Sire ፈለገ ብርሀን news

Sire ፈለገ ብርሀን news Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sire ፈለገ ብርሀን news, Media/News Company, Felege brihan, Sire.

🌴🌿🍀ስሬ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ🌴🌿🍀
ውድ የስሬ ልጆች ይህንን ስሬ ፈለገብርሃን የፌስቡክ ገፅ ከታች ፎሎ (Follow) በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ የሃገራችንን ወቅታዊ ጉዳዮች ይከታተላሉ ምርት እና አገልግሎታችሁን አስተዋውቁ የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎችንም በውስጥ በመላክ ለሌሎች በዚሁ ፔጅ ይዳረስ ዘንድ መረጃዎችን መላክ ይችላሉ >> እንወዳችኋለን ውድ እንቁ የስሬ ልጆች

27/01/2025

ስሬ ላይ ያሉ ምርጥ ቦታዎችን በinbox ላኩልን

ስሬ ቅዱስ ጊዮርጊስ የህፃናት ትምህርት ቤት
26/01/2025

ስሬ ቅዱስ ጊዮርጊስ የህፃናት ትምህርት ቤት

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ
20/01/2025

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ

የስሬ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 2009 ዓም የተነሳ ፎቶ ነበር እዚህ የተማራችሁ የናፈቃችሁን ምታስታውሱትን እስቲ በኮመንት ፃፉ በዚያውም follow, like, share በማድረግ ይሄንን ...
13/01/2025

የስሬ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 2009 ዓም የተነሳ ፎቶ ነበር እዚህ የተማራችሁ የናፈቃችሁን ምታስታውሱትን እስቲ በኮመንት ፃፉ በዚያውም follow, like, share በማድረግ ይሄንን የስሬ ፔጅ ብዙ ተከታይ እንዲኖረው እናድርግ

27/12/2024

ሀገራችን ስሬ ላይ ያሉ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ኮብል መደረግ ባይችሉ እንኳን በደንብ ተጠርገው የውሃ መሄጃው ቢለይ መልካም ነው ይህ በከተማ አስተዳደራችን ቢታሰብበት መልካም ነው

27/12/2024

ሀገራችን ስሬ በፍጥነት እድገት ላይ ትገኛለች
ነገር ግን የውስጥ ለውስጥ መንገድ አሁንም ድረስ መሻሻል አይታይበትም የከተማ አስተዳደሩ ይህንን ቢሰራበት መልካም ነው

22/12/2024

Go to 1000 followers
ስሬዎች ይህንን ፔጅ ሼር ለሌሎች በማድረግ
የስሬን ሰዎች ወደዚህ በመጋበዝ 1000 እንሙላ
📢

ትኩረት :-"ለዴራ-መቻራ 255 ኪ.ሜ አገር አቋረጭ መንገድ"ድምፆች ተገቢ አድማጭ ጆሮ ይይሻሉ፡፡ እንደመጥ የኮሪደሩ ነዋሪ የተረጋጋ ማህበረሰብ ጥያቄ ነው፡፡አከባቢው ያለውን እምቅ ሀብት በኢ...
05/11/2024

ትኩረት :-
"ለዴራ-መቻራ 255 ኪ.ሜ አገር አቋረጭ መንገድ"
ድምፆች ተገቢ አድማጭ ጆሮ ይይሻሉ፡፡ እንደመጥ የኮሪደሩ ነዋሪ የተረጋጋ ማህበረሰብ ጥያቄ ነው፡፡
አከባቢው ያለውን እምቅ ሀብት በኢኮኖሚው ዘርፍ፣ በማህበራዊ ዘርፍ፣ በተፈጥራዊ መስህብ፣ ሌሎችን በመዘርዘር በተጨባጭ አከባቢውን በመረዳት መንገዱም ይሰራ የሚንለው የአስፓልት ናፍቆት ብቻ ሳይሆን አካባቢው ለክልል፣ እንዲሁም እንደ አገር ከለው የጎላ ፋይዳ መሆኑን ማስገንዘብም ጭምርም
ነው፡፡ ስንደመር በምክንያትና ለበጎ ጉዳይ ነው፡፡
እስት የዚህ መንገድ ሰንሰለት እና ትስስር እንመልከት፡-
መቻራ/ምጫታ ላይ ቆሜ በምናብ ላሳያችሁ
1/ ወደ ማቻራ- ገለምሶ- በዴሳ-አረበ
ረከቴ- ጭሮ- አ.አ/ፊንፊኔ ወይም ሀረር
ወይም ድሬ መግባት
2/ ዳሮ ለቡ አድርጎ ጊኒር ሱማሌ ወይም ጋሳራ-አል - ሮቤ- ፊንፊኔ ወይም ጎባ-
ደሎ መና
3/ ምጨታ- ሴሩ -በሌ-አሚኛ-አርሲ ሮቤ - እንደቶ-ገስጋር- አገርፋ ወይም አሰላ /ዲክስስ ስሬ አዳማ
4/ ምጫታ- ጡሙጋ-ጫንጮ-ሀሮ-ደራርቱ- ማኛ ለገቡና--ጮሌ- ሞዬ- ነጌሌ/ጣሎታ-ሬኤ አባጀማ -አሰኮ/ ሬኤ- አንጋዳ-አቦምሳ -አዳማ/ ነጌሌ- ቦሎ አርቦዬ- አዳማወይም ቦሌ-መርት-መተሀራ/ ቦሎ-ስሬ/ዴክስስ-አሰላወይም ሮቤ/ስሬ- ዶዶታ አሰላ ወይም አዳማ
5/ አዲሱ አሰኮ እስከ አንጫር ብሎም አሰቦትን የሚመግብ ትልቅ ኢኮኖማዊ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ጥቅም ያለው የአከባብ የልማት ኮርደር የትስስር ሰንሰለት የሚፈጥር እንዲሁም ዋናውን የምስራቅ በር መንገድ ጫናን የሚያስተነፍስና የበሰቃ ሐይቅ ስጋት ተለዋጭ መንገድ መሆኑ የሚመለከተው አካል በተገቢው ተንትኖ ፋይደውን ተረድቶ ለ 2015 በጀት አመት ለመንገድ ግንባታ ከሚያዙት ፕሮጀክቶች እስከ አሁን በየበረሃዎች ከለምንም ጠቀሜታ በልበ-ብርሃን ከተገነቡት ቅቤ የሚመስል አስፋልትና ምንም ተሽከርካሪ የማይንቀሳቀስበት ይህ ለአገር የተሻለ ጥቅም እንዳለው በዕውቀት ላይ ተመስርቶ ቅዲመ የበጀት ዕቅድ ውስጥ ገብቶ ደረጃውን የማሳደግ ስራ ትኩረት ማግኘት ይገባል፡፡
"በቅን ልቦናዬ የመንገዶች ስራ ባለስልጣንን የሚመክረው ከትዝብቴ አንዳንድ ከዚህ በፍት በልበ - ብርሃን ያለምንም ጠቀሜታ በየበረሃው ከተጣለሉ ወርቅ የተነጠፈ የሚመስል አንድ ተሽከርካር የማይታይበት አስፓል እየጠየቅን ያለው የደረጃ ለውጥ ዴራ -መቻራ አገር አቋራጭ በብት ስር የተረሳ 255ኪሜ በላይ ርቀት ያለውና እምቅ አገርን የሚጠቅሙ ሀብት ያለበት ኮሪደር ስለሆነም ጭምር ነው፡፡"

25/10/2024

ሀገራችን ስሬ ላይ ለወጣቶች ቢኖር ብላችሁ የምትመኙትን እስቲ በኮመንት ?
ገፁን follow, like, share አድርጉ

20/10/2024

ከስሬ በጣም የምትወዱላትን ነገር ከታች በኮመንት አስቀምጡ ?
follow, like, share
አድርጉ

16/10/2024

የስሬ ፈለገ ብርሀን ፔጅን ፎሎውና
ላይክ በማድረግ መረጃ ይከታተሉ
ቢዝነሳችሁን አስተዋውቁ

😭😭😭😭😭😭😭ናቲ ይሄ እኮ አይገባህም ነበር 😭😭😭ነብስህን በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
13/10/2024

😭😭😭😭😭😭😭
ናቲ ይሄ እኮ አይገባህም ነበር 😭😭😭
ነብስህን በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ
27/09/2024

እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ

11/09/2024

ውድ ስሬዎች
እንኳን ለ2017 ዓ.ም የዘመን
መለወጫ በሰላም በጤና
አደረሳችሁ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

ስሬ እና የበዓል ገበያዋ❤💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 የእንቁጣጣሽ የበዓል ገበያ በስሬ ይሄን ይመስላል ❤💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
09/09/2024

ስሬ እና የበዓል ገበያዋ
❤💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
💥 የእንቁጣጣሽ የበዓል ገበያ በስሬ ይሄን ይመስላል
❤💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥

ጥሌ ሞት እኮ አይገባህም 😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ነብሥህን በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
27/08/2024

ጥሌ ሞት እኮ አይገባህም 😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ነብሥህን በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

ስሬ በጣም አዝናለች 😭😭😭😭😭አስከፊ የሆነ የመኪና አደጋ ወደ ቦሎ ሲሄድ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ መኪና ከላፍ በፍጥነት በሚመጣ የጭነት መኪና በተለምዶ ቃሲም ማዞሪያ ተብሎ የሚጠራው ስፍራ ወ...
24/08/2024

ስሬ በጣም አዝናለች 😭😭😭😭😭
አስከፊ የሆነ የመኪና አደጋ ወደ ቦሎ ሲሄድ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ መኪና ከላፍ በፍጥነት በሚመጣ የጭነት መኪና በተለምዶ ቃሲም ማዞሪያ ተብሎ የሚጠራው ስፍራ ወይም የቦረራ ሰዎች ወደየቀያቸው የሚገቡበት ስፍራ ላይ በመጋጨት ትልቅ አደጋ ደርሷል ትልቅ የሆነ ጉዳት በሰው ህይወት እና ንብረት ላይም ደርሷል የሞቱትን ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማርልን ለቤተሰብም መፅናናትን ያድልልን 😭😭😭😭😭😭😭 17/12/2016 ዓ.ም

Address

Felege Brihan
Sire

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sire ፈለገ ብርሀን news posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share