Kiyya ኪያ

Kiyya ኪያ . "Keep your face always toward the sunshine—and shadows will fall behind you." ፍቅር ያሸንፋል

27/09/2024

ሰላም ሰላም ሰላም ይሁን ለመላው ኢትዮጵያውያን

ታላቅ የምስራች በ2017 ለመስራት ለማደግ የወሰናችው ነገር ግን ምን እንደምትሰሩ ግራ የገባችው

ስራ ኖሯችው በምታገኙት ገቢ ደስተኛ ያልሆናችው ገቢያችውን ማሳደግ አስባችው እንዴት እንደምታሳድጉ ግራ የገባችው

ለሁሉም መፍትሄ የሆነ የምስራች እነሆ

በአይነቱ ለየት ያለ Business አብሮ በማደግ ውስጥ የሚሰራ ዝግጁ ለሆኑ እና ለወሰኑ 7 ሰዎች ብቻ

Inbox me =
Call me = 0931416339

11/09/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Bruke Korme, Abrsh Dos Mami, Silas Siyum, Mahder Desta, Habtamu Desta

07/09/2024

የልጅ ሚካኤል አዲስ አልበም🎙️🎚️🎛️🎧🎵🎶🎷💽👨‍🎤
በTelegram ያግኙ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/lij_Micheal_New_Music

እጅግ አሳዛኝ ዜና ተወዳጁ የEbs የመዝናኛ ክፍል ባልደረባ አስፋው መሸሻ አረፈተወዳጁ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በሚዲያው ዘርፍ ረጅም ግዜ ኢትዮጵያንን በራዲዮ እያዝናና ቁምነገር በማስተማር ተወ...
14/01/2024

እጅግ አሳዛኝ ዜና

ተወዳጁ የEbs የመዝናኛ ክፍል ባልደረባ አስፋው መሸሻ አረፈ

ተወዳጁ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በሚዲያው ዘርፍ ረጅም ግዜ ኢትዮጵያንን በራዲዮ እያዝናና ቁምነገር በማስተማር ተወዳጅነትን ያተረፈ ሲሆን ከሀገር ውጭ ከወጣም በኃላ ኑሮ በአሜሪካ የተሰኜ አስተማሪ ፕሮግራም ለኢትዮጵያን ሲያቀርብ የነበረ ተወዳጅ ጋዜጠኛ ነበር

ከውጭ ሀገር ተመልሶም በEbs የእሁድ መዝናኛ ፕሮግራም ላይ ዝግጅቶችን በማቅረብ እጅግ ተወዳጅነትን ማትረፍ የቻለ የጋዜጠነትን ስነ ምግባር በአግባቡ የተላበሰ በሳል ጋዜጠኛ ነበር

ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በአሜሪካ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ በዛሬው እለት ማረፏ ተስምቷል

ለዘመድ ወዳጅና ለአድናቂወቹ መፅናናትን እንመኛለን

Follow me 🙏
03/12/2023

Follow me 🙏

This version of Facebook uses less data and works in all network conditions.

 # #እማምላክ   ፈጥኖ ደራሽ #ሰላማዊት ልብን አዳሽአረጋጊ እንባን አባሽ፡፡ማን እንዳቺ አዛኝቱየአምላክ_እናት ድንግሊቱአማላጅ_ነሽ የፍጥረቱሰውን መላሽ ከስህተቱ፡፡ማን እንዳቺ የሚየፅናናየሚ...
30/11/2023

# #እማምላክ

ፈጥኖ ደራሽ
#ሰላማዊት ልብን አዳሽ
አረጋጊ እንባን አባሽ፡፡
ማን እንዳቺ አዛኝቱ
የአምላክ_እናት ድንግሊቱ
አማላጅ_ነሽ የፍጥረቱ
ሰውን መላሽ ከስህተቱ፡፡
ማን እንዳቺ የሚየፅናና
የሚያወጣ ከፈተና
ደግፎ ከቅፎ የሚያቀና
አስታራቂ
#ሀጢአተኛን የማትንቂ
የማታወቂ
መልካም ስራሽ አስደናቂ፡፡
ማን እንደ አንቺ መከለያ
ታማኝ እናት መጠለያ
ቀና መንገድ መታመኛ
የንስሀ በር መግቢያ፡፡
ተቆርቋሪ
#የማታልፊ የሰው ጥሪ
አቤት ብለሽ አናጋሪ
ሰማያዊት ንግሰት የኛ አብሳሪ፡፡
ማን እንዳቺ ለወደቁት
ንፁህ እንቁ
ለተናቁት
ለወደቁት፡፡
የሚረዳ
የመትሞይ የሁሉን ጓዳ
እባክሽ አውጪን ከዓለም ፍዳ
ሁዋላ ጠፍተን እንዳንጎዳ፡፡
ፀበልሽ ፈዋሽ ያለዋጋ
ለእኛ እኮነሽ ባለ አደራ
እባክሽ አውጪን ከሐጢአት ተራ
እንድንኖር ከአንቺ ጋራ፡፡
መን እንደ አንቺ ያለው ለዛ
ንግግር የሚያዋዛ
በረከትን የሚያበዛ፡፡
ማን እንደ አንቺ ልዩ ስጦታ
አምላክ ያደለን የነፍስ እርካታ
ደስ አለን ዛሬ ዲያብሎስ ሲመታ
መግቢያ መውጪያ አጥቶ ሲሄድ በአንድ አፍታ
የህይወት
ገበታ፡፡
ማን እንደ አንቺ ታምረኛ
የኔ ላሉሽ ምስጢረኛ
አማላጅ ነሽ እውነተኛ

ወዴት እያመራን ነው🤔
24/11/2023

ወዴት እያመራን ነው🤔

22/11/2023

ረኤ ቅዱስ ሚካኤል

Address

Adama
Shewa

Telephone

+251993997923

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kiyya ኪያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Kiyya ኪያ:

Share