Kidist birhan-ቅዲስት ብርሃን

  • Home
  • Kidist birhan-ቅዲስት ብርሃን

Kidist birhan-ቅዲስት ብርሃን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kidist birhan-ቅዲስት ብርሃን, Digital creator, .

22/10/2024

ዛሬም አትነሳም ወይ አማራዬ

04/04/2023

አገው ክልል ነው።

24/02/2023

ዴክዳቺ

26/01/2023
83ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር ዓመታዊ በዓል መረሃ-ግብሮች*******1. ጥር 20/2015 ዓ.ም - የፈረሰኛ መወድስ ቅኔ 2.ጥር 21/2015 ዓ.ም - የስዕል አውደርዕይ /የባህል አውደር...
26/01/2023

83ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር ዓመታዊ በዓል መረሃ-ግብሮች
*******
1. ጥር 20/2015 ዓ.ም - የፈረሰኛ መወድስ ቅኔ

2.ጥር 21/2015 ዓ.ም - የስዕል አውደርዕይ /የባህል አውደርዕይ

3.ጥር 22/2015 ዓ.ም - የሩጫ ውድድር፣
የአርሶአደሮች ሙዚቃና ጭፈራ ፌስቲቫል፣ የበዓሉ እንደራሴ ለመምረጥ የልጃገረዶች የቁንጅና ውድድር

4.ጥር 23/2015 ዓ.ም 83ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር ክብረ በዓል

የጎዳና ላይ የፈረስና የሙዚቃ ትርዒቶች፣ ፈረስ ግልቢያ፣ የዕደ-ጥበብ፣ የባህል አልባሳት፣ የባህል መጠጥ እና ምግብ አውደርዕይ የበዓሉ ማድመቂያዎች ናቸው።

እንጅባራ እንገናኝ!

ቅድስት ብርሃን

22/11/2022
02/11/2022

መረጃ ፕሪቶሪያ


ቁልፍ የስምምነት አጀንዳዎች፦

➡️ህወሓት ሙሉ በሙሉ ትጥቅ ለመፍታት መስማማቱን፦ በስምምነቱ መሰረት ከዛሬ ጀምሮ በሰላሳ ቀናት ውስጥ ቡድኑ ሙሉ በሙሉ ትጥቅ እንደሚፈታ፤ ይህንን ውሳኔ ተግባራዊ ለማድረግ የሁለቱ ወገን ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች በ24 ሰዓት ውስጥ አመቺ ቦታ መርጠው ንግግር ያደርጋሉ፤

➡️ስምምነቱ በተፈረመ አምስት ቀናት ውስጥ የሁለቱ ወገን ወታደራዊ አመራሮች የትጥቅ ማስፈታት ሂደቱ የሚመራበትን ዝርዝር አፈጻጻም በጋራ በማውጣት ተግባራዊ ሥራዎችን መሥራት ይጀምራሉ፤

➡️የሁለቱ ወገን ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች በተገናኙ አስር ቀናት ውስጥ ህወሓት ያሉትን ሁሉንም የቡድን እና ከባድ መሣሪያዎች ለመከላከያ ሠራዊት ያስረክባል፤

➡️ስምምነቱ በተፈረመ ሰባት ቀናት ውስጥ የፌደራል መንግሥት መቀሌን ተረክቦ በከተማው ውስጥ እና ዙሪያ ሁሉንም አይነት የጦር መሣሪያ ያስፈታል፤
በአጭር ቀናት ውስጥ አሁን ያለው የህወሓት መዋቅር ፈርሶ የፌደራል መንግሥት የሚመራው የጊዜያዊ አስተዳደር ይቋቋማል። በሚዋቀረው ጊዜያዊ አስተዳደር ውስጥም የትግራይን ሕዝብ የሚወክል አካል ይሳተፋል፤

➡️የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከጎረቤት ሀገራት የሚያዋስኑ የድንበር አካባቢዎችን ደኅንነትና ሰላም የሚያረጋግጥ ስምሪት የሚያደርግ ይሆናል። መከላከያ ሠራዊቱ በማንኛውም የትግራይ አካባቢዎች ተንቀሳቅሶ ሕግ የማስከበር ስልጣኑን ከህወሓት ሙሉ በሙሉ ይቀበላል። ህወሓት ለተግበራዊነቱ ምንም አይነት እንቅፋት እንደማይፈጥር ተስማምቷል።

➡️የሚመሰረተው ጊዜያዊ አስተዳደር በሁሉም የትግራይ አካባቢዎች የማኅበራዊ አገልግሎቶች በፍጥነት እንዲጀመሩ ሁኔታዎች ያመቻቻል፤ ተግባራዊነታቸውን ያረጋግጣል፤
ህወሓት ያለ ፌደራል መንግሥት እውቅና ከማንኛውም የውጭ አካል ጋር ግንኙነት ማድረግ ያቆማል። እንዲህ አይነት ተግባር የሚፈጹ ግለሰቦች ካሉ በሀገሪቱ ሕግ የሚጠየቁ ይሆናል።

06/10/2022

እስኪ መርቋቸው

04/10/2022

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kidist birhan-ቅዲስት ብርሃን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share