13/07/2025
ጠቅላላ እውቀት
1.ድንግል ሁኖ የሞተ ምሁር አይዛክ ኒውተን ነው፡፡
2.በእግሩ የሚተነፍስ እንስሳ ቀንድውጣ ነው፡፡
3.ድመት በጨለማ ሽንቷ የሚያበረቀርቅ እንስሳ ናት ፡፡
4.ነጭ ድመት ብቻ የሚወለድባት ሃገር ታይላንድ ናት፡፡
5.በጀርባው መተኛት የሚችል ሰው ነው፡፡
6.አርጅታ የምትወልድ እንስሳ ድመት ናት፡፡
7.ሲቃይ ሲበዛባት እራሱን የሚያጠፍ ጊንጥ ና ሰው ናቸው፡፡
8.ሲጣሉ የሚሰዳደቡ ጉሬላና ሰው ናቸው፡፡
9.መሳቅ የሚችልና ሲስቅ የሚያምርው ሰው ነው፡
10.ህብር-ቀለማትን አይተው መለየት የሚችሉ ሰው እና ዝንጀሮ ናቸው፡፡
11.እንደ ሰው ህልም የሚያዘወትር እንስሳ ፈርስ ነው፡፡
14.ድመት በህይወት 100 ግልገሎች ትወልዳለች፡፡
15.የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዜዳንት ጆርጂ ቡሽ ከእንጨት የተሰራ አርቲፍሻል ጥርስ አላቸው፡፤
16.በአለማችን እርጅም እድሜ ያላት ከተማ ደማስቆ ናት የሶሪያ ዋና ከተማ ናት፡፡
18.ሁለት የወሲብ ብልት ያላት እንስሳ ካንጋሮ ናት፡፡
19.በአለማችን ምንም ወንዝ የሌላት ሃገር ሳውድ አርቤያ ናት፡፡
20.ዝንጀሮ ሁለት አንጎል አላት ፡፡ አንዱ ሌላ አካሏን ሲቆጣጠር ሌላው ጅራቷን ነው፡፡
21.የአፊሪካ ብሄራዊ ኮንግርስ በ1912 ተመሰረተ፡፡
22.ከነፃነት በኃላ የመጀመሪያው የጋና መሪ ኑክሩማን ነው፡፡
23.ከሰሜን አፍሪካ አገር ቀድማ ነፃነቷን የያዘች ሃገር ግብፅ ናት፡፡
24.የአፄ ተክለ ጊዮርጊስ ስም ዋክሹም ጎበዜ ነው፡፡
25.አፄ ቴዎድሮስ በ1860 ሚያዚያ 6 ዓ/ም በአርባ ዘጠኝ አመታቸው እራሳቸውን በሽውጥ አጠፉ፡፡
26.የአውሮፓ ቀኝ ገዥ ሃገሮች እንግሊዝ ፤ፈርንሳይ፤ ቤልጀም፤ ስፔን ፤ፖርቹጋል፤ ጣሊያንና ጀርመን
27.ብዙ ቁጥጥር ያርገች ሃገር እንግሊዝ ናት 15 ሃገር፡፡ አጀንዳውን የነደፈው እንግሊዛዊ ፊሪድሪክ ሉጋርድ ነው፡፡
28.መኪና መንዳት የማይችል የአለማችን ምሁር አልበርት አንስታይን ናቸው፡፡
29.ፍቅር በእንግሊዘኛ ላቭ ሲባል በግሪክ አጋፔ ወይም ኢሮስ ነው፡፤
1923- የመጀመሪያው ህገ መንግስት የፀደቀበት ፅሀፊ በጅሮንድ ተክለ ሃዋሪያ ተክለ ማሪያም፡፡
1948 -ሁለተኛው ህገ-መንግስት የፀደቀበት
1987 -ኢህአድግ(የኢትዮጵያ ህዝቦች አንድነት ዲሞክራሲያዊ ግንባር) ህገ መንግስት የፀደቀበት፡፡
1979 -ኢሕድሪ(የኢትዮጵያ ህዝቦች ድርጅት ሪፐብሊክ ) ህገ-መንግስት የፀደቀበት
ጠቅላላ እውቀት
ግንቦት ወር እንዴ ኢትዮጲያ የጨለማ እና የብርሃን ወር በማለት በተሞክሮ ይከፈላል ፡፡
የብርሃን ወር የተባለበት
ግራዛኒ ላይ ቦንብ የተወረወረበት ግንቦት 1929 ( በአብርሃም ደቦጭ ና ሞገስ አሰግዶም)
ግንቦት8/ 1930 ፕሮፌሰር አሸናፊ ከበደ የተወለዱበት ፡፡ የኢትዮጲያ ሙዚቃ ና ኪነ-ጥበብ ደራሲና የያሬድን ሙዚቃ ትምህርት ቤት የከፈቱ፡፡
ግንቦት 16/1965 አስርኛ አመት የአፊሪካ አንድነት ድርጅት የተከበረበት፡፡
ግንቦት 1896 ፊፋ በፓሪስ ከተማ የተመሰረተበት፡፡
ግንቦትወር መግቢያ ሚያዚያ27/ 1933 የአድስ ዘመን ጋዜጣ የተመሰረተበት፡፡ የድሮ ሃቀኛ የዛሬው ቱልቱላ!
ግንቦት 1936 የወጣቶች ወንዶች ክረስቲያናዊ ማዕከል (YMCA) ለንደን ተመሰረተ፡፡
ግንቦት 1921 አራት የግብፅ ጳጳስ በ አቡነ-ቄርሎስ ተቀብተው ወደ ኢትዮጲያ የመጡበት እነሱም -
1 አቡነ- አብርሃም ጎጃምና ጎንደር ሊቀ- ጳጳስ
2 አቡነ ይሳቅ ትግራይና ሰሜን ኢትዮጵያ ሊቀ- ጳጳስ
3 አቡነ ጴጥሮስ ላስታና ወሎ ሊቀ-ጳጳስ
4 አቡነ ሚካኤል ኢልባቦርና ምዕራብ ኢትዮጲያ ሊቀ-ጳጳስ