Gelgela Tv Worldwide

Call Contact the business

Gelgela Tv Worldwide ራዕያችን
የተለወጠን ትውልድ በየስፍራው ማየት ነው።
0911821303

በቅባት የሙላት አመታችን ነው“እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ ቅመሱ እዩም፤ በእርሱ የሚታመን ሰው ምስጉን ነው።”  — መዝሙር 34፥8➜ ይህ አመት በእግዚአብሔር ብዙ ቸርነት የምሞላበት አመቴ ነ...
01/10/2026

በቅባት የሙላት አመታችን ነው
“እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ ቅመሱ እዩም፤ በእርሱ የሚታመን ሰው ምስጉን ነው።”
— መዝሙር 34፥8
➜ ይህ አመት በእግዚአብሔር ብዙ ቸርነት የምሞላበት አመቴ ነው!!!
#በ2019ዓ.ም አመት በምን እንሞላለን?
➀. በምስጋና
➁. በእግዚአብሔር ቃል
➂. በመንፈስ ቅዱስ
➃. በእግዚአብሔር ፍቅር
➄. በፀሎት
➅. በቅባት
➆.በሰው ቁጥር
➇.በእግዚአብሔር አቅራቦት
➈. በእግዚአብሔር ክብር
➉.በመልካም ስራ
⓫. በፍሬ
⓬. በደስታ የመሞላት አመታችን ነው!
1. በምስጋና እንሞላለን
“አዲስ ዝማሬን ለአምላካችን ምስጋና በአፌ ጨመረ፤ ብዙዎች ያያሉ ይፈሩማል፥ በእግዚአብሔርም ይታመናሉ።”
— መዝሙር 40፥3
የማመስገኛ መንገድ አንዱ አምልኮ ነው።
የመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት :- እውነተኛ አምልኮ መሠረቱና አምላካዊ በረከቱ
“እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።”
— ዮሐንስ 4፥24
✦ዘፈን
ማርቆስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² የሄሮድያዳ ልጅ ገብታ ስትዘፍን ሄሮድስንና ከእርሱ ጋር የተቀመጡትን ደስ አሰኘቻቸው። ንጉሡም ብላቴናይቱን፦ የምትወጂውን ሁሉ ለምኚኝ እሰጥሽማለሁ አላት፤
²⁴ ወጥታም ለእናትዋ፦ ምን ልለምነው? አለች። እርስዋም፦ የመጥምቁን የዮሐንስን ራስ አለች።
1. ስሜትን ያነሳሳል ።
“በነጋውም ማልደው ተነሥተው የሚቃጠል መሥዋዕት ሠዉ፥ የደኅነትም መሥዋዕት አቀረቡ፤ ሕዝቡም ሊበሉና ሊጠጡ ተቀመጡ፥ ሊዘፍኑም ተነሡ።”
— ዘጸአት 32፥6
➛አምልኮ የህይወት ዘመኔ መርህ ነው!
#የቃላቱ ትርጉም
●ሻሃህ➛በዕብራይስጥ :-መስገድ፣ ራስን ዝቅ ማድረግ ፣በእግዚአብሔር ፊት ፍፁም መሸነፍ
● ላትሪያ➛በግሪክ ማገልገል ህይወትን ህያው መስዋዕት አድርጎ ማቅረብ (ሮሜ12÷1)
🔶አምልኮ ከእኛ የሚፈልገው
1. ህያው መስዋዕትነት :-
2.በመንፈስ እና በእውነት መሆን:-
3. ታዛዥነት (1ኛ ሳሙ 15÷22)
4. የራስን ኩራት ማዕረግ ጥሎ በጌታ ፊት ፍፁም ዝቅ ማለት ነው።

29/09/2026
29/09/2026

የእምነትን ፀናት ይስጣቹ
🌼🌼🌼እንኳን 2019 በቅባት የሙላት ዓመት አደረሳችሁ!!!🌼🌼🌼
“ያዕቆብ ሥሩን ያወጣል፥ እስራኤልም ያብባልና ያፈራል፤ የዓለምንም ፊት በፍሬ ይሞላል።” — ኢሳይያስ 27፥6
Bara dhufutti Yaaqoob hidda in yaafata, Israa'el hudhee in daraara, iji inni godhatus biyya lafaa irra in guuta.
Isaayaas Raajichaa 27:6 (ORO) See less

እኔና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመልካለን  2ኛ ነገሥት 3¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯   ¹⁵ አሁንም ባለ በገና አምጡልኝ አለ። ባለ በገናውም በደረደረ ጊዜ የእግዚአብሔር እጅ መጣችበት፤¹⁶ እንዲህም አለ፦...
28/09/2026

እኔና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመልካለን
2ኛ ነገሥት 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ አሁንም ባለ በገና አምጡልኝ አለ። ባለ በገናውም በደረደረ ጊዜ የእግዚአብሔር እጅ መጣችበት፤
¹⁶ እንዲህም አለ፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በዚህ ሸለቆ ሁሉ ጕድጓድ ቆፈሩ።
¹⁷ እግዚአብሔርም እንዲህ ይላል፦ ነፋስ አታዩም፥ ዝናብም አታዩም፥ ይህ ሸለቆ ግን ውኃ ይሞላል፤ እናንተም ከብቶቻችሁም እንስሶቻችሁም ትጠጣላችሁ።
¹⁸ ይህም በእግዚአብሔር ዓይን ቀላል ነገር ነው፤ ደግሞም ሞዓባውያንን በእጃችሁ አሳልፎ ይሰጣል።
➥ “እግዚአብሔርንም ማምለክ ክፉ መስሎ ቢታያችሁ፥ አባቶቻችሁ በወንዝ ማዶ ሳሉ ያመለኩአቸውን አማልክት ወይም በምድራቸው ያላችሁባቸውን የአሞራውያንን አማልክት ታመልኩ እንደ ሆነ፥ የምታመልኩትን ዛሬ ምረጡ። እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን።”
— ኢያሱ 24፥15
#ርዕስ:-እኔና ቤቴ ከዛሬ ጀምሮ እግዚአብሔር እናመልካለን! [— ኢያሱ 24፥1-15]
ሐዋርያት 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² እርሱም ከቤተ ሰዎቹ ሁሉ ጋር እግዚአብሔርን የሚያመልክና የሚፈራ ለሕዝብም እጅግ ምጽዋት የሚያደርግ ወደ እግዚአብሔርም ሁልጊዜ የሚጸልይ ነበረ።
…
⁴ እርሱም ትኵር ብሎ ሲመለከተው ደንግጦ፦ ጌታ ሆይ፥ ምንድር ነው? አለ። መልአኩም አለው፦ ጸሎትህና ምጽዋትህ በእግዚአብሔር ፊት ለመታሰቢያ እንዲሆን አረገ።
✝️የእኔ ስራ ሰማይንና ምድርን የፈጠረውን እግዚአብሔርን ማምለክ ነው!!!
“እርሱም፦ እኔ ዕብራዊ ነኝ፤ ባሕሩንና የብሱን የፈጠረውን የሰማይን አምላክ እግዚአብሔርን አመልካለሁ አላቸው።”
— ዮናስ 1፥9
✤ዝማሬ ማለት የተከሸነ ቃል ማነብነብ አይደለም❗️
እ ዘ ም ራ ለ ሁ !
#ስዘምር ወይም ጌታን ስታመልክ...
1.የእግዚአብሔር እጅ ከአንተ ጋር ይሆናል!
“አሁንም ባለ በገና አምጡልኝ አለ። ባለ በገናውም በደረደረ ጊዜ የእግዚአብሔር እጅ መጣችበት፤”
— 2ኛ ነገሥት 3፥15
2. ባዶ ሸለቆ በውሃ ይሞላል!
“እግዚአብሔርም እንዲህ ይላል፦ ነፋስ አታዩም፥ ዝናብም አታዩም፥ ይህ ሸለቆ ግን ውኃ ይሞላል፤ እናንተም ከብቶቻችሁም እንስሶቻችሁም ትጠጣላችሁ።”
— 2ኛ ነገሥት 3፥17
3. እኔ ብቻ ሳልሆን የኔ የሆነውም ይጠጣል/ይባርካል!
“እግዚአብሔርም እንዲህ ይላል፦ ነፋስ አታዩም፥ ዝናብም አታዩም፥ ይህ ሸለቆ ግን ውኃ ይሞላል፤ እናንተም ከብቶቻችሁም እንስሶቻችሁም ትጠጣላችሁ።”
— 2ኛ ነገሥት 3፥17
4. እህልህንና ውኃህን ይባርካል
..... እህልህንና ውኃህን ይባርካል፤ በሽታንም ከመካከልህ አርቃለሁ።” ዘፀ 23÷25
5. በሽታን ከመካከልህ ያርቃል!!!
“አምላካችሁንም እግዚአብሔርን ታመልኩታላችሁ፥ እርሱም እህልህንና ውኃህን ይባርካል፤ በሽታንም ከመካከልህ አርቃለሁ።”
— ዘጸአት 23፥25
6.መካን አትሆንም!
“በምድርህም መካን ወይም የምትጨነግፍ አትሆንም፤ የዘመንህን ቍጥር እሞላለሁ።”
— ዘጸአት 23፥26
7.የዘመንህ ቁጥር እሞላዋለው!!!
......የዘመንህን ቍጥር እሞላለሁ።”
— ዘጸአት 23፥26
8. እስራት ይበጣጠሳል!
ሐዋርያት 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ በመንፈቀ ሌሊት ግን ጳውሎስና ሲላስ እየጸለዩ እግዚአብሔርን በዜማ ያመሰግኑ ነበር፥ እስረኞቹም ያደምጡአቸው ነበር
²⁶ ድንገትም የወኅኒው መሠረት እስኪናወጥ ድረስ ታላቅ የምድር መንቀጥቀጥ ሆነ፤ በዚያን ጊዜም ደጆቹ ሁሉ ተከፈቱ የሁሉም እስራት ተፈታ።

28/09/2026

Urgooftuu Gaarii Cabseen Urgeessa
🌼🌼🌼እንኳን 2019 በቅባት የሙላት ዓመት አደረሳችሁ!!!🌼🌼🌼
“ያዕቆብ ሥሩን ያወጣል፥ እስራኤልም ያብባልና ያፈራል፤ የዓለምንም ፊት በፍሬ ይሞላል።” — ኢሳይያስ 27፥6
Bara dhufutti Yaaqoob hidda in yaafata, Israa'el hudhee in daraara, iji inni godhatus biyya lafaa irra in guuta.
Isaayaas Raajichaa 27:6 (ORO)

23/09/2026

Narra Jira Harkikee!!
🌼🌼🌼እንኳን 2019 በቅባት የሙላት ዓመት አደረሳችሁ!!!🌼🌼🌼
“ያዕቆብ ሥሩን ያወጣል፥ እስራኤልም ያብባልና ያፈራል፤ የዓለምንም ፊት በፍሬ ይሞላል።” — ኢሳይያስ 27፥6
Bara dhufutti Yaaqoob hidda in yaafata, Israa'el hudhee in daraara, iji inni godhatus biyya lafaa irra in guuta.
Isaayaas Raajichaa 27:6 (ORO)

ርዕስ :- ከድርቅ ወደ ደስታ ጅረት  በፓስተር : ኤርምያስ መዝሙር 126 ÷ ¹እግዚአብሔር የጽዮንን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፥ እጅግ ደስተኞች ሆንን። ² በዚያን ጊዜ አፋችን ደስታን፥ አንደበታችን...
21/09/2026

ርዕስ :- ከድርቅ ወደ ደስታ ጅረት
በፓስተር : ኤርምያስ
መዝሙር 126 ÷ ¹እግዚአብሔር የጽዮንን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፥ እጅግ ደስተኞች ሆንን። ² በዚያን ጊዜ አፋችን ደስታን፥ አንደበታችንም ሐሴትን ሞላ፤ በዚያን ጊዜ በአሕዛብ ዘንድ፦ እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገላቸው ተባለ። ³ እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገልን፥ ደስም አለን። ⁴ አቤቱ፥ በደቡብ እንዳሉ ፈሳሾች ምርኮአችንን መልስ። ⁵ በልቅሶ የሚዘሩ በደስታ ይለቅማሉ። ⁶ በሄዱ ጊዜ፥ ዘራቸውን ተሸክመው እያለቀሱ ተሰማሩ፤ በተመለሱ ጊዜ ግን ነዶአቸውን ተሸክመው ደስ እያላቸው ይመጣሉ።
ኢሳይያስ 61 ÷ ¹ የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ እግዚአብሔር ቀብቶኛልና፤ ልባቸው የተሰበረውን እጠግን ዘንድ፥ ለተማረኩትም ነጻነትን ለታሰሩትም መፈታትን እናገር ዘንድ ልኮኛል። ² የተወደደችውን የእግዚአብሔርን ዓመት አምላካችንም የሚበቀልበትን ቀን እናገር ዘንድ፥ የሚያለቅሱትንም ሁሉ አጽናና ዘንድ፤ ³ እግዚአብሔር ለክብሩ የተከላቸው የጽድቅ ዛፎች እንዲባሉ ለጽዮን አልቃሾች አደርግላቸው ዘንድ፥ በአመድ ፋንታ አክሊልን፥ በልቅሶም ፋንታ የደስታን ዘይት፥ በኀዘንም መንፈስ ፋንታ የምስጋናን መጐናጸፊያ እሰጣቸው ዘንድ ልኮኛል።
➊. እውነተኛ ለውጥ ድርቀትን፤ ባዶነትን
አይክድም! ይልቁንም ይለውጣቸዋል።
መዝሙር 23 ÷ ⁴ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። ⁵በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፤ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
❷. የእግዚአብሔርን ታላቅ ስራ
ማስታወስ አለብን።
“እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገልን፥ ደስም አለን።” — መዝሙር 126፥3
❸. በበረሃ ውስጥ ላሉ ፈሳሾች መፀለይ
“አቤቱ፥ በደቡብ እንዳሉ ፈሳሾች ምርኮአችንን መልስ።” — መዝሙር 126፥4
❹መለኮታዊ ልውውጥ
“በዚያን ጊዜም ድንግሊቱ በዘፈን ደስ ይላታል፥ ጐበዛዝቱና ሽማግሌዎቹም በአንድ ላይ ደስ ይላቸዋል፤ ልቅሶአቸውንም ወደ ደስታ እመልሳለሁ፥ አጽናናቸውማለሁ፥ ከኅዘናቸውም ደስ አሰኛቸዋለሁ።” — ኤርምያስ 31፥13
God Blessed You!!!ርዕስ :- ከድርቅ ወደ ደስታ ጅረት

20/09/2026

Waaqa kanaan maal
🌼🌼🌼እንኳን 2019 በቅባት የሙላት ዓመት አደረሳችሁ!!!🌼🌼🌼
“ያዕቆብ ሥሩን ያወጣል፥ እስራኤልም ያብባልና ያፈራል፤ የዓለምንም ፊት በፍሬ ይሞላል።” — ኢሳይያስ 27፥6
Bara dhufutti Yaaqoob hidda in yaafata, Israa'el hudhee in daraara, iji inni godhatus biyya lafaa irra in guuta.
Isaayaas Raajichaa 27:6 (ORO) See lessአፅንቶ የሚያቆመን

16/09/2026

አፅንቶ የሚያቆመን የእግዚአብሔር ቃል ተሰቶናል
🌼🌼🌼እንኳን 2019 በቅባት የሙላት ዓመት አደረሳችሁ!!!🌼🌼🌼
“ያዕቆብ ሥሩን ያወጣል፥ እስራኤልም ያብባልና ያፈራል፤ የዓለምንም ፊት በፍሬ ይሞላል።” — ኢሳይያስ 27፥6
Bara dhufutti Yaaqoob hidda in yaafata, Israa'el hudhee in daraara, iji inni godhatus biyya lafaa irra in guuta.
Isaayaas Raajichaa 27:6 (ORO) See lessአፅንቶ የሚያቆመን See less

Address

Mek'i

Telephone

+251937106340

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gelgela Tv Worldwide posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gelgela Tv Worldwide:

Shortcuts

Share

Category