ዳ'ያይ ጥበብ

ዳ'ያይ ጥበብ ጥበብ ትግራይ ንዓለም

10/09/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Haimanot Mekonen, Baye Mekuant, Mehari Berhe, Tekile Fedi Sharab

10/09/2025

እሞሆይ ቆንጂት ጎላ ጎሹ ካብዛ ዓለም ብሞት ተፈልየን...!!🙏😭🌿***&***●ወላዲት ነበር ቀደማዊት እመቤት ተጋዳሊት ኣዜብ መስፍንን ኣብ ዕጥቂ ቃልሲ 17 ዓመት ዝለዓለ ግደ ዝነበረንን እሞ...
09/09/2025

እሞሆይ ቆንጂት ጎላ ጎሹ ካብዛ ዓለም ብሞት ተፈልየን...!!🙏😭🌿
***&***
●ወላዲት ነበር ቀደማዊት እመቤት ተጋዳሊት ኣዜብ መስፍንን ኣብ ዕጥቂ ቃልሲ 17 ዓመት ዝለዓለ ግደ ዝነበረንን እሞሆይ ቆንጂት ጎላ ጎሹ ካብዛ ዓለም ብሞት ተፈልየን።
~ ~ ~ ~
●እሞሆይ ቆንጅት ካብ ኣቦኣን ደጃዝማች ጎላ ጎሹ ን ካብ ኣዲኣን እምሆይ የተመኝ ተፈሪን ብ 1932 ዓ.ም ኣብ ዞባ ምዕራብ ትግራይ ወልቃይት ተወሊደን።እሞሆይ ቆንጂት ንነበር ቀደማዊት እመቤት ተጋዳሊት ኣዜብ መስፍን ሓዊሱ 7 ቆልዑት ወሊደን ብስርዓት ንቁምነገር
ብምብፃሕ ክሳብ ደቂደቀን እውን ንምርኣይ በቂዐን እየን።
~ ~ ~ ~
●እሞሆይ ቆንጂት 3 ጳጉሜን 2017 ዓ.ም ኣብ 85 ዓመተን ካብዛ ዓለም ብሞት ተፈልየን።ስነ_ስርዓት ቀብረን ድማ 5 ጳጉሜን 2017 ዓ.ም ኣብ ከተማ ኣዲስ ኣበባ ቤተክርስትያን ቅድስት ስላሴ ክፍፀም እዪ።

➤ንመላእ ስድራ ፅንዓት ይምነ።🙏@መኣርግ-ወዲ ሓዞ

ፎቶ 12002 ዓ.ም ጳጉሜን    | በጠቅላይ ሚኒስተር ቢሮ አዳራሽ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከባለሃብቶች ጋር መንግስት ይፋ ባደረገው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ዙሪያ እየተወያዩ ...
09/09/2025

ፎቶ 1

2002 ዓ.ም ጳጉሜን

| በጠቅላይ ሚኒስተር ቢሮ አዳራሽ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከባለሃብቶች ጋር መንግስት ይፋ ባደረገው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ዙሪያ እየተወያዩ ነበር።

በወቅቱ የተሰብሳቢውን ቀልብ የሳበው ፕሮጀክት X እየተባለ የተገለጸው ፕሮጀክት ነበር። የሄድሁት ለቀጥታ ሥርጭት ቢሆንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲጨርሱ exclusive interview ፈለግሁና ወደ ኃላፊዎች ደወልሁ ተፈቀደልኝ። እከሌ ሚባልን ሰው አናግሪ አሉኝ። ፕሮቶኮላቸው ነበር። ፈልጌ ነገርሁት። ከመድረክ ሲወርዱ እዚህ ቦታ ላይ ካሜራ ይዘሽ ጠብቂ አለኝ።

ከደቂቃዎች በኋላ እኒያ በጥሩ በክፉም ሚነሱት መሪ ከፊቴ ደርሰው ቆሙ። እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ የሀገር መሪ ለመጠየቅ ተዘጋጀሁ።

እኔ- እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረስዎት?

ጠ/ሚ መለስ- እንኳን አብሮ አደረሰን

እኔ- መንግስት ትልቅ ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል። በተለይ ፕሮጀክት X ምንነቱ ባይገለጽም መነጋገሪያ ሁኗል። በአዲስ ዓመት ዋዜማ ይህ መገለጹ መንግስት ለሕዝቡ የሰጠው እንኳን አደረሳችሁ ስጦታ ይሆን እንዴ?

ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ- በመንግስትና በሕዝብ መካከል ሰጭና ተቀባይ የለም። ይህ ፕሮጀክት በጋራ ሠርተን እዚህ ለመድረሳችን ማሳያ እንጅ ስጦታ አይደለም። ይህንን ፕሮጀክት እውን ስናደርገው ኢትዮጵያን ወደ አዲስ ምእራፍ እንደሚያሻግርም እናምናለን።

(እኔ በልቤ ባልጠየቅስ ኖሮ 😂)

ፎቶ 2

2003 ዓ.ም

ያለፈው የስልጣኔ ታሪካችንን አንስተን፣ የመሀል የረሀብ ዘመናችንን እና እስከዛሬ የተከተለን ድህነታችንን አሳይተን የሕዳሴ ግድብን ብንሠራ የኢትዮጵያውያንን ስነ ልቡና፣ በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ ዲፕሎማሲ የሚያስገኘውን የበላይነት መሥራት ፈልጌ እቅድ አስገባሁ ጸደቀ። ጠ/ሚ መለስ በድጋሚ አገኘኋቸው።

እኔ- “የሕዳሴ ግድብ ዋና መልእክት ምንድን ነው?

ጠ/ሚ መለስ - “አንችልም ከሚል የራሳችን ባሪያ ካደረገን አስተሳሰብ ነጻ ያወጣናል።”

እኔ- ኢትዮጵያ በኦክስፎርድ መዝገበ ቃላት የረሃብ ምሳሌ ናት። ይህ መጥፎ ምሳሌነት መቼ ከኦክስፎርድ ይፋቃል ብለው ያስባሉ?

ጠ/ሚ መለስ- “መጀመሪያ ከእኛ ጓዳ ነው መፋቅ ያለበት። በአዲሱ ፕሮጀክታችን መልስ ያገኛል ብዬ አስባለሁ። ይህንን ተቀብሎ መኖር ማለት ለእኔ ውርደት ነው”

(አጋጣሚ ይሁን እንጃ ከወራት በኋላ Oxford አዲስ ሲያትም ከረሃብ ምሳሌነት አውጥቶ አሠራጬ።)

ፎቶ 3- 2004 ዓ.ም

የዐባይ ጉዳይ ተጠናውቶኝ እንደገና አቀድሁ። ለምን ሕዝቡ ባለቤት ነው ካልን ጠ/ሚ መለስን ስለሕዳሴ ግድብ የ1 ዓመት ጉዞ አይጠይቅም? አልሁ ተወያየን ፀደቀ። የግብፅና የሱዳንን አምባሳደሮችንም አካተትን። በሺህዎች የሚቆጠሩ ጥያቄዎች በአካል፣ በስልክ፣ በኢሜይል ተላኩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩም ከ2 ሰዓታት በላይ ወስደው መለሱ።

ጠያቂ - ከመንግስታዊ መሪነት ባለፈ ቦንድ ገዝተዋል?
ጠ/ሚ መለስ - (ፈገግ ብለው) እንደማንኛውም የመንግስት ሠራተኛ የአንድ ወር ደምወዜን በአንድ ዓመት ክፍያ ይመለከተኛል። ያን እያደረግሁ ነው።

ይህ በቤተ መንግስታቸው የሰጡት የመጨረሻ ረጅሙ ቃለ መጠይቅ ነበር። ከወራት በኋላ ማረፋቸው ተሰማ።

ዛሬ ቢያዩት ምን ይሉ ነበር?

በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!

Medhin Gebreslassie ን ኣምበስ ተጠምቀን እንኳዕ ኣሐጎሰኩም። ሕጉስ መፃኢ፡ ብሩኽ ሓዳር ይግበረልኩም።
06/09/2025

Medhin Gebreslassie ን ኣምበስ ተጠምቀን እንኳዕ ኣሐጎሰኩም።
ሕጉስ መፃኢ፡ ብሩኽ ሓዳር ይግበረልኩም።

  በልዎ 💔በይዛኹም ትፈልጥዋ ትሃሊኹም አብኣብዓላ  ( #ሽኸት )ዝብሃል ልስዑዲ ክትኸድ ኣብ ሆስፒታ ኣብዓላ(ሽኸት ) ዓሪፋ ስለዝተረኸበት በይዛኹም ትፈልጥዋ ሰባት ተሃሊኹም በይዛኹም ልቤተሰ...
02/09/2025

በልዎ 💔
በይዛኹም ትፈልጥዋ ትሃሊኹም አብኣብዓላ ( #ሽኸት )ዝብሃል ልስዑዲ ክትኸድ ኣብ ሆስፒታ ኣብዓላ(ሽኸት ) ዓሪፋ ስለዝተረኸበት በይዛኹም ትፈልጥዋ ሰባት ተሃሊኹም በይዛኹም ልቤተሰባ ብምንጋር ትሓበበርዎም ብጣዕሚ እዩ ዘሕዝን ኣብ ምካኤል ቤተክርስትያን ተቐቢራ እያ ግን ማንም ዝፈልጣ ሰብ የነበረይ ምንም ዓይነት ዶክሜንትውን የነበረይ መታወቅያውን የነበራይ

✍️ ✍️✍️✍️ #ፃሓፊ 👈

26/08/2025

Address

ዳ'ያይ ጥበብ
Mekelle

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዳ'ያይ ጥበብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share