Caalaa - ጫላ

Caalaa - ጫላ Medical doctor-turned-entrepreneur…loyal to የኦሮሞ መንግስት…in my free time, I engage here in constructive dialogue, no matter the topic.

An attempt to connect Oromos in diaspora via timely news and information

⚖️ 'Inni of ajjeefte jedhan naaf hin seenu, haqan barbaada' - Abbaa QananiiObbo Addunyaa Waaqoo Artist Andu'aalam jaarsa...
15/03/2025

⚖️ 'Inni of ajjeefte jedhan naaf hin seenu, haqan barbaada' - Abbaa Qananii

Obbo Addunyaa Waaqoo Artist Andu'aalam jaarsa waan nutti hin ergineef Qananiin kaadhimaa isaati jechuu hin danda'u jedhan. Hariiroo isaaniis dubbatu.

↪️ https://bbc.in/4bQpKIA

የዉጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ “ራሱን ነጥሎ የወጣው የህወሓት አንጃ የፕሪቶሪያው ስምምነት ሙሉ ለሙሉ እንዳይተገበር እንቅፋት” ሆኗል አሉአቶ ጌታቸዉ ረዳ ከዉጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ...
14/03/2025

የዉጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ “ራሱን ነጥሎ የወጣው የህወሓት አንጃ የፕሪቶሪያው ስምምነት ሙሉ ለሙሉ እንዳይተገበር እንቅፋት” ሆኗል አሉ

አቶ ጌታቸዉ ረዳ ከዉጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጋር በመሆን ስለ ትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ከዲፕሎማቶች ጋር ውይይት አካሂደዋል

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ የተመራ ውይይት በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ በኢትዮጵያ ከሚገኙ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ጋር እያካሄደ ነው።

በመድረኩ ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ፤ “ራሱን ነጥሎ የወጣው የህወሓት አንጃ የፕሪቶሪያው ስምምነት ሙሉ ለሙሉ እንዳይተገበር እንቅፋት” መሆኑን ገልጸዋል።

በተጨማሪም ምርጫ ቦርድ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያካሄድ የሰጠውን መመሪያ አለመቀበሉን አስረድተዋል።

“የፌደራል መንግስት የፕሪቶሪያው ስምምነት ሙሉ ለሙሉ እንዲተገበር እየሰራ መሆኑን” የገለጹት ሚኒስትሩ፤ መንግስት የክልሉን ወቅታዊ ሁኔታ በጥሞና እየተከታተለ ነው ብለዋል፡፡

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብም በክልሉ የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት አስፈላጊውን እገዛ እንዲያደርግ ጥሪ አድርገዋል፡፡

በክልሉ ወቅታዊ የሰላም እና ፀጥታ ዙሪያ ማብራሪያ የሰጡት አቶ ጌታቸው ረዳ በበኩላቸው፤ “ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ራሱን ነጥሎ የወጣው የህወሓት አንጃ የጊዜያዊ አስተዳደሩ የዕለት ተለት ተግባራት ላይ እክል እየፈጠረ መምጣቱን” አስረድተዋል።

ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እና የፌደራል መንግሥት በክልሉ ዘላቂ ሰላም ግንባታ ያላቸውን ሚና አጠናክረው እንዲቀጥሉም ጥሪ አቅርበዋል።

አርቲስት አንዱአለም ጎሳ በቀነኒ ሞት ተጠርጥሮ ፍርድ ቤት ቀረበ  I አርቲስት አንዱአለም ጎሳ በእጮኛው ቀነኒ አዱኛ ሞት ተጠርጥሮ ከታሰረ ከሁለት ቀናት በኋላ ፍርድ ቤት መቅረቡን ጠበቃው ለ...
13/03/2025

አርቲስት አንዱአለም ጎሳ በቀነኒ ሞት ተጠርጥሮ ፍርድ ቤት ቀረበ

I አርቲስት አንዱአለም ጎሳ በእጮኛው ቀነኒ አዱኛ ሞት ተጠርጥሮ ከታሰረ ከሁለት ቀናት በኋላ ፍርድ ቤት መቅረቡን ጠበቃው ለቢቢሲ አፋን ኦሮሞ ገልጿል።

ፖሊስ እስካሁን አሻራ ማንሳቱን፣ አስከሬኑን ወደ ሆስፒታል በመላክ፣ የአስከሬን ምርመራ ማድረጉን ገልጾ የሰው ማስረጃዎችን በማሰባሰብ ላይ እንደሚገኝ ተናግሯል።

"አሁን ፎቶግራፎችን ከመዝገቡ ጋር ለማያያዝ፣ የሰዎች ምስክርነት ለመስጠት እና የአስከሬን ምርመራው እስኪመጣ ድረስ ለማጣራት 14 ቀናት ያስፈልገኛል ብሏል።

የአንዱአለም ጠበቃ በበኩሉ የዋስ መብት ይሰጥ ብሎ ቢጠይቅም ፍርድ ቤት የአስክሬን ምርመራ እንስኪደርስ በማለት 13 ቀናት ድምፃዊው በማረሚያ ቤት እንዲቆይ ወስኗል።

Ethiopian coffee at Starbucks reserve!
13/03/2025

Ethiopian coffee at Starbucks reserve!

አርቲስት አንዱአለም ጎሳ በቀነኒ ሞት ተጠርጥሮ ፍርድ ቤት ቀረበአርቲስት አንዱአለም ጎሳ በእጮኛው ቀነኒ አዱኛ ሞት ተጠርጥሮ ከታሰረ ከሁለት ቀናት በኋላ ፍርድ ቤት መቅረቡን ጠበቃው ለቢቢሲ ...
13/03/2025

አርቲስት አንዱአለም ጎሳ በቀነኒ ሞት ተጠርጥሮ ፍርድ ቤት ቀረበ

አርቲስት አንዱአለም ጎሳ በእጮኛው ቀነኒ አዱኛ ሞት ተጠርጥሮ ከታሰረ ከሁለት ቀናት በኋላ ፍርድ ቤት መቅረቡን ጠበቃው ለቢቢሲ አፋን ኦሮሞ ገልጿል።

ፖሊስ እስካሁን አሻራ ማንሳቱን፣ አስከሬኑን ወደ ሆስፒታል በመላክ፣ የአስከሬን ምርመራ ማድረጉን ገልጾ የሰው ማስረጃዎችን በማሰባሰብ ላይ እንደሚገኝ ተናግሯል።

“አሁን ፎቶግራፎችን ከመዝገቡ ጋር ለማያያዝ፣ የሰዎች ምስክርነት ለመስጠት እና የአስከሬን ምርመራው እስኪመጣ ድረስ ለማጣራት 14 ቀናት ያስፈልገኛል ብሏል።

የአንዱአለም ጠበቃ በበኩሉ የዋስ መብት ይሰጥ ብሎ ቢጠይቅም ፍርድ ቤት የአስክሬን ምርመራ እንስኪደርስ በማለት 13 ቀናት ድምፃዊው በማረሚያ ቤት እንዲቆይ ወስኗል።

የፌዴራል መንግሥት ራሱ ያቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደር ማዳን አለበት፡- ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ******************የፌዴራል መንግሥት አሁን በትግራይ ባለው ሁኔታ ውስጥ ጣልቃ እ...
13/03/2025

የፌዴራል መንግሥት ራሱ ያቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደር ማዳን አለበት፡- ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ
******************
የፌዴራል መንግሥት አሁን በትግራይ ባለው ሁኔታ ውስጥ ጣልቃ እንዲገባ የሕግ መሠረቱን ጠብቀው ባይጠይቁም፤ የፌዴራል መንግሥቱ ግን ራሱ ያቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደር ማዳን እንዳለበት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳ አስታወቁ፡፡

የጣልቃ ገብነቱ ጥያቄ ሕጉን ጠብቆ ያልቀረበው በፌዴራል ደረጃም ሆነ በክልሉ የሕጉን ሂደት የምንከተልበት ምክር ቤት ስለሌለ ነው ብለዋል አቶ ጌታቸው፡፡

የፌዴራል መንግሥት ኃይል እስከ ቅርብ ጊዜ በትግራይ ውስጥ እንደነበረ የጠቀሱት ርዕሰ መስተዳድሩ፤ በአሁኑ ሰዓት ግን ይህ የፌዴራል መንግሥት ኃይል ከክልሉ ስለወጣ ክልሉን እየረበሸ ያለው ኃይል እንደፈለገ እንዲሆን አድርጎታል ብለዋል፡፡

ጊዜያዊ አስተዳደሩም የፌዴራል መንግሥት ትግራይ ውስጥ ሌላ ጦርነት እንዳይኖር በጥንቃቄ እንዲንቀሳቀስ እንደሚፈልግ ጠቅሰው፣ የፌዴራል መንግሥት ጣልቃ ይግባ ማለት ጦርነት ይኑር ማለት አይደለም ብለዋል፡፡

የክልሉ መንግሥት አቅሙ ቢጠናከር አሁን ያለው ረባሽ ኃይል ከፖሊስ ኃይል አቅም በላይ የማይሆን ቢሆንም፤ የፌዴራል መንግሥት ይህን የአቅም ክፍተት በመሙላት ሕገወጦችን ሊያስቆም እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡

ክልሉ አሁን እየተጠቀመ ያለው በጀት የፌዴራል መንግሥቱን ድጋፍ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡

የትግራይ ክልል ከፍተኛ ችግር ወስጥ እየገባ ያለው በውስጡ በተፈጠረ ችግር ምክንያት መሆኑን ጠቅሰው፤ ይህ ደግሞ የፌዴራል መንግሥት አስፈላጊውን ድጋፍ እንዳያደርግ አድርጓል ብለዋል፡፡

ትጥቅ ማስፈታት እና መልሶ የማቋቋም አካሄድን ለማስፈጸም የተሄደበት ርቀት በቂ እንዳልሆነ ያወሱት ርዕሰ መስተዳድሩ፣ ለዚህ ደግሞ ክልሉን የሚያተራምሱ ኃይሎች እንቅፋት እየፈጠሩ መሆኑ ትልቅ ምክንያት መሆኑን ጠቅሰዋል።

እነዚህ ውጥንቅጥ የሚፈጥሩ አካላት ከፌዴራል መንግሥት ጋር መሥራትን እንደ ባንዳነት እየቆጠሩና ጊዜያዊ አስተዳደሩን እያሸማቀቁ፤ በሌላ በኩል ሥልጣንን ለመለመን ግን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር እንደሚመላለሱ ተናግረዋል፡፡

ለትግራይ ሕዝብ የሚጠቅመው ከፌዴራል መንግሥት እና ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ተቀራርቦ መሥራት እንደሆነ እና ይህ ግንዛቤ ደግሞ ሕዝቡ ጋር እንዳለም ርዕሰ መስተዳድሩ ተናግረዋል፡፡
EBC

Magaalaan finfinnee kantiibaa 5ffaa argatte!!

Geetachoo Raddaa magaalaa maqaleetii ariyamuu mirkaneesseera.
Pirzdaantiin Tigraay kun garee dr Debretsion Tigraay irraa ariyamee magaalaa finfinnee irraa ibsa kennaa

Kana jechuun Magaalaan finfinnee kantiibaa 5ffaa argattee jiraachuu isiiti.
Abiyyi
Adanech
Shimallis
Araggaa Kabbadaa
Geetachoo Raddaa
Walumaagalatti magaalaan finfinnee kantiibaa 5ffa argachuu isiiti.

ደፂ wants Getachew to bend over and let him do everything he wants 😂
12/03/2025

ደፂ wants Getachew to bend over and let him do everything he wants 😂

12/03/2025

Ertiraa irraa haqa qabna🇪🇷💃
Simannaa Abiyyi Ahmedif Hararitti!!

12/03/2025

በደብረጺዮን የሚመራው ህገወጡ ታጣቂ (አደመ) ቡድን ሰላማዊ ሰልፍ የወጣ ህዝብ ላይ የተኩስ እርሙታ ዛሬ ከፍቷል::

From everything I have read so far, it seems unlikely that she was suicidal, especially considering her happy presentati...
11/03/2025

From everything I have read so far, it seems unlikely that she was suicidal, especially considering her happy presentations earlier in the day and her interactions with friends. There was no indication of distress, no sign that she intended to harm herself. Accidents happen without warning or pre-accident behaviors from either party. So, the most plausible explanation is that this was a tragic accident, entirely unplanned and in no way premeditated. Of course, further investigation is needed to understand exactly what happened

ለአርቲስት አንዱአለም ጎሳ እና ለመላው ቤተሰቦቿ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥ
11/03/2025

ለአርቲስት አንዱአለም ጎሳ እና ለመላው ቤተሰቦቿ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥ

11/03/2025

ምንድነው የተፈጠረው?

I የድምፃዊ አንዱአለም ጎሳ ማናጀር የሆነው ለሊሳ እንድሪስ የተፈጠረውን ለቢቢሲ አፋን ኦሮሞ ከሰጠው ምላሽ በፋስት መረጃ እንደሚከተለው እናቀርበዋለን።
ንጋት 11:00 ሰዓት ስልክ ተደውሎ «ቀነኒ ተጎድታ ሆስፒታል ገብታለች ቶሎ ድረስ» እንደተባለ የሚናገረው ለሊሳ እሱ ሩቅ በመሆኑ በሰዓቱ መድረስ እንዳልቻለ ይናገራል።

ቦሌ አራብሳ ከአመት በላይ በጋራ ከሚኖሩበት መኖሪያ ቤታቸው ከአምስተኛ ፎቅ እንደወደቀች እና ምን እንደተፈጠረ ፖሊስ እያጣራ መሆኑ ተነግሯል።

ክስተቱ ከተፈጠረ በኋላ በቅርብ በሚገኘው ያኔት ሆስፒታል ከገባች በኋላ ጠዋት ፖሊስ መጥቶ ሬሳዋን ወደ ሚኒሊክ ሆስፒታል ለምርመራ ከወሰደ በኋላ የምርመራ ውጤት እስኪወጣ አስክሬኗ ወደ ቤተሰቦቿ ሱሉልታ መሄዱ ነው የተገለፀው።

ድምፃዊ አንዱዓለም ጎሳ ለጥያቄ ትፈለጋለህ ተብሎ ከሆስፒታል ወደ ፖሊስ ጣቢያ ተወስዶ እዛ የሚገኝ ሲሆን እኛ የምናውቀው እስካሁን አለመታሰሩን ነው ምርመራ እናድርግ ብሎ ነው ፖሊስ የወሰደው ሲል ማናጀሩ ይናገራል።

ለሁለት አመታት በፍቅር ከቆዩ በኋላ በቅርቡ ጋብቻቸውን ለመፈፀም እየተዘጋጁ እንደሆነ አውቃለሁ ሲል ለሊሳ ይናገራል።

«ቀን እስከ ማታ የልደት ፎቶዎችን ሳነሳት ነበር፣ ጠዋት መርዶ አረዱኝ» ወንደወሰን በጋሻው በፎቶግራፍ  ስራዎች ካፈራዋቸው ወዳጆቼ መካከል የቀኝ እጄ የምላት እህቴ ቀነኒ አዱኛ መካሪዬ ጎደኛ...
11/03/2025

«ቀን እስከ ማታ የልደት ፎቶዎችን ሳነሳት ነበር፣ ጠዋት መርዶ አረዱኝ» ወንደወሰን በጋሻው

በፎቶግራፍ ስራዎች ካፈራዋቸው ወዳጆቼ መካከል የቀኝ እጄ የምላት እህቴ ቀነኒ አዱኛ መካሪዬ ጎደኛዬ የክፉ ቀን ወዳጄ ነበረች ::

ትላንት መጋቢት 1/2017 ከቀኑ 10:00 ጀምሮ እነዚን የልደት ፎቶዎች ሳነሳት ነበር ማታ 1:00 በሰላም ተለያየትን ዛሬ ጠዋት መጋቢት 2/2017 ጠዋት ማረፏን አረዱኝ::

ወንዴክስ ስቱዲዮ (ወንደሰን በጋሻው) ለቤተሰቦቿ እና ለመላው አድናቂዎቿ መፅናናትን ይመኛል::

11/03/2025

Hojii moodelii fi beeksisawwan gara garaa hojjechuun, keessumaa ammoo uffannaawwan aadaa Oromoo beeksisuun marsaalee hawaasaa irratti kan beekamtu Shamarree Qananii Addunyaa lubbuun darbuun gabaafame. Shamarree Qananiin halkan edaa mana jireenyaa isaanii Magaalaa Finfinnee, kutaa magaalaa...

11/03/2025
👍
10/03/2025

👍

ዋይት ማን ጉብኝት! He looks so much like his father
09/03/2025

ዋይት ማን ጉብኝት! He looks so much like his father

Address

Kuyera
Shewa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Caalaa - ጫላ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Caalaa - ጫላ:

Share