የጉራጌ ስፖርት/gurage sport

የጉራጌ  ስፖርት/gurage sport የተንቢ
የብሳቢ

ክለባችን ካስፈረማቸው ጥቂቶቹ እነዚህ ይመስላሉየተወሰኑት የቡድኑ የቀድሞ አባል ይመስሉኛል
17/08/2023

ክለባችን ካስፈረማቸው ጥቂቶቹ እነዚህ ይመስላሉ
የተወሰኑት የቡድኑ የቀድሞ አባል ይመስሉኛል

እንኳን ደስስስ ያላቹ ቤተሰቦች ያለፈው አልፏል ለቀጣይ በጣም ይታሰብበት
06/07/2023

እንኳን ደስስስ ያላቹ ቤተሰቦች
ያለፈው አልፏል ለቀጣይ በጣም ይታሰብበት

ነገ ወልቂጤ ከነማ ከአዳማ አቻው ጋር የሚያደርገውን ወሳኝ እና የመጨረሻ ጨዋታ የውዴታ ግዴታ ነጌ ማንም ማይቀርበት ነውወልቂጤ ላይ የተወሰኑ መኪኖች ተዘጋጅተዋል እና ማንም እንዳይቀርመልካም ...
05/07/2023

ነገ ወልቂጤ ከነማ ከአዳማ አቻው ጋር የሚያደርገውን ወሳኝ እና የመጨረሻ ጨዋታ የውዴታ ግዴታ ነጌ ማንም ማይቀርበት ነው
ወልቂጤ ላይ የተወሰኑ መኪኖች ተዘጋጅተዋል እና ማንም እንዳይቀር
መልካም ጨዋታ ለኛው ውድ ክለባችን ወልቂጤ ከነማ ❤️

 # የDSTV የቀጥታ ስርጭት ከ24ኛው ሳምንት በኃላ  ተቋርጦ የነበረው  የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የቀጥታ የዲኤስቲቪ ሽፋን  በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሜዳ ከሐሙስ ጀምሮ  ከ28ኛ እሰከ...
06/06/2023

# የDSTV የቀጥታ ስርጭት

ከ24ኛው ሳምንት በኃላ ተቋርጦ የነበረው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የቀጥታ የዲኤስቲቪ ሽፋን በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሜዳ ከሐሙስ ጀምሮ ከ28ኛ እሰከ 30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የቀጥታ ሽፋኑ የሚቀጥል ይሆናል።

በተጨማሪም በሐዋሳ መካሄድ የነበረበትና በጨዋታው ወቅት በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ምክንያት ሳይካሄድ የተዘዋወረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታም እንዲሁ የቀጥታ ሽፋን የሚገኝ ይሆናል።

ወልቂጤ ከነማንጌታነህ ከበደ ብቻውን ሚጫወትበት ቡድንዛሬም በጌታነህ 2 ጎሎች አሸንፈናልምስጋና ይገባቸዋል
29/05/2023

ወልቂጤ ከነማን
ጌታነህ ከበደ ብቻውን ሚጫወትበት ቡድን
ዛሬም በጌታነህ 2 ጎሎች አሸንፈናል
ምስጋና ይገባቸዋል

"በማህጸን ካንሰርና ዕጢ ልሞት ነዉ ድረሱልኝ!"የእናታችን አሳዛኝ ንግግር…•ወይዘሮ ፈቲሃ ሸሪፍ በወልቂጤ ከተማ አደባባይ ገባ ብሎ ዳሰስ ባለች ትንሽዬ ቤት ተኝተዉ የህክምና ገንዘብ በማጣታቸ...
01/05/2023

"በማህጸን ካንሰርና ዕጢ ልሞት ነዉ ድረሱልኝ!"
የእናታችን አሳዛኝ ንግግር…

ወይዘሮ ፈቲሃ ሸሪፍ በወልቂጤ ከተማ አደባባይ ገባ ብሎ ዳሰስ ባለች ትንሽዬ ቤት ተኝተዉ የህክምና ገንዘብ በማጣታቸዉ ምክንያት ሞታቸዉን ይጠባበቃሉ።

ከሰል እየቸረቸሩ አራት ልጆች ያሳድጉ ነበር ዛሬ ይህንንም ስራ መስራት አቅቷቸዉ የመታከሚያ አቅም አጥተዉ የአልጋ ቁራኛ ሆነዋል።

የማህጸን ካንሰርና ዕጢ ታማሚ እናታችን በሀገሪቱ አሉ የሚባሉ ሆስፒታሎች ከሰል ቸርችረዉ በሚያገኙት ገንዘብ ይታከሙ የነበር ሲሆን ከጥቁር አንበሳ–ጅማ ሆስፒታል ሄደዉ መታከም እንዳለባቸዉና ለህክምናዉም እስከ ሁለት መቶ ሺህ ብር እንደሚያስፈልጋቸዉም ነግረዋታል።

ለህክምና ከ2መቶ ሺህ ብር በላይ የተጠየቁት እኚሁ እናታችን ከአቅማቸው በላይ ስለሆነ ሁላችንም የምንችለዉን እንደግፋቸዉ ዘንድ የትብብር ጥሪ እናስተላልፋለን።

እጅግ በጣም ነዉ የሚያሳዝኑት እንደግፋቸዉና እናሳክማቸዉ መርዳት ለምትፈልጉ ደጋግ እጆች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

1000367891177 ( ዉድነሽ መሀመድ)

ስልክ ቁጥር :– 0922514131

መስጠት የለመዱ እጆች ሁልጊዜም በፈጣሪ ዘንድ ትልቅ ቦታ አላቸዉ።
#ሼር ይደረግ!
Via ኑሬ ረጋሳ

ለሰብሪና ህክምና እስካሁን በደጋጎች 80 ሺህ ብር አካባቢ ነዉ ድጋፍ የተደረገላት። የ2 አመቷ ሰብሪና ልብ ህክምና እስከ አንድ ሚሊየን ብር የሚያስፈልግ እንደሆነም ይታወቃል። ዘካተል ፊጥር ...
17/04/2023

ለሰብሪና ህክምና እስካሁን በደጋጎች 80 ሺህ ብር አካባቢ ነዉ ድጋፍ የተደረገላት።

የ2 አመቷ ሰብሪና ልብ ህክምና እስከ አንድ ሚሊየን ብር የሚያስፈልግ እንደሆነም ይታወቃል።

ዘካተል ፊጥር የምታወጡ እህት ወንድሞቼ ሰብሪናን ከሞት እንታደጋት።

ህጻኗ ወላጅ እናትና አባት ጭንቀት የሁላችንም ጭንቀት ሲሆን የምንችለዉን በመርዳት እንድረስላቸዉ።

መርዳት ለምትፈልጉ ሰጪ እጆች በእናቷ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተ አካዉንት ድጋፍ ታደርጉ ዘንድ ይማጸናሉ።

በኢትዮጵያ ንግድ 1000089360491

ስልክ

0919381630 የወላጅ እናት
0940610694 የወላጅ አባቷ

ህጻን ሰብሪና አህመድ የኛ የሁላችንም ልጅ ነች እናድናት !!

መስጠት የለመዱ እጆች በፈጣሪ ዘንድ ትልቅ ቦታ አላቸዉ።

አላህ ለይለቱል ቀድር ገጥሞአቸዉ ከሚጠቀሙ ሰዎች ያድርገን።

አዲሱ የፌስቡክ ፔጄን follow ያድርርጉ 🙏🙏🙏
https://www.facebook.com/100087233086419/posts/106530792264690/?flite=scwspnss

ቴሌግራም 🙏🙏🙏
https://t.me/nure_regassa

youtube 🙏🙏🙏
https://youtu.be/lrtcjQiqhxE ሰብስክራይብ ያድርጉ

ኑሬ ረጋሳ

የነብስ አድን ጥሪበቡታጂራ ከተማ የ12ተኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ሪሀና ሳኒ ደልዋና ለረጅም ጊዜ በልብ ህመም ስትሰቃይ ቆይታ አምና የተሳካ የልብ ቀዶ ጥገና አድርጋ መልካም ጤንነት ላይ የነበ...
13/04/2023

የነብስ አድን ጥሪ

በቡታጂራ ከተማ የ12ተኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ሪሀና ሳኒ ደልዋና ለረጅም ጊዜ በልብ ህመም ስትሰቃይ ቆይታ አምና የተሳካ የልብ ቀዶ ጥገና አድርጋ መልካም ጤንነት ላይ የነበረች ሲሆን ዘንድሮም ድጋሚ ቀዶ ጥገና ማድረግ አለብሽ ተብላ ለሱ ስትዘጋጅ የምትወስዳቸው መድሀኒቶች ኩላሊቶቿን ነክተውት ሁለቱም ኩላሊቶቿ ፌይል በማድረጋቸው ዲያሊሲስ በማድረግ ላይ ትገኛለች ከዛም በተጨማሪ ፤ሳንባዋ ውሀ ቋጥሮ እየተቀዳላት ይገኛል።
አሁን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ተኝታ ህክምናዋን እየተከታተለች ያለች ሲሆን
ቤተሰቦቿ እስካሁን አሳክመው አሁን ከአቅም በላይ ስለሆነባቸው የወገኖቻቸውን እርዳታ ስለሚሹ ተረባርበን ይህቺን ምስኪን ወጣት እናድናት🙏🙏🙏

የእናቷ ቁጥር +251900624927
ንግድ ባንክ 1000246666017 እናቷ (AMINA SHIFA BADILO)

Address

Wolkite
Shewa

Telephone

+251912024293

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የጉራጌ ስፖርት/gurage sport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share