Belay Birhanu በላይ ብርሃኑ

Belay Birhanu በላይ ብርሃኑ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Belay Birhanu በላይ ብርሃኑ, Digital creator, Sidama, Sidama.

23/09/2025

follow me i will back to
7k አስገቡኝ 👇👇
Belay Birhanu Bute

 !እድገት የሒደት ጉዳይ ነው፡፡ አላያችሁትም ማለት አላደጋችሁም ማለት አይደለም፡፡ አንዳድ እድገቶች ውስጣዊ መሆናቸውን  አትዘንጉ፡፡በያዛችሁት መንገድ የሚጠበቅባችሁን ኃላፊነት ለይታችሁ እስ...
04/12/2024

!

እድገት የሒደት ጉዳይ ነው፡፡ አላያችሁትም ማለት አላደጋችሁም ማለት አይደለም፡፡ አንዳድ እድገቶች ውስጣዊ መሆናቸውን አትዘንጉ፡፡

በያዛችሁት መንገድ የሚጠበቅባችሁን ኃላፊነት ለይታችሁ እስካወቃችሁና በየዕለቱ መወጣታችሁን እርግጠኛ እስከሆናችሁ ድረስ የእድገታችሁን ጉዳይ ለሒደት መተው ተለማመዱ፡፡

Facebook: 👉 https://www.facebook.com/belaybirhanubute
page: 👉 https://www.facebook.com/profile.php?id=61551629594825
Telegram: 👉 t.me/BelayBirhanuBute_3B
TikTok: 👉 https://www.tiktok.com/
Instagram: 👉 https://www.instagram.com/belaybirhanubute_3b

 !በየቀኑ የምትለፋቸው ትናንሽ ልፋቶች ትልቁ ምኞትህን እውነት ያደርጉታል፤ አሁን የማይመስሉህ ነገሮች የሚሳኩት ጥረትህን ካላቆምክ ነው።💪 Be strong , Never Give Up
26/10/2024

!
በየቀኑ የምትለፋቸው ትናንሽ ልፋቶች ትልቁ ምኞትህን እውነት ያደርጉታል፤ አሁን የማይመስሉህ ነገሮች የሚሳኩት ጥረትህን ካላቆምክ ነው።

💪 Be strong , Never Give Up

26/10/2024

ወደ ሰው ስትጮህ ሰው ትረብሻለህ
ወደ እግዚአብሔር ስትጮህ ግን መልስ ታገኛለህ!!

ተመሳሳይ ነገር እያደረግክ   አትጠብቅ!🔹ተመሳሳይ ነገር ላይ ሆነን የተለየ ነገር መጠበቅ አብዛኞቻችን ጋር የሚስተዋል ስህተት ነው።ምንም አይነት ተጨማሪ ጉልበት ፣ ጥበብ እና ስልት ሳንጠቀም...
11/02/2024

ተመሳሳይ ነገር እያደረግክ አትጠብቅ!
🔹ተመሳሳይ ነገር ላይ ሆነን የተለየ ነገር መጠበቅ አብዛኞቻችን ጋር የሚስተዋል ስህተት ነው።
ምንም አይነት ተጨማሪ ጉልበት ፣ ጥበብ እና ስልት ሳንጠቀም ነገሮች ተቀይረው ማየት በጣም የተሳሳተና ሊሆን የማይችል ነገር ነው።
➨ ሯጮች 🏃‍♂??‍♂ #በተመሳሳይ ፍጥነት እስከ ማለቂያው ድረስ ከሮጡ በኋላ ፍፃሜውን የተለየ ፍጥነት ወይም ደግሞ የተለየ የራሳቸው #ጥበብ በመጠቀም ከነበሩበት ቦታ ወደፊት በመግባት ። አየህ ህይወትም ልክ እንደ ሩጫው ነች የተለየ ነገር ስታደርግ የተለየ ነገር ታገኛለህ። ስለዚህ ወዳጄ የተለየ ለውጥ የምትፈልግ ከሆነ የተለየ ነገር ማድረግ መቻል አለብህ።
🔹የተለየ ነገር ማድረግ ብያቅትህ እንኳን አሁን ከነበርክበት ህይወት ቀይረህ በአዲስ መንፈስ እና ራዕይ መጓዝ አለብህ/አለብን❗

ድንቁ ፍጡር አንተ ነህ !ፈጣሪ ሁሉንም የሰው ልጆች እኩል አድርጎ ፈጥሯል። እራስህን ከሀብት አንፃር ከመዘንከው ብዙ የጎደለህና ለዚህ አለም የተፈጠርክ እንዳልሆንክ እያሰብክ ለራስህ የሚኖርህ...
09/02/2024

ድንቁ ፍጡር አንተ ነህ !
ፈጣሪ ሁሉንም የሰው ልጆች እኩል አድርጎ ፈጥሯል። እራስህን ከሀብት አንፃር ከመዘንከው ብዙ የጎደለህና ለዚህ አለም የተፈጠርክ እንዳልሆንክ እያሰብክ ለራስህ የሚኖርህ አመለካከት የወረደ እንዲሆን ታደርገዋለህ ይህ ደግሞ እራስህ ላይ እንዳትሰራ ያደርግሀል።
ብታምነኝም ባታምነኝ ከነ ረሀብህ፣ከነ መታረዝህ፣ከነ መጠማትህ፣ከነ መታመምህ አንተ እፁብ ድንቅ ሰው ነው ።
ምክንያቱም አለም ላይ አንተን የሚመስል ፍጡር የለም አንተ የፈጣሪ ተዓምራዊ ፍጡር ነህ ።

✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️በማን አለብኝነት ስሜት ለአርሶ አደሩ ወቅቱ በሚፈልገው ልክ ሁሉ የአፈር ማዳበሪያ ሳያቀርቡ ቀርተው "ሂሴን ተቀብያለው" ብሎ ማለፍ በቀጣይውም ታማኙን  አርሶአደር ለማሞ...
29/01/2024

✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️

በማን አለብኝነት ስሜት ለአርሶ አደሩ ወቅቱ በሚፈልገው ልክ ሁሉ የአፈር ማዳበሪያ ሳያቀርቡ ቀርተው "ሂሴን ተቀብያለው" ብሎ ማለፍ በቀጣይውም ታማኙን አርሶአደር ለማሞኘት ልዩ ዝግኝት እንዲያደርጉ መንገድ ከፋች ይሆንላቸዋል።

ስለሆነም በዚህ ጉዳዩ በቀጥታ በተሳተፉ ሀላፊዎች፣ ባለሙያዎች፣ ነጋዴዎች እና ግለሰቦች በክልላችን ውስጥ አሁን የተጀመረው የህግ የበላይነት ተጠናክሮ መቀጠልና መረጋገጥ አለበት።

በተጨማሪም ዘር አቀርብልሀለው በማለት ከአርሶ አደሩ ገንዘብ ሰብስበው የተሰወሩ የዘርፉ ባለሙያዎች ላይ ልዩ ክትትል ተደርገው ተጠያቂ እንዲሆኑ ማድረግ የህግ ብቻ ሳይሆን የዜግነት ግዴታችን ይሁን!!

➡️ !!

Address

Sidama
Sidama

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Belay Birhanu በላይ ብርሃኑ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Belay Birhanu በላይ ብርሃኑ:

Share