Bilele media ቢሌሌ ሚዲያ

Bilele media ቢሌሌ ሚዲያ እንኳን ውድኛ ቻናል በሰላም መጡ
LIKE
SHARE
FOLLOW
PLEASE 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏SUPPORT https://youtube.com/channel/UCG2v7Lo2OwCz5Fs2W9a2joQ

🧡🤍🖤ሐረመይን የስልጤ ባህላዊ አልባሳት0912245366/0933333359
14/08/2023

🧡🤍🖤
ሐረመይን የስልጤ ባህላዊ አልባሳት
0912245366/0933333359

13/08/2023
የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል አዲሱ ባንዲራ ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያ አይቼው ነው ሼር ያደረኳቹ ይሄ ይወክለናል ሁላችሁም አስተያየት ስጡበት?መቼ ነው ግን ከጎጆ ቤት የምንፋታው ? እየተውነው የም...
10/08/2023

የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል አዲሱ ባንዲራ ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያ አይቼው ነው ሼር ያደረኳቹ ይሄ ይወክለናል ሁላችሁም አስተያየት ስጡበት?
መቼ ነው ግን ከጎጆ ቤት የምንፋታው ? እየተውነው የምንመጣውን ነገር ሳይሆን ልንይዘው ልናጠናክረው የሚገባውን የጋራ የሆነ ነገር ነው ማስቀመጥ ያለብን ባዲራችን ማዕከላዊ ኢትዮጲያን የሚመጥን መሆን አለበት ብዬ ነው የማምነው የግሌ ሀሳብ ነው እስኪ እናተም አስተያየት ስጡበት?

የሳውዲ እና የዱባይ ቅርንጫፍ መዲናች ስልጤ ዞንእሩቅ አስቦ ጉዞ የጀመረው የኢብኑ አባስ መስጂድ ጉዞውን ቀጥሏል---⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐የስልጤ እናቶች ለእስልምና እምነት ያደረጉትን ገድል አንግ...
09/08/2023

የሳውዲ እና የዱባይ ቅርንጫፍ መዲናች ስልጤ ዞን
እሩቅ አስቦ ጉዞ የጀመረው የኢብኑ አባስ መስጂድ ጉዞውን ቀጥሏል---

⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐

የስልጤ እናቶች ለእስልምና እምነት ያደረጉትን ገድል አንግቦ በአይነቱ በስልጤ ዞን ከሚገኙ መሳጂዶች ግዙፍ ሆኖ ግንባታው የተጀመረው ይህ መስጂድ የብዙዎቹን ቀልብ ስቧል።

በአልቾ ውሪሮ ወረዳ የአምስቱ የስልጤ ቀደምት እናቶች ማረፊያ በሆነችው ቃዋቆቶ ከተማ ላይ በመገንባት ላይ የሚገኘው የኢብኑ አባስ መስጂድ ብዙዎች በገንዘባቸው በጉልበታቸውና በጌጦቻቸው ሳይሰስቱ ጉዞውን አድምቀው እያስኬዱት ይገኛል።

በተለይ በቅርቡ ዲዛይኑን በማሻሻል በሀገር አቀፍ ደረጃ ስመጥር ከሆኑ መሳጅዶች ተርታ እንዲሆን ለማድረግ ታቅዶ መድረሳ የአማሩ ሚናሮችና ሰፊ የመስገጃ ቦታን እንዲኖረው ተደርጎ የዲዛይን ስራው ተሰርቷል።

በመስጂዱ ግንባታ እናቶች ማቅናታቸውን ፈትተዋል ወጣቶች ጉልበታቸውን ሴቶች ውዱን የባሎቻቸውን ስጦታ ፈትተዋል አባቶች በህይወት እያለሁ ተጠናቆ በሰገድኩበት በማለት በዱዓቸው እያበረቱት ይገኛሉ።

እርሶስ ዛሬን አሸንፈው ለነገው ዋንጫ ዝግጁ ኖት?
ዛሬውኑ ይሳተፋ፣የነገውን ቤት ዛሬ ይገንቡ----

ኢብኑ አባስ መስጂድ አካ ቁጥር-ንግድ ባንክ-1000437833145
ዳሽን ባንክ-2945525546811
Via Alicho Communication

የስልጤ ባህላዊ ምግቦች በጥቂቱ1 ፍናቾ 2 ሃተካኖ3 ብላንብሎ4 ህንቃቼ 5 ጦሮሾ6 አግርድፎ7 ቁምሶ8  ሃምቾ9 ዙቆ10 ሃምል11 ካሽቲዬ12 ዞቾ13 ሎሎሃድ14 ፊንታ ፍንቶ15 ቡሾ 16 ሁንቆሎ...
09/08/2023

የስልጤ ባህላዊ ምግቦች በጥቂቱ
1 ፍናቾ
2 ሃተካኖ
3 ብላንብሎ
4 ህንቃቼ
5 ጦሮሾ
6 አግርድፎ
7 ቁምሶ
8 ሃምቾ
9 ዙቆ
10 ሃምል
11 ካሽቲዬ
12 ዞቾ
13 ሎሎሃድ
14 ፊንታ ፍንቶ
15 ቡሾ
16 ሁንቆሎ
17 ጊቴ
18 ሶብላ
19 ዳፓ
20 ሶብላ
21 ምሽረ
22 ቆሮቶ
23 ቡጳ
24 እሴት የስረይ የባቄላ ። የጊቴ ይክል ሁንጉዳዬ
25 ሁንቆሎ የጠመዤ የስናፍቆሎ የስረይ ይክል
26 ቄሳ ኡጋት የወሾ ሃይብ ጠሊል ሃይብ
27 በሰር የሞፈን የጣይ የፌቅ የጋሜላ የገደሞ ይንጫቆ የቆቄ የሁርባ
28 ሻሜተ ጥገይ ስሃራ የዘባዬ ህንጄረ የፌቀ ሃይባ
29 ሹሉዳ ሃንገብሶ ፎላ
30 ቀመ በሶ ጪኮ ሌሎቹን ቀጥሉበት...
media ቢሌሌ ሚዲያ

🕌🕌ማሻ ኣላህ ውብ የኣላህ ቤትበስልጤ ዞን በቅበት ከተማ እንብርት ላይ የሚገኘው ከሁሉም አቅጣጫ የሚታይ አንፀባራቂው _🕌🕌🕌አብድል ኣዚዝ መስጂድ 🕌🕌አመሰግናለሁ እንደ ግን ላይ እና እና ላይ...
08/08/2023

🕌🕌ማሻ ኣላህ ውብ የኣላህ ቤት
በስልጤ ዞን በቅበት ከተማ እንብርት ላይ የሚገኘው ከሁሉም አቅጣጫ የሚታይ አንፀባራቂው _🕌🕌🕌አብድል ኣዚዝ መስጂድ 🕌🕌አመሰግናለሁ እንደ ግን ላይ እና እና ላይ ግን እንደ ጋር media #ቢሌሌ ሚዲያ

07/08/2023

የስልጤ ሀድ ዋ ወግ ሸግ ቂሮት ቦዘኮ የተኬሻን ሰልጤ አፈካ ኢሳላሚኛን
የስልጤ ኡመተ ቀፈት

በተያያዘ ዜናበሰሜን አሜሪካ በተዘጋጀው የኦሮሞ ኮሚኒቲ  አመታዊ convention የሰሜን አሜሪካ የስልጤ ኮሚኒቲ በክብር ተጋብዞ በ 3 ተወካዮቹ መልዕክት እንዲያስተላልፍ ተደርጓል ።  የምስ...
03/08/2023

በተያያዘ ዜና
በሰሜን አሜሪካ በተዘጋጀው የኦሮሞ ኮሚኒቲ አመታዊ convention የሰሜን አሜሪካ የስልጤ ኮሚኒቲ በክብር ተጋብዞ በ 3 ተወካዮቹ መልዕክት እንዲያስተላልፍ ተደርጓል ። የምስጋና ሰርተፍኬትም ከአዘጋጆቹ ተበርክቶላቸዋል።
North America Oromo, Islamic community 🙏

Address

Kibet
Shewa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bilele media ቢሌሌ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Bilele media ቢሌሌ ሚዲያ:

Share