
29/03/2024
ሰላም ለእናንተ ይሁን ባለፈው የተወሰኑ ምዕመናን ከሐዋሳ: ከደውሮ: ከሶዶ ከተማ የተወሰነ ማሰቀዳሻ እጣን , ዘብብ, ጥዋፍ እና ለቤተ መቅደሱ ጅባ አበርክቶልን በሻይባ አቡነ ተክለሃይማኖት ቤ/ያን በዐውድ ሚድያ አባለት ከቅዳሴ ጀምሮ ቃለ እግዝአብሔር, የዝማሬ አገልግሎት ሰጥተን መመለሳችን ይታወቃል።
👉👉 አሁንም በሌላ በገጠረቷ ቤ/ያን ይህን አገልግሎት ለመቀጠል ከፍታችን በቀን 6/8/2016 እጅግ በጣም ጥቅት በቁጥር 8(ስምንት) የሚሆኑ ምዕመናን ብቻ ያሉበት በወላይታ በቤደ ልደታ ለማርያም ቤ/ያን ተገኝተን በረከት ልንቀበል ተዘጋጅተናል መረጃ አንደሰማነው ከሆነ በተላያዩ ምክንያቶች አንድ አንድ ጊዜ ብቻ ቅዳሴ አንደምቀደስ አከባብ ላይ ያሉ ምዕመናን አሳውቀዋል እኛ ሁለም ሳይቋረጥ እለት እለት ኪደኑ ቅዳሰውን አስቀድሰን በረከት አንቀበላለን የእኛ አካላት ናቸውና እነርሱም ማስቀደስ ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን መቀበል እየተመኙ እኛ እያለን ወደ ኃላ መቅረት አይገባም በዝህ የበረከት ስራ ለመሳተፍ የሚትፈልጉ ምዕመናን :-እጣን
ዘብብ
ጥዋፍ
ሻማ እና ለቤተ መቅደሱ ጅባ በመግዛት የበረከቱ ተሳታፍ እንድትሆኑ በልደታ ማርያም ስም አንጠይቃችዋለን (በተጨማሪም ለወንጌል አገልግሎት ስከት ሞንተርቦ ያላችሁም እንድትተባሩን እጠይቃችዋለን)
👉👉0924030029 ዘማሪ መስፍን ዘልደታ
👉👉 0915923990 ዲ/ን ዘማሪ ሐብተማርያም