21/02/2023
,የአብዛኛው ሠው ቤት ያሉ ርስቨሮች
BISSKEY /የተቆለፉ ቻናሎችን የምንከፍትበት መንገዶች ከታች በተዘረዘሩት መልክ መክፈት ይችላሉ ! የኛን ቻናል መርጦ ስለ ሚከታተሉ እና ሼር ለመታደረጉልነሸ እናመሰግናለን !
📟 LEG N24 , LEG A25 , LEG H14 , NURSAT 23500+ 👇
-የምንከፍተው ቻናል ላይ FULL SCREEN ስናደርግ $CRAMBLE ሲለን ቀጥታ ሪሞቱ ላይ BISS የሚለውን ሠማያዊ 🔵 በተን ስንነካ ያመጣልናል፡፡ ከዛን ቀዩን ተጭነን ካስገባን በኋላ SAVE አድርገን እነወጣለን ከዛን ቻናሉ ይከፍታል ማለት ነው።
📟LEG N24+ , N24 pro , N24 pro iron👇
-ሪሞታችን ላይ BISS የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን፡፡
📟 SUPER MAX 9300 ባለ 2ፍላሽ 👇
-የምንፈልገውን ቻናል ከፍተን በመቀጠል MENU እንነካለን ከዛን 8ቁጥርን አራት ጊዜ ስንጫን የመሙያ ሳጥን ይመጣልናል ከዛን እንሞላለን ማለት ነው፡፡
📟 SM 2425 HD,SM2350 Power Tech and SM 2560 Brilliant ,FT 9700 Diamond እና SM 9700 Gold Plus👇
- የምንፈልገውን ቻናል እንክፈት በመቀጠል OK ስንነካ የቻናል ዝርዝሮች ይመጣልናል ከዛን ሪሞቱ ላይ ሰማያዊ በተን ስንነካ የBiss Menu ይመጣልናል Ok የሚለውን በመንካት ኮዱን ካስገባን በኋላ ሠማያዊ በተንን 2ጊዜ ስንነካ Save ያደርግናል ማለት ነው፡፡
📟 SM 9700 GOLD + CA HD 👇
- የፈለገንን ቻናል ከፍተን ሪሞቱ ላይ 9339 በመንካት ከሚመጡልን አማራጮች SSSP(twin) የሚለውን እንምረጥ ከዛን ቀይ በተንን በመንካት የቻናሉን ኮድ እናስገባና Save እናደርጋለን ከዛን ቻናሉ ራሱ ይከፍታል፡፡
📟 SM 2550 HD CA MINI 👇
-በመጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ይህንን እንከተል MENU>CONDITIONAL>ACCESS>CA SETTING> KEY EDIT> BISS> PRESS OK ከዛን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን ADD(አረንጓዴ )በተንን እንንካ በመቀጠል ቁጥሩን ካስገባን በዋላ save እናደርጋለን፡፡
📟SM 9200 CA HD,SM2425 power plus,SM 9700 + HD 👇
- ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል slow በተንን እና አንድ ቁጥርን 4ጊዜ በመንካት patch menu active እናድርግ፡፡በመቀጠል page - የሚለውን ስንነካ አዲስ window ይመጣልናል ከዛን ቁጥሩን ከሞላን በዋላ save አድርገን ሩሲቨሩን አጥፍተን ስናበራው ቻናሉን ይበረግድልናል፡፡
📟 Eurostar EB 9600,9200,9300👇
- እነኚህ ሪሲቨሮች ላይ BISS ለማስገባት MENU እንነካለን ከዛን ሠባትን 4ጊዜ (7777) እንነካለን ከዛ biss የሚል ይመጣልናል ok ብለን እናስገባና save እናደርጋለን።
📟 IBOX 3030 HD 👇
- ይህ ሪሲቨር ሁለት አይነት አገባብ አለው
- የመጀመርያው መንገድ በlatest software ሪሲቨሩን upgrade እናደርጋለን በመቀጠል ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን ከዛን ከዚህ እንወጣና AB- የሚለውን ስንነካ የBISS KEY box መሙያ ይመጣልናል ከዛን ቀይ በተን ስንነካ መሙላት እንችላለን ማለት ነው ፡፡ከዛን ቻናሉ ይከፈለ፡ታል ማለት ነው፡፡ በዚህ ካልሆነ
ይቀጥላል !