Afar Histories Gallery

Afar Histories Gallery Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Afar Histories Gallery, Digital creator, Samara.
(3)

አፋር በጦርና በድንጋይ ዘመን እንኳ ከውጭም ሆነ ከውስጥ ወሮ ግዛቱን ለማጥቃት ለመጣ ለማንኛውም ጠላት ሁሉ ግዛቱን ያላሰነካ አኩሪ ታሪክ ያለው ጀግና ህዝብ ነው። 🥰🥰🥰
30/09/2026

አፋር በጦርና በድንጋይ ዘመን እንኳ ከውጭም ሆነ ከውስጥ ወሮ ግዛቱን ለማጥቃት ለመጣ ለማንኛውም ጠላት ሁሉ ግዛቱን ያላሰነካ አኩሪ ታሪክ ያለው ጀግና ህዝብ ነው። 🥰🥰🥰

አፋር የሰው ዘር መገኛ ብቻ ሳትሆን የውቦች የቆንጆዎችም መፍለቅያ ናት ❤🌹❤
30/09/2026

አፋር የሰው ዘር መገኛ ብቻ ሳትሆን የውቦች የቆንጆዎችም መፍለቅያ ናት ❤🌹❤

"እኛ አፋሮች ጠላትን የማንገድልበት ጥይት አንተኩስም"💪💪
30/09/2026

"እኛ አፋሮች ጠላትን የማንገድልበት ጥይት አንተኩስም"💪💪

Maacisseeni ♥️📸እንዴት አደራችሁ ♥️
30/09/2026

Maacisseeni ♥️📸
እንዴት አደራችሁ ♥️

የአፋር ህዝብ ለኢትዮጲያ ክብር የተዋደቀ፤ ዳር ድንበሯን ከውጭ ጠላት የጠበቀ፤ ለመሀል ሀገሩ የክብር ምንጭ፣የኢትዮጲያዊነት ንቡር ማሳያ ነው። የአፋር ህዝብ ባህል፣ የአኗኗር ዘዴ እና ልምድ ...
29/09/2026

የአፋር ህዝብ ለኢትዮጲያ ክብር የተዋደቀ፤ ዳር ድንበሯን ከውጭ ጠላት የጠበቀ፤ ለመሀል ሀገሩ የክብር ምንጭ፣የኢትዮጲያዊነት ንቡር ማሳያ ነው። የአፋር ህዝብ ባህል፣ የአኗኗር ዘዴ እና ልምድ እጅጉን የሚደንቅ፤ መገረምን የሚያጭር ነው።

29/09/2026

የአፋር ሴቶች ባህላዊ አለባበስ 🥰

የትርክት ችግር!!አምነን ተቀብለን፣ ተደምረን፣ ነጠላ ትርክትን ቀይረን በወል ትርክት ላይ ኢትዮጵያን ማቆም ብቻ ነው ሊያሻግረን የሚችለው።
27/08/2026

የትርክት ችግር!!

አምነን ተቀብለን፣ ተደምረን፣ ነጠላ ትርክትን ቀይረን በወል ትርክት ላይ ኢትዮጵያን ማቆም ብቻ ነው ሊያሻግረን የሚችለው።

Address

Samara

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afar Histories Gallery posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Afar Histories Gallery:

Shortcuts

Share