ምርጥ አባባሎች

ምርጥ አባባሎች ፍቅር፣ ገንዘብና ህመም ሚስጢር ሆነው መቆየት አይችሉም፤በፍጥነት ራሳቸው ያጋልጣሉ።
(1)

♥️ማፍቀር ወንጀል ከሆነ ሰው መግደል ነፃነት ነው♥️
15/09/2025

♥️ማፍቀር ወንጀል ከሆነ ሰው መግደል ነፃነት ነው♥️

Loret Tsegaye Gabre-Medhin
15/09/2025

Loret Tsegaye Gabre-Medhin

"👉ከምንም በላይ በፈጣሪህ ፊት ትክክል ሁን!🙏🙏🙏
15/09/2025

"👉ከምንም በላይ በፈጣሪህ ፊት ትክክል ሁን!🙏🙏🙏

"ጎበዝ ሰው ለጥያቄዎች በሚሰጠው መልስ ይታወቃል። ብልህ ሰው ግን በሚጠይቀው ጥያቄ ይመዘናል።"
15/09/2025

"ጎበዝ ሰው ለጥያቄዎች በሚሰጠው መልስ ይታወቃል። ብልህ ሰው ግን በሚጠይቀው ጥያቄ ይመዘናል።"

"👉ምሥጢር በትክክል ምሥጢር የሚሆነው የአንተ እስረኛ ሲሆን ነው። ሌላ ሰው ጆሮ ከደረሰ ግን አንተ የምሥጢርህ እስረኛ ትሆናለህ!.🙏
15/09/2025

"👉ምሥጢር በትክክል ምሥጢር የሚሆነው የአንተ እስረኛ ሲሆን ነው። ሌላ ሰው ጆሮ ከደረሰ ግን አንተ የምሥጢርህ እስረኛ ትሆናለህ!.🙏

👉ነገ አማርጠህ እስክትበላዛሬ ያገኘኸውን ብላ! 🙏
15/09/2025

👉ነገ አማርጠህ እስክትበላ
ዛሬ ያገኘኸውን ብላ! 🙏

15/09/2025

እውነቱን ማወቅ ትፈልጋለህ? ፥ጠይቅ

15/09/2025

ለአዳዲሶቹ ዋና አድናቂዎቼ ታላቅ ምስጋና! Aman Cr Anjamo, Sanayt Lake, Habtamu Adugna, ዱርዬ ነዉ ፊቱ ዱርዬ, Alse Metiku, Wasihun Tasew thank you

ስላም ለመላው የሰው ልጆች    መልካም ምሽት
12/09/2025

ስላም ለመላው የሰው ልጆች


መልካም ምሽት

ሰላም እንዴት ዋላችሁ መልካሙ ሁሉ እንዲ ገጥሞት እንመኛለን ።ምርጥ አባባሎች ለተሻለ አስተሳሰብ
12/09/2025

ሰላም እንዴት ዋላችሁ
መልካሙ ሁሉ እንዲ ገጥሞት
እንመኛለን ።ምርጥ አባባሎች
ለተሻለ አስተሳሰብ

♥️ለፍቅር ለመውደድ እንጅ ለጥላቻ ለዛቻ ለምቀኝነት ጊዜ አይኑርህ። ♥️በመውደድ የተጠመደ ሰው ለመጥላት ጊዜ የለውም።
12/09/2025

♥️ለፍቅር ለመውደድ እንጅ ለጥላቻ ለዛቻ ለምቀኝነት ጊዜ አይኑርህ።
♥️በመውደድ የተጠመደ ሰው ለመጥላት ጊዜ የለውም።

👉 የሚያስፈልገን የበለጠ “ቢዚ” በመሆን መስራት ሳይሆን በበለጠ ጥበብና ትኩረት መስራት ነው!🙏
12/09/2025

👉 የሚያስፈልገን የበለጠ “ቢዚ” በመሆን መስራት ሳይሆን በበለጠ ጥበብና ትኩረት መስራት ነው!🙏

Address

Mekelle

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ምርጥ አባባሎች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ምርጥ አባባሎች:

Share