Bura Burany

Bura Burany Biruk Butako

19/02/2025
01/12/2024
ያ የጨለማ ዘመን አለፈ አበቃምርኮ መጣልኝ እየጐረፈ አበቃየሀዘን ሸማ ከላዮ ወልቋል አበቃሰላሙ ልበን አጥለቅቆታል አበቃበቃ ሲለዉ አበቃ ገደብን አበጀዉያሰጨነቀኘ ሁሉ ለበጐ ለወጠዉኤፍታ ብሎ ...
26/01/2024

ያ የጨለማ ዘመን አለፈ አበቃ
ምርኮ መጣልኝ እየጐረፈ አበቃ
የሀዘን ሸማ ከላዮ ወልቋል አበቃ
ሰላሙ ልበን አጥለቅቆታል አበቃ

በቃ ሲለዉ አበቃ ገደብን አበጀዉ
ያሰጨነቀኘ ሁሉ ለበጐ ለወጠዉ
ኤፍታ ብሎ ለቆኛል በደስታ ልቀኘለት ፡
ይሁን ያለው ይሆናል ተው ባይ ከልካይ የለለበት X፪

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻          አሜን,,,,,, አሜን,,,,,, አሜን,,,,,,,ዝም ብለህ በል አሜን,,,,,በምመጣው ዘመን ያዕቆብ ስር ይሰዳል,,,በለልታችን ላይ ብርሃን ይወለዳል,,,,,...
26/01/2024

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አሜን,,,,,, አሜን,,,,,, አሜን,,,,,,,
ዝም ብለህ በል አሜን,,,,,
በምመጣው ዘመን ያዕቆብ ስር ይሰዳል,,,
በለልታችን ላይ ብርሃን ይወለዳል,,,,,
ምድራችን ይሞላል በአዝመራ በፍሬ,,,,
በቤታችን ሰላም ይሆናል ዝማሬ,,,,,,
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

Address

Boditi
Sidamo

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bura Burany posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share