Info Times

Info Times Stay Strong
(2)

04/11/2025

Nothing can be gained with out losing
Even heaven demands DEATH.

ምንም ነገር ያለ ፈተናና ያለ መውደቅ አይገኝም
ገነትን ለመውረስ እንኳን መሞት ይኖርብሀል።
✌️✌️✌️✌️✌️

እንደፈረደብን የወንድ ልጅ መከራ  😥😥😥
04/11/2025

እንደፈረደብን የወንድ ልጅ መከራ 😥😥😥

ABD
03/11/2025

A
B
D

03/11/2025

Are you from a rich family, then f*ckoff weren't the same

02/11/2025

ተቀበል.....
አረንቋ ነው ጎጃም ዝናቡ እየናጠው.....የገባውን ሁሉ
እየዋጠው ቀረ እየሰቀለጠው።
አለ አዝማሪው ያዝ እንግዲ

ኤድናሞል ተነሳከብራስ ወደ አትላስና አካባቢው፣ እንዲሁም ከቦሌ ወደ 22 እና አካባቢው ለመጓዝ ለረጅም ዓመታት መተላለፊያ ሆኖ የቆየው ኤድናሞል አደባባይ  እየተነሳ ነው።ከብራስ ወደ አትላስ ...
02/11/2025

ኤድናሞል ተነሳ

ከብራስ ወደ አትላስና አካባቢው፣ እንዲሁም ከቦሌ ወደ 22 እና አካባቢው ለመጓዝ ለረጅም ዓመታት መተላለፊያ ሆኖ የቆየው ኤድናሞል አደባባይ እየተነሳ ነው።

ከብራስ ወደ አትላስ የሚወስደው እና ከኤድናሞል ወደ ጎላጎል የሚወስደው መንገድ እየተሰራ እንደሚገኝ የከተማው መንገዶች ባለስልጣን አስታውቋል።

02/11/2025

አሰብን ለማስመለስ ከታሰበው ሴራ በላይ ነው ያሴርኩብሽ

02/11/2025

Via Inbox ከባህር ዳር
ጓደኛዬን እወዳታለሁ ነገር ግን የእሷን ስሜት ማወቅ አልቻልሁም አብራኝ ስትሆነ ጥሩ ሴት ነቺ ወደ ስራ ከሔደች ወይ ስትሔድ ግን ተሳስታ እንኳን ወይ ስልክ አትደውሎ ወይ አታነሳ ሙሉ ቀን ጥሪ አይቀበልም ነው ሚለው ምን ላድርግ ግራ ገባኝ😥😥 እስኪ ምክር ለግሱኝ

02/11/2025

Ge a job
Work hard
Live Respected
Die with grace

02/11/2025

መልካም ዕለተ ሰንበት
back then to the time of this ቅኝት

02/11/2025

ዛሬ እሁድማደል እየታጠብን ወገን

Address

Oromiya
0039

Telephone

+251918592405

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Info Times posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share