15/06/2026
ሰውነትም በጣም የሚጠላቸው ጎጂ ልማዶች
1. ኩላሊት == በቂ ውሃ አለመጠጣት
2. ልብ == ዘወትር እንቅስቃሴ አለማድረግ
3. ጆሮ == ዘወትር የጆሮ ማዳመጫ መጠቀምን
4. የሽንት ፊኛ == ሽንት ረጅም ጊዜ መያዝን
5. አንጀት == በአንድ ቦታ ረጅም ጊዜ መቀመጥ
6. ጉበት == አልኮል መጠጣት
7. የወንድ ፍሬ ዘር == በጣም ሙቅ ሻወር
8. ጨጓራ == ማታ ዘግይቶ መብላት
9. ፊንጢጣ == በመጸዳጃ ቤት ረጅም ጊዜ መቆየት
10. አይን == ብዙ ሰዓት ስክሪን ላይ መቆየት
11. ሳንባ == ሲጋራ ማጨስ እና የአየር ብክለት
12. አንጎል == በቂ እንቅልፍ አለመተኛት
13. ጥርስ == ብዙ ጣፋጭ መጠቀም
14. አከርካሪ == የሰውነት ቅርጽ መበላሸት
15. መገጣጠሚያ == አካላዊ እንቅስቃሴ አለማድረግ
16. ታይሮይድ == አዕምሯዊ ውጥረት
17. አፍንጫ == በተደጋጋሚ አፍንጫን መጎርጎር
18. እግር == ጠባብ ጫማ መልበስ
19. ቆዳ == በቂ እንቅልፍ አለማግኘት
20. ጣፊያ == ብዙ ስኳር የበዛባቸውን መጠጦች መጠጣት: :