
18/06/2025
👉👉የጥንቃቄ መልእክት ለሁሉም ማህበራሰብ በሙሉ የግለሰብን የፌስቡክ አካውንት በመጥለፍ የተሳሳተ መረጃ በማካፈል በርካቶች በስህተት ውሰጥ እንዲቡ እየተደረገ ስለሆነ መረጃው የተሳሳተ መሆኑን እንድታውቅ እንገልፃለን።
በዚህም በሰሞኑ የተለየዩ የፌስቡክ ማህበራዊ ትስስር ገጾችን ሀኬሮች የግለሰቦችን ፌስቡክ አካውንትን ከራሳቸው መስፈንጠሪያ Link ጋር በመያያዝ አጭበርባሪዎች አላስፈላጊ ነገሮችን እየለቀቁ ይገኛል።የትኛዉን የመይተዎቅ link ከመንከትና ከመክፈት እንጠንቃቅ!!!
መረጃውን ለሌሎች እንድደርስ እንጠይቃለን ! እናስታውቃለን ።