አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ

አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ኢየሱስ ውስጤ ነው

04/11/2024
ዕንባቆም 3:19፤ ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌ ነው፤ እግሮቼን እንደ ዋላ እግሮች ያደርጋል፤ በከፍታዎችም ላይ ያስሄደኛል።👉በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ለመቆም .. ለመጽና አቅም የሚሰጠን " ጌታ እግ...
23/10/2024

ዕንባቆም 3:19፤ ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌ ነው፤ እግሮቼን እንደ ዋላ እግሮች ያደርጋል፤ በከፍታዎችም ላይ ያስሄደኛል።
👉በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ለመቆም .. ለመጽና አቅም የሚሰጠን " ጌታ እግዚአብሔር ኅኃይላችን ( ብቃታችን ) ነውና ተግዳሮቶችን ሁሉ አልፈን የሰጠንን ሥራ
ፈጽመን አክብረነው እናልፋለን:: የፊታችን ቅዳሜ ከቀኑ 11 ጀምሮ ኃይልን እንቀበል ዘንድ በአንድ ልብእንጸልይ ዘንድ በሆሳዕና ቤተምህረት እንገናኝ... እሁድ ከ 2:30 ...
መልካም ይሁንላችሁ🙏🏾

ኢየሱስ 👈በዚህ ስም ላይ ክብር አለ❤🙏
26/04/2023

ኢየሱስ 👈በዚህ ስም ላይ ክብር አለ❤🙏

ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ❤🙏
26/04/2023

ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ❤🙏

Meskerem Getu🙏..አዝ፦ ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ ተመችቶኝ ነው (4x) ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ (4x) ሲከፋኝ ስጨነቅ ሆድ ሲብሰኝ ከጐኔ ሲጠፋ የሚረዳኝ ብቻዬን ያልተ...
15/02/2023

Meskerem Getu🙏..
አዝ፦ ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ ተመችቶኝ ነው (4x)
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ (4x)

ሲከፋኝ ስጨነቅ ሆድ ሲብሰኝ
ከጐኔ ሲጠፋ የሚረዳኝ
ብቻዬን ያልተውከኝ ምድረ በዳ
አለሁኝ የምትል ለተጐዳ

አዝ፦ ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ (4x)

ከወረት ያልሆነ ታላቅ ፍቅርህ
ሀዘኔን የሚያልፍ መፅናናትህ
እምባዬን ያበሰከው ደጋፊዬ
ስተክዝ ሆንክልኝ መፅናኛዬ

አዝ፦ ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ (4x)

አትከዳኝ አትለወጥ በሁኔታ
አተወኝ ስደክም ስበረታ
ፍቅርህ የፍቅሮች ሁሉ አውራ
ዘለዓለም የሚቀጥል እያበራ

አዝ፦ ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅር ተመችቶኝ ነው (4x)
ከአንተ ጋራ መዋል ማደሩ ከአንተ ጋራ (2x)

ሲከፋኝ ስጨነቅ ሆድ ሲብሰኝ (ከአንተ ጋራ)
ከጐኔ ሲጠፋ የሚረዳኝ (ከአንተ ጋራ)
ብቻዬን ያልተውከኝ ምድረ በዳ (ከአንተ ጋራ)
አለሁኝ የምትል ለተጐዳ (ከአንተ ጋራ) (2x)

ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ!!
አይኖች ሁሉ ወደ ኢየሱስ!!

ዮኒን የምትወዱ ሼር ሼር አድርጉፔጁን Like & follow❤🙏
11/01/2023

ዮኒን የምትወዱ ሼር ሼር አድርጉ
ፔጁን Like & follow❤🙏

ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ መንፈስምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ ቦታሳመልክ ሳመሰግን ልኑር ሲያንስብህ ነው ነው የእኔ ጌታ-2
20/10/2022

ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ መንፈስ
ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ ቦታ
ሳመልክ ሳመሰግን ልኑር
ሲያንስብህ ነው ነው የእኔ ጌታ-2

ከጎሳ ከዘር - ከባህል ትውፊትከሀገርም በላይ - ከብሔር በፊትሰው ነው ክቡር ሰው - የተከበረበአምሳለ እግዚአብሔር - የተመተረምኑን ቢለያይ - ድንበር አብዝቶአንድ ያደረገው - ክርስቶስ ሞቶ...
05/10/2022

ከጎሳ ከዘር - ከባህል ትውፊት
ከሀገርም በላይ - ከብሔር በፊት
ሰው ነው ክቡር ሰው - የተከበረ
በአምሳለ እግዚአብሔር - የተመተረ
ምኑን ቢለያይ - ድንበር አብዝቶ
አንድ ያደረገው - ክርስቶስ ሞቶ
ክቡር ክቡር ክቡር
ክቡር ክቡር ፍጡር

Address

Shone
Shewa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ:

Share