ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ኢትዮጵያ, Media/News Company, Shone, Sidamo.

  💪💪💪ማልያዉን ካሸነፈ?
08/04/2025

💪💪💪
ማልያዉን ካሸነፈ?

ከበድ ሚዛን   Eyu
27/03/2025

ከበድ ሚዛን Eyu

25/09/2024

በሊባኖስ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጥሪ ቀረበ
*****************

በሊባኖስ በተለይም በደቡብ እና ምሥራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሊባኖስ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ጽሕፈት ቤት ጥሪ አቅርቧል፡፡

ጽሕፈት ቤቱ በደቡብ እና ምሥራቅ ሊባኖስ ያለው የፀጥታ ችግር እየተባባሰ መምጣቱን ተከትሎ በአካባቢዎች ያሉ ዜጎችን ለይቶ ማወቅ አስፈላጊ ሆኖ መገኘቱን ጠቁሟል፡፡

በመሆኑም በአካባቢው የሚኖሩ ወገኖች ከታች በተቀመጠው መሠረት ስማቸውን ፓስፖርት ላይ አንደተፃፈው፣ የፓስፖርት ቁጥር እና ስልክ ቁጥራቸውን እንዲያስመዘግቡ ጥሪ አቅርቧል፡፡

በዚሁ መሠረት በደቡብ ሊባኖስ (ታየር፣ ሱር፣ ቢንት ጅቤል፣ ማርጃዩን፣ ነበትዬ፣ ሳይዳ እና አካባቢው) የሚገኙ ወገኖች በስልክ ቁጥር 03-7354 51 ወይም 03-87-10-89 እንዲሁም በምሥራቅ ሊባኖስ (አልቤክ፣ ቤካ ሸለቆ እና አካባቢው) የሚገኙ ደግሞ በስልክ ቁጥር 81 77-62-51 ወይም 81-63-07-98 በመደወል እንዲመዘገቡ ጄኔራል ጽሕፈት ቤት አሳስቧል፡፡

አዲስ አበባ/ #ፊንፊኔ
21/09/2024

አዲስ አበባ/ #ፊንፊኔ

21/09/2024

😭😭😭

ኢትዮ ቴሌኮም ከሼንዜን ግሪንቴክ አርኤፍ ኮሚዩኒኬሽን ሊሚትድ ጋር የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እውን ለማድረግ የሚያግዙ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባትና ለማልማት የሚያስችል የ...
21/09/2024

ኢትዮ ቴሌኮም ከሼንዜን ግሪንቴክ አርኤፍ ኮሚዩኒኬሽን ሊሚትድ ጋር የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እውን ለማድረግ የሚያግዙ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባትና ለማልማት የሚያስችል የውጭ ምንዛሪ አቅርቦትን ያካተተ ስትራቴጂያዊ የአጋርነት ስምምነት አደረገ።

ስምምነቱ፣ በዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩና በሼንዜን ግሪን ቴክ አር ኤፍ ኮሚዩኒኬሽን ሊሚትድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ፣ አቶ ሊዮ ካይ መካከል የኩባንያችን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት የተፈጸመ ሲሆን ሊዮ ካይ አፍሪካን ሲጎበኙ የመጀመሪያ ጊዜያቸው መሆኑን ገልጸዋል።

ግሪንቴክ በቻይና አስር ግዙፍ ከሆኑ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ውስጥ አንዱ ሲሆን የኮሙኒኬሽን እና ዲጂታል ሶሉሽኖችን በማበልጸግ አንጋፋ ኩባንያ ነው፡፡
(ኢትዮ ቴሌኮም)

Address

Shone
Sidamo

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢትዮጵያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share