል።

ዕውቀት ለማህበረሰባዊ ለውጥ!
ራያ ዩኒቨርሲቲ

‎የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ
‎**********

ተጨማሪ ‎መረጃዎቻ ለማግኘት እነዚህን አማራጮች መጠቀም ይችላሉ:-

‎Facebook: https://www.facebook.com/RayaUniversityofficial

‎YouTube: https://www.youtube.com/

‎Linkedln: https://www.linkedin.com/in/raya-university-89075a347/

‎Twitter: https://x.com/RayaUn2008

‎Website: https://www.rayu.edu.et/

‎P.O. Box: 92, Maichew

Address

Maichew

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when RAYA University Members posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category