Kulu News ኩሉ ዜና

Kulu News ኩሉ ዜና Kulu News ኩሉ ዜና
- እዋናውን እሙንን ሓበሬታ ትግራይ፣ ኢትዮጵያ፣ ኣፍሪካ ከምኡ እውን ዓለምና በብእዋኑ ኣብ ምቕራብ ዝነጥፍ ሚድያ እዩ!

ሰበር ዜና: 3ይ ፍንጫል ህወሓት ተፈጢሩ | ኣብይ ድሮናት ኣዋፊሩ | ተሪር መጠንቀቕታ ንኢትዮጵያ | Kulu News ኩሉ ዜናhttps://www.youtube.com/watch?v=yyPzgg0Dl...
20/09/2025

ሰበር ዜና: 3ይ ፍንጫል ህወሓት ተፈጢሩ | ኣብይ ድሮናት ኣዋፊሩ | ተሪር መጠንቀቕታ ንኢትዮጵያ | Kulu News ኩሉ ዜና
https://www.youtube.com/watch?v=yyPzgg0DlM4
👇👇👇👇👇

ሰበር ዜና: 3ይ ፍንጫል ህወሓት ተፈጢሩ | ኣብይ ድሮናት ኣዋፊሩ | ተሪር መጠንቀቕታ ንኢትዮጵያ | Kulu News ኩሉ ዜናJoin this channel to get access to perks:https://www.youtube.com/channel/UCH9x...

ሰበር ዜና
27/08/2025

ሰበር ዜና

ሰበር ዜና: ኣላማጣ 2 ሰባት ተቐቲሎም | ህፁፅ መግለፂ ትግራይ ንሑመራ | "ኣይንፈርሕን" ብልፅግና | Kulu News ኩሉ ዜናJoin this channel to get access to perks:https://www.youtube.com/channel/UCH...

ሰበር ዜና: "ጀ/ታደሰ ተለኣኣኺ እዩ" ሃፍቱ ኪሮስ Follow 👉 Kulu News ኩሉ ዜና
27/08/2025

ሰበር ዜና: "ጀ/ታደሰ ተለኣኣኺ እዩ" ሃፍቱ ኪሮስ

Follow 👉 Kulu News ኩሉ ዜና

የጠቅላይ ሚንስትሩ የምስራቅ አፍሪካ¹ ጉዳዮች አማካሪ² ሚንስትር የስራ ተግባራት፦❶ የምስራቅ አፍረካ ሃገራትን Political-Economy ዝርዝር ጉዳይ ያማክራል፣[የፖለቲካ አወቃቀር፣ የኢኮ...
11/04/2025

የጠቅላይ ሚንስትሩ የምስራቅ አፍሪካ¹ ጉዳዮች አማካሪ² ሚንስትር የስራ ተግባራት፦

❶ የምስራቅ አፍረካ ሃገራትን Political-Economy ዝርዝር ጉዳይ ያማክራል፣

[የፖለቲካ አወቃቀር፣ የኢኮኖሚ መሰረት፣ የኢኮኖሚ ተቋማት አወቃቀር፣ የገበያ ዕድሎችን፣... መለየትና ዝርዝር ምክረ-ሃሳብ ማቅረብን የሚያካትት ነው]

❷ የምስራቅ አፍሪካ ሃገራትን Socioeconomic ግንኙነት በተመለከተ ጠቅላይ ሚንስትሩን ያማክራል፣

[የህዝብ ብዛት፣ የህዝብ ስብጥር፣ በሃገራቱ መካከል ያለውን ተመሳሳይ የህዝብ ስርጭት፣ በየሃገራቱ ውስጥ እንዲሁም በሃገራት መካከል የህዝቦች የአንድነትና የግጭት ምንጮችን፣ ወዘተረፈ ምክረ-ሃሳብ ማቅረብን የሚያካትት ነው]

➌ የጠቅላይ ሚንስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ሃገራት ልዩ መልዕክተኛ (Special envoy) ሆኖ ይሰራል፣

[የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች ከግጭት እንዲቆጠቡ፤ የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች ወደ ሰላማዊ ድርድር እንዲመለሱ፤... ወዘተ) የሚያሳስቡ የጠቅላይ ሚንስትሩን ልዩ መልዕክቶች ለማድረስ ወደ ጁባ፣ ካርቱም፣... ወዘተረፈ ሲያቀኑ ልንመለከት እንችላለን]

➍ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅምና ፍላጎቷን ለማሳካት እያደረገች ባለችው ያልተቋረጠ ጥረት የላቀ ውጤት እንዲያስመዘግብ ጠቅላይ ሚንስትሩ በምስራቅ አፍሪካ ሃገራት ዙሪያ በቡድንና በተናጠል መከተል ባለባቸው የውጭ ግንኙነት አቅጣጫዎች ዙሪያ ምክር ሃሳብ ያቀርባል፣

➎ ኢጋድን ጨምሮ ኢትዮጵያ ቀጠናዊ ተቋማትን በመጠቀም ብሄራዊ ጥቅምና ፍላጎቷን በምታስከብርበት ዙሪያ ምክር ያቀርባል፤ አዳዲስ አደረጃጀቶች በሚመሰረቱበት ዙሪያ ምክር ያቀርባል፣

➏ ኢትዮጵያ ከምስራቅ አፍሪካ ሃገራት ጋር በምታካሂደው የሁለትዮሽም ሆነ የባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ጠቅላይ ሚንስትሩን ያማክራል፣

[የአንካራ ሥምምነትን ተግባራዊ ለማድረግ በኢትዮጵያ ወገን የተቋቋመው ብሄራዊ ኮሚቴ አባል በመሆን ይሳተፋል]

➐ ሌሎች በጠቅላይ ሚንስትሩ ተለይተው የሚሰጡትን ተግባራት ያከናውናል፣

____________________________
¹ - ምስራቅ አፍሪካ የሚባለው ኢትዮጵያን፣ ኬንያን፣ ሶማሊያን፣ ጅቡቲን፣ ኤርትራን፣ ሶማሊላንድን፣ ሱዳንን፣ ደቡብ ሱዳንን እና ኡጋንዳን የሚያካትት ነው !

² - ኃላፊነቱ advisory authority እንጂ line authority የለውም!
Getnet Almaw Tiruneh

t.me/KuluMediaAmharic

ኩሉ ዜና: ሚያዝያ 02፣ 2017 ዓ/ምበጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ የውጭጉዳይ ምንስትር ዴኤታ ሆነው ተሸሙጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ(ዶ/ር) በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳ...
10/04/2025

ኩሉ ዜና: ሚያዝያ 02፣ 2017 ዓ/ም

በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ የውጭጉዳይ ምንስትር ዴኤታ ሆነው ተሸሙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ(ዶ/ር) በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር የነበሩትን አቶ ብርሃኑ ጸጋዬን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አድርገው ሾሙ፡፡

የኢትዮጵያ ውጭጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ሚያዚያ 2 ቀን 2017 ዓ.ም በድረ ገጹ ይፋ እንዳደረገው፣አቶ ብርሃኑ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሀብት አስተዳደርና አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሸመዋል ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አምባሳደር ሃደራ አበራን የ ፖለቲካ አና ኢኮኖሚ ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስቴር ደኤታ አድረገው ሾመዋል፡፡

አቶ ብርሃኑ በኢሕአዴግ ዘመነ መንግስት በጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ከዓቃቤ ሕግ እስከ ምክትል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግና ከለውጥ በኋላም የፍትሕ ሚኒስቴር ሆነው ማገልገላቸው ይታወቃል፡፡

ኩሉ ዜና
t.me/KuluMediaAmharic

Tigray Faces Ongoing Humanitarian and Political Crisis in 2025Kulu Media: Mekelle, Tigray - The Tigray region of Ethiopi...
19/02/2025

Tigray Faces Ongoing Humanitarian and Political Crisis in 2025

Kulu Media: Mekelle, Tigray - The Tigray region of Ethiopia continues to grapple with a multifaceted crisis marked by lingering effects of conflict, political instability, and an escalating humanitarian emergency in 2025. Despite the cessation of active hostilities, the area remains in turmoil.

Tigray Faces Ongoing Humanitarian and Political Crisis in 2025 Kulu Media ኩሉ ሚድያ -

President Getachew Reda Urges IDP Repatriation During French Ambassador’s Visit to Mekelle==============================...
18/09/2024

President Getachew Reda Urges IDP Repatriation During French Ambassador’s Visit to Mekelle
================================

Tigray Interim President Getachew Reda has stressed the urgent need for the repatriation of IDPs from Western Tigray. He made this call during a meeting with French Ambassador to Ethiopia, Alexis Lamek, in Mekelle. The visit aimed to assess the progress of the Pretoria Cessation of Hostilities Agreement.

President Getachew Reda Urges IDP Repatriation During French Ambassador's Visit to Mekelle Kulu Media ኩሉ ሚድያ - Tigray Interim President Getachew Reda has stressed the urgent need for the repatriation of IDPs from Western Tigray.News

Address

Adi Haki
Mekelle
7000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kulu News ኩሉ ዜና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share