Yosef petros

Yosef petros መልካምነት ለራስ ነዉ ❤❤✝️✝️

06/06/2026

👉Kaaliiqi tiyyi're giwannohu lamalu coye no. Hakkuno:
1. Boonaleette ille.
2. Kaphaancho arrawo.
3. Keeraancho manna sh*tanno anga.
4. Busha malanno wodana.
5. Bunshete rakkanno lekka.
6. Kaphu aana kapho leddanno naqaashe.
7.Roduuwu mereero gibbo wixxannore.
Lawishsha 6÷16-19

‎🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ🙏👉እንደ ስኳር ጣፋጭ ሁኑ !!!📌📌📌‎ስኬታማ ሰዎች ከንፈር ላይ ሁለት ነገር ይስተዋላል፡፡ አንደኛው "ዝምታ" ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ "ፈገግታ" ነው፡፡‎...
10/01/2026

‎🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ🙏
👉እንደ ስኳር ጣፋጭ ሁኑ !!!📌📌📌
‎ስኬታማ ሰዎች ከንፈር ላይ ሁለት ነገር ይስተዋላል፡፡ አንደኛው "ዝምታ" ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ "ፈገግታ" ነው፡፡
‎ልንገርህ ስኳርና ጨው አንድ ላይ አደባልቀህ መሬት ላይ ብትበትነው ቁጫጮቹ ጨውን ትተው ስኳሩን አንስተው ይሄዳሉ፡፡ አንተም ህይወትህን የሚያጣፍጡልህን ወዳጆች ምረጥና ጣፋጭ ኑሮን ኑረው፡፡
‎ግብህ ጋር መድረስ ከተሳነህ መንገድህ እንጂ መድረሻህ አይቀየር፡፡ አስታውስ! ዛፎች ቅጠላቸውን እንጂ ስራቸውን አይቀይሩም፡፡
‎ደሞም አስታውስ! ለጨኸው ውሻ ሁሉ እየቆምክ ድንጋይ የምትወረውር ከሆነ ፈፅሞ ካለምከው አትደርስም፡፡
‎ክብደት መስጠት ባለብህ ጉዳዮች ላይ ክብደት ስጥ፡፡ ቀለል ማድረግና አንዳንዴም ማለፍ ባለብህ ጉዳዮች ላይ ጊዜህን አታባክን፡፡
‎ከአሳማ ጋር በጭራሽ አትላፋ፤ ሁለታችሁም ትቆሽሻላችሁ፡፡ አሳማው ግን በመቆሸሹ ቅንጣት አይከፋውም፤ እንደውም ደስ ይለዋል፡፡

Address

Sidama
Sidama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yosef petros posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share