Tamirat Lera Batamo

Tamirat Lera Batamo Support the needyonce ... ድጋፍህን/ሽን የሚሹትን ደግፏቸው። Wattsapp +251912889836

25/09/2026

ስለ ኢትዮጵያ በየፊናችሁ እኔ ብቻ እውቅላታለሁ የምትሉ 3 Brothers ተረጋጉ ቅድሚያ ብሔራዊ ጥቅምና የፖለቲካ ልዩነት ይግባን። ከውጭ ጠላት ጋር ሆኖ ኢትዮጵያን ለመውጋት መነሳት ባንዳነት ነው።

በዴሳ ከተማ አሁንም የመኪና አደጋ ተከሰተ‼️ሾፌሮች ጥንቃቄ ይጠብቃል‼️በወላይታ በዴሳ ከተማ ውስጥ በየጊዜው በተለይም በዓመት 2 ወይም 3 ጊዜ ንብረት ይወድማል የሰው ሕይወትም ይጠፋል።በዚህ...
25/09/2026

በዴሳ ከተማ አሁንም የመኪና አደጋ ተከሰተ‼️
ሾፌሮች ጥንቃቄ ይጠብቃል‼️

በወላይታ በዴሳ ከተማ ውስጥ በየጊዜው በተለይም በዓመት 2 ወይም 3 ጊዜ ንብረት ይወድማል የሰው ሕይወትም ይጠፋል።

በዚህም ለሰብዓዊነት ቅድሚያ በመስጠት ይህ በቻይና ኩባኒያ የተሰራ መንገድ ችግር እንዳለበት ጠቁመን ነበር። ይሁን እንጂ ጊዜያዊ መፍትሄ ተብሎ የተሞከረ ፍጥነት መቆጣጠርና ሌሎች መከላከያ ጋርድ ቢሰራም ችግሩን መቆጣጠር አልተቻለም።

ከምሽቱ 6:00 ገደማ በተፈጠረው አደጋ አንድ ሰንጋ በሬዎችን የጫነው አይሱዙ መኪና በመንገድ ዳር ፓርክ የቆሙትን መኪኖች ከመግጨት አልፎ የራሱን አስፓልት መስመር ለቆ ሁለተኛውን አስፓልት ተሻግሮ አንድ ሆቴል ቤት ደርምሶ ሰብሮ ውስጥ ገብቶ መቆም ችሏል።

በአደጋው ምንም የሰው ሕይወት አልጠፋምና ለዚህም እግዚአብሔር ይመስገን። የንብረት ላይ ጉዳት እና የአደጋው መንስኤ ለጊዜው አልታወቀም።

ከሾፌሮች ጥንቃቄ ባሻገር የበዴሳ ከተማ መንገድ መጠናትና አማራጭ መንገድም የማዘጋጀት ሥራ መሰራበት አለበት የሚል የግል አስተያየት አለኝ።

#ለሾፌሮች‼️
በሁሉም ጥንቃቄ ይደረግ✅

ከኢትዮጵያ-ጅቡቲ የነዳጅ ምርቶች ማስተላለፊያ ቱቦ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ የማስቀመጥ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል። !
24/09/2026

ከኢትዮጵያ-ጅቡቲ የነዳጅ ምርቶች ማስተላለፊያ ቱቦ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ የማስቀመጥ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል።

!

ማርጯ አድስ ቅርንጫፉን በበዴሳ ከተማ አስተዳደር ከፈተ=========ሰርቶ ለመለወጥ የሚፈልጉ ባለራዕዮችን ለመደገፍና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታቸውን ለማረጋገጥ የጥንት የወላይታ ህዝብ መገበያያ ገንዘ...
23/09/2026

ማርጯ አድስ ቅርንጫፉን በበዴሳ ከተማ አስተዳደር ከፈተ
=========

ሰርቶ ለመለወጥ የሚፈልጉ ባለራዕዮችን ለመደገፍና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታቸውን ለማረጋገጥ የጥንት የወላይታ ህዝብ መገበያያ ገንዘብ ስም የተሰየመው #ማርጯ አነሰተኛ ማይክሮ ፋይናንስ ማስፋፊያ ቅርንጫፉን በዴሳ ከተማ አስተዳደር አድርጓል።

በዴሳ ከተማ ውስጥ ከዶክተር ሲሳይ መካከለኛ ክሊኒክ ከፍ ብሎ በተለምዶ ቦኖ ሰፈር በሚባል ቦታ በቅርብ ቀን አገልግሎት ይጀምራል✅

ሳይሞት❌ በገዛ እጁ ሞቷል የሚል ባነር አዘጋጅቶ ለራሱ መርዶ ያወጀው ግለሰብ በሕግ ቁጥጥር ስር ውሏል።ይህ ግለሰብ ነዋርነቱ በደቡብ ምስራቅ ክልል ቤንጅ ማጂ አከባቢ ነው። እግዚአብሔር ይቅር...
23/09/2026

ሳይሞት❌ በገዛ እጁ ሞቷል የሚል ባነር አዘጋጅቶ ለራሱ መርዶ ያወጀው ግለሰብ በሕግ ቁጥጥር ስር ውሏል።

ይህ ግለሰብ ነዋርነቱ በደቡብ ምስራቅ ክልል ቤንጅ ማጂ አከባቢ ነው። እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ብያለሁ‼️

የሞት #መንፈስ የተመታ ይሁን በሕይወት ኖሮ ማሸነፍ እየተቻለ ለምን?

ፎቶ ከGetu Temesgen

 ማንቸስተር ዩናይትድ በየአንድ ዓመቱ አሰልጣኝ ማባረር ልምዱን ካለረመ በመላው ዓለም ያለውን ደጋፊ ሞራል እየተጎዳ ነው።የክለቡ ባለሀብቶች ኮቺንግ እስታፍ አሰልጣኙ የሚፈልገውን እንዲያደርግ ...
22/09/2026



ማንቸስተር ዩናይትድ በየአንድ ዓመቱ አሰልጣኝ ማባረር ልምዱን ካለረመ በመላው ዓለም ያለውን ደጋፊ ሞራል እየተጎዳ ነው።

የክለቡ ባለሀብቶች ኮቺንግ እስታፍ አሰልጣኙ የሚፈልገውን እንዲያደርግ በቂ እድል ሰፊ ጊዜ መስጠት መቻል አለባቸው።

አንድ ክለብ በአንድ ሲዝን አይገነባም። የሚሰጣቸው ጊዜ ትንሽ ነው ግን የመጣውን ሁሉ እየሸኙ ተጨዋቾቹን እንኳን ለይቶ ማወቅ አሰልጠኞቹ ያልቻሉ ይመስለኛል።

😁😁

የተከበሩ የአሜሪካ ፕረዝዳንት ዶናልድ ትራንፕ የወላይታን ሕዝብ ዮ ዮ ጊፋታ/Yoo Yoo   ብሏል።Dungguzza ደግሞ በፕረዝዳንቱ በተለየ ይደምቃል✅🌎ፎቶ ከTigabu Dejene Baza
22/09/2026

የተከበሩ የአሜሪካ ፕረዝዳንት ዶናልድ ትራንፕ የወላይታን ሕዝብ ዮ ዮ ጊፋታ/Yoo Yoo ብሏል።

Dungguzza ደግሞ በፕረዝዳንቱ በተለየ ይደምቃል✅🌎

ፎቶ ከTigabu Dejene Baza

ወንድማማችነታችንን ማንም መቸም አይበጥሰውም አሉጋሞ አርባምንጭ እና ወላይታ ሶዶ✅ዋው....በአንድነት ብዙ ይቻላል ፍቅር እና አንድነት አይለያችሁ✅🙏 #ዮ ማስቃላ‼️Hashshu Gattees!!...
22/09/2026

ወንድማማችነታችንን ማንም መቸም አይበጥሰውም አሉ
ጋሞ አርባምንጭ እና ወላይታ ሶዶ✅

ዋው....በአንድነት ብዙ ይቻላል ፍቅር እና አንድነት አይለያችሁ✅🙏
#ዮ ማስቃላ‼️
Hashshu Gattees!!

Foolow Oottite hagaa Waashingtone EmbbaassiyaaStill Wolaitta Celebrating Gifaataa!!Yoo Yoo Gifaataa!!
22/09/2026

Foolow Oottite hagaa Waashingtone Embbaassiyaa
Still Wolaitta Celebrating Gifaataa!!
Yoo Yoo Gifaataa!!

Gifaataa Bonchchuwaa Wontto Gazze woliilan Kuyyeettees! ....Nena Ixxiyaagee Ne Xoonaychinkka Hidoota Qanxxenna. Zaatturi...
22/09/2026

Gifaataa Bonchchuwaa Wontto Gazze woliilan Kuyyeettees!

....

Nena Ixxiyaagee Ne Xoonaychinkka Hidoota Qanxxenna. Zaatturidi Xoqqawu Pude Xeellidi Ne kiyosaa Waana kiyoosha Yaagiyoogaappe Daruwaa Nena Waata ongooshsha Yaagiyoogaa Qoppees.

Morkkiyaa Xoossay ‼️
Wolaittoo Hanno Niyoo Era‼️

Ichchashu Wolaitta Hadiyaa Qommota Ane kommenttiyaa Xaafite!!
Kaseti Xaafida izaaway MB daagettees!

Address

Ethiopia, Wolaitta Sodo
Sodo
1234

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tamirat Lera Batamo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share