Be Fom

Be Fom እግዚአብሔር መልካም ነው🙏🙏

08/12/2025
❤❤❤
07/12/2025

❤❤❤

25/11/2025

Zerhun Asefa ና Abriham Chebeso ፍስሐ ገነት ሲሊም ነው!

የይ/ጨፌ ወረዳ አስተባባሪዎች መፈተሽ አለባቸው። በባለፈው በካብነዎች ሹመት እጃቸው ረዥም መሆናቸው አረጋግጠናል። በዝርዝር ...
23/11/2025

የይ/ጨፌ ወረዳ አስተባባሪዎች መፈተሽ አለባቸው። በባለፈው በካብነዎች ሹመት እጃቸው ረዥም መሆናቸው አረጋግጠናል። በዝርዝር ...

18/11/2025

ዲላ፣ይ/ጨፌ ወረዳና ከተማ፣ ወናጎ ወረዳና ከተማ፣ ቡለ ወረዳና ከተማ፣ ጮርሶ፣ ገደብ ወረዳና ከተማ፣ ጨለለክቱ ወረዳና ከተማ፣ረጰዎች አላችሁ?✊✊☝️☝️💪💪

17/11/2025

የዛሬ በስኬት ተጠናቋል። አድማው ነገም ይቀጥላል...
ፍትህ ለጌዴኦ ዞን መንግስት ሰራተኞች

በጌዴኦ ዞን ከነገ ሰኞ ጀምሮ በአዲሱ ደመወዝ ምክንያት በሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደር የመንግስት ስራ ይቆማል።
16/11/2025

በጌዴኦ ዞን ከነገ ሰኞ ጀምሮ በአዲሱ ደመወዝ ምክንያት በሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደር የመንግስት ስራ ይቆማል።

15/11/2025

ከሰኞ ጀምሮ በአዲሱ ደመወዝ ምክንያት በጌዴኦ ዞን የመንግስት ስራ ይቆማል።

12/11/2025

ጮርሶ ፋይናንስ አከባቢ ነግቷል?
መረጃ ያላችሁ ሰዎች አጋሩን

Yirgacaffe Rogi Mari'et Min 4xxe Dowweka 32ka Deettichcha Ya'a me'isa safeexa kule'een‎‎Onkleessa 22/2018 G.w Yirgacaffe...
01/11/2025

Yirgacaffe Rogi Mari'et Min 4xxe Dowweka 32ka Deettichcha Ya'a me'isa safeexa kule'een

‎Onkleessa 22/2018 G.w Yirgacaffe Rogi Kommunikeeshine

‎Mari'et Min 4xxe Dowweka 32ka Deettichcha Ya'a me'isa safeexa kule'een ‎4xxe Dowweka 32ka Deettichcha Ya'i mari'et minikanna Aadanna daa'unsot borreess min ijjarss geyeeba towwe assati safemeexe kaddeexxa rogink mari'et min ege'nisheen.

‎Odo ba'laxxin hingge afemanoxxe kaddaan weltin turro
‎Tarji:- Roginxxe Moottumatixxe Kommunikeeshineke

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛ ጊዜ የሚካሄደውን ሀገር አቀፍ ምርጫ፤ በመጪው ግንቦት 24፤ 2018 ለማድረግ ምክረ ሃሳብ አቀረበ። ቦርዱ በምርጫው የሚገኘውን ውጤት ይፋ ለማድረግ፤ ...
23/10/2025

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛ ጊዜ የሚካሄደውን ሀገር አቀፍ ምርጫ፤ በመጪው ግንቦት 24፤ 2018 ለማድረግ ምክረ ሃሳብ አቀረበ። ቦርዱ በምርጫው የሚገኘውን ውጤት ይፋ ለማድረግ፤ በረቂቅ የጊዜ ሰሌዳው ያስቀመጠው ዕለት ሰኔ 3፤ 2018 ነው።

ብሔራዊው ምርጫ ቦርድ የጠቅላላ ምርጫውን ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ አዘጋጅቶ ለውይይት ያቀረበው፤ ከትላንት በስቲያ ሰኞ ጥቅምት 10፤ 2018 ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ባደረገው ምክክር ላይ ነበር። በአዲስ አበባው ስካይ ላይት ሆቴል በተካሄደው በዚህ ውይይት ላይ ከ60 በላይ በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች መሳተፋቸውን፤ በመድረኩ የታደሙ ምንጮች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል።

መገናኛ ብዙሃን ባልተገኙበት በዚህ የውይይት መድረክ ላይ፤ ምርጫ ቦርድ የሰባተኛውን ሀገር አቀፍ ምርጫ ዝርዝር የጊዜ ሰሌዳ አቅርቧል። “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” የተመለከተችው የጊዜ ሰሌዳ፤ 37 ተግባራት የሚከናወኑባቸውን ጊዜያት በቀን እና በወራት ከፋፍሎ አስቀምጧል።

በረቂቅ የጊዜ ሰሌዳው፤ ከህዳር መጀመሪያ እስከ ወሩ አጋማሽ ድረስ በምርጫ ለሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የግል ዕጩዎች የምዝገባ ጥሪ ለማድረግ ታቅዷል። የምርጫ አስፈጻሚዎችን ዝርዝር ለፖለቲካ ፓርቲዎች እና ለህዝብ ይፋ ማድረግ፤ ህዳር 19 ተጀምሮ በጥር የመጀመሪያ ሳምንት ላይ ለማጠናቀቅ ታስቧል። ይህ መርሃ ግብር በሁለት ዙር የሚከናወን መሆኑ በረቂቅ የጊዜ ሰሌዳው ላይ ተመልክቷል።

በምርጫ የሚሳተፉ ዕጩዎች ምዝገባ እንዲከናወን የታቀደው ከታህሳስ መጀመሪያ እስከ ጥር መጀመሪያ ባለው ጊዜ ውስጥ ነው። የምረጡኝ ቅስቀሳ ወይም የምርጫ ዘመቻ ከታህሳስ 10 እስከ ግንቦት 19 ድረስ እንዲከናወን ያቀደው ምርጫ ቦርድ፤ ከግንቦት 20 እስከ 23 ያሉትን ቀናት ለጥሞና ጊዜ መድቧል። በእነዚህ ሶስት ቀናት ቅስቀሳ ማድረግ አይቻልም።

የድምጽ መስጫ ቀን አሊያም ምርጫ የሚከናወንበት ቀን እንዲሆን የታቀደው፤ ግንቦት 24፤ 2018 ነው። በዚሁ ዕለት እና በማግስቱ፤ የምርጫ ውጤት በምርጫ ጣቢያ ይፋ ለማድረግ ታቅዷል። በምርጫ ክልል ደረጃ ጊዜያዊ ውጤት ይፋ እንዲደረግ የታሰበው ደግሞ፤ ከግንቦት 25 ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ ቀናት ነው።
Befom

Go a head!
19/10/2025

Go a head!

Address

Yirga Ch'Efe
Sidamo

Telephone

+251908168447

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Be Fom posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Be Fom:

Share