Hola- ሆላ

Hola- ሆላ 'ሆላ' ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን!🙏

With God's help, we strive to shape the next generation and show them the right path.  Compassion International
14/08/2025

With God's help, we strive to shape the next generation and show them the right path.


Compassion International


ኦቶና ❗️🤔😭😭😬😭በአሁኑ ሰዓት የዎላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ (ኦቶና) ኮምፕረንሲቪ ሪፈራል ሆስፒታል ከፍተኛ የእሳት አደጋ ስለመከሰቱ ከስፍራው የደረሰ መረጃ ያመለክታል።የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች እስ...
26/07/2025

ኦቶና ❗️🤔😭😭😬😭
በአሁኑ ሰዓት የዎላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ (ኦቶና) ኮምፕረንሲቪ ሪፈራል ሆስፒታል ከፍተኛ የእሳት አደጋ ስለመከሰቱ ከስፍራው የደረሰ መረጃ ያመለክታል።
የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች እስካሁን ወደ ቦታው አልደረሱም።

Solomon Markson
21/07/2025

Solomon Markson

#ማጽናናትህ
የመዝሙርና እና የምስክርነት ምሽት
ነሐሴ 10 | August 16
At Beza International Church


"እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል፥ ስለዚህም እኛ ራሳችን በእግዚአብሔር በምንጽናናበት መጽናናት በመከራ ሁሉ ያሉትን ማጽናናት እንችላለን።"
2 ቆሮንቶስ 1፥4

ና ና ኢየሱስ ጌታዬTizitaw Samuel❤🙏
20/07/2025

ና ና ኢየሱስ ጌታዬ
Tizitaw Samuel❤🙏

እንኳን ደስ አላችሁRahel wendwesen
20/07/2025

እንኳን ደስ አላችሁ
Rahel wendwesen

👇አዎ!🙏 ዋስትናችን ጌታ ነው🙏
20/07/2025

👇አዎ!🙏 ዋስትናችን ጌታ ነው🙏

መሥዋዕት IS OUT NOW📌📌📌https://youtu.be/ZkZ-R924ShI?si=-rgtCUgNTHOUJKCLበሚያባብል ቃል አልዋልክም ለእኔነፍስህን ሠዋህ ኢየሱስ መድህኔ/ስለእኔአንተ እውነት ...
19/07/2025

መሥዋዕት IS OUT NOW📌📌📌
https://youtu.be/ZkZ-R924ShI?si=-rgtCUgNTHOUJKCL

በሚያባብል ቃል አልዋልክም ለእኔ
ነፍስህን ሠዋህ ኢየሱስ መድህኔ/ስለእኔ
አንተ እውነት ነህ ሕይወት መሥዋዕትህ
ሁለንተናዬ የሚሠዋልህ የሚገዛልህ
አንተ ቅዱስ ነህ ንፁህ መሥዋዕትህ
ሁለመናዬ የሚገዛልህ የሚሠዋልህ

ከየትኛውም እግዚአብሔር ከሚያዝንበትና ከማይከብርበት ህይወት ተላቀን እኛ ማደሪያዎቹ በእርሱ የከበረ ፈቃድ ውስጥ ተገኝተን እርሱ ደስ ሚሰኝበትን የሕይወት መሥዋዕት ዕለት ዕለት በመኖር እንድናመልከው ፀጋው ይብዛልን!

በዚህ ስራ የተሳተፋችሁትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

Production CLOSE UP PICTURES-(John)
Song Written by-HANNA TEKLE
Music Arrangements-Fikadu Betela
Mixing and Mastering-Fikadu Betela
Live Acoustic Guitar-KaleAb Tekil
Recording-Dawit Mekonen

ይሄ ምቀኝነት የምባል ነገር ባኖር  ኖሮ እኔም አንተም እዚህ አንገኝም ነበር እኮ🤔🤠 😂😂🙆‍♂️ ምቀኛ አትሁንብኝ😉Hola- ሆላ
19/07/2025

ይሄ ምቀኝነት የምባል ነገር ባኖር ኖሮ እኔም አንተም እዚህ አንገኝም ነበር እኮ🤔🤠 😂😂🙆‍♂️ ምቀኛ አትሁንብኝ😉
Hola- ሆላ

Hanna Tekle 🎧
18/07/2025

Hanna Tekle 🎧

Address

Hossana
Shewa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hola- ሆላ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share