Mr Desu HN

Mr Desu HN Real Estate Investor, Entrepreneur, Broker, Life Coach…
To Buy 🏠 Sell @ ወላይታ ሶዶ 👉📞 0968264080
(5)

15/09/2026

ከኢትዮጵያ ከተሞች ቪላ ቤት በነፃ (ከጥሩ ስራ ጋር) ቢሰጣችሁ እንኳን መኖር የማትፈልጉት ከተማ ማን ነው?
🤔

15/09/2026

"7 years discount"
እችችማ ያችራዳ ልጆች! Englishችኛ መሆን አለባት!
🤣

13/09/2026

ኢትዮጵያ ውስጥ ክፍያው ትንሽ በዛ ላይ አስጨናቂ እና ቶሎ የሚያስረጅ የስራ ዘርፍ ምንድ ነው?
🤔

ለሽያጭ የወጣ ዘመናዊ ቪላ ቤት‎   ወላይታ ሶዶ‎ስፋት ፡ 200ካሬ ‎ አድራሻ : ሁኒቨርሲቲ ‎               አካባቢ‎ 100% የተጠናቀቀ‎✍️1 ሳሎን ‎✍️ 3 መኝታ ‎✍️ 1 ኪችን...
13/09/2026

ለሽያጭ የወጣ ዘመናዊ ቪላ ቤት
‎ ወላይታ ሶዶ
‎ስፋት ፡ 200ካሬ
‎ አድራሻ : ሁኒቨርሲቲ
‎ አካባቢ
‎ 100% የተጠናቀቀ
‎✍️1 ሳሎን
‎✍️ 3 መኝታ
‎✍️ 1 ኪችን
‎✍️ 2 ሽንት ቤት
‎ ዋጋ: 5.4 ሚሊዮን
‎ ድርድር አለው
‎ ለመግዛት 👇
‎ 0968 264080
‎ 0931561158

@ወላይታ ሶዶ የሚሸጥ ቤት ወይም ቦታ ያላችሁ ይደውሉ! 👇
0968 264080

አዲስ አበባ አያት አካባቢ ይህ ቤት 230 ሚሊዮን ብር ይሸጣል!‎ እናንተ አካባቢ በ230 ሚሊዮን ብር ምን አይነት ቤት ይገዛል?🤔‎
13/09/2026

አዲስ አበባ አያት አካባቢ ይህ ቤት 230 ሚሊዮን ብር ይሸጣል!‎ እናንተ አካባቢ በ230 ሚሊዮን ብር ምን አይነት ቤት ይገዛል?🤔
‎

በዓሉን በእንደዚህ አይነት ሁኔታ የምናከብር ቢያንስ በዓሉን ለማክበር ለማይችሉ አቅም ለሌላቸው እናጋራ!!🤔
12/09/2026

በዓሉን በእንደዚህ አይነት ሁኔታ የምናከብር ቢያንስ በዓሉን ለማክበር ለማይችሉ አቅም ለሌላቸው እናጋራ!!🤔

11/09/2026

በ2019
የከረሙ ጥያቄዎቻችሁ ይመለሱ!
‎ አሜን በሉ!
🙏

11/09/2026

ኢትዮ ቴሌኮም 5 ደቂቃ ነጻ አየር ሰዓትና 10 የጽሑፍ መልዕክት የበዓል ስጦታ አበረከተ!
‎እንኳን ደስ ያላችሁ!
‎🤔

በትዳር ላይ የእኔ ገንዘብ የእኔ ነው የእሱ ገንዘብ ግን የጋራ ገንዘብ ነው። ‎‎እኔ ሰረቼ ያመጣውትን ገንዘብ ለራሴ እጠቀማለሁ እሱ ሰርቶ ያመጣውን ግን ለቤታችን  ፣ልጆቻችን፣ለት/ቤት፣ ክፍ...
10/09/2026

በትዳር ላይ የእኔ ገንዘብ የእኔ ነው የእሱ ገንዘብ ግን የጋራ ገንዘብ ነው።
‎
‎እኔ ሰረቼ ያመጣውትን ገንዘብ ለራሴ እጠቀማለሁ እሱ ሰርቶ ያመጣውን ግን ለቤታችን ፣ልጆቻችን፣ለት/ቤት፣ ክፍያ ለህክምና እናም ለሌሎችን እንጠቀምበታለን ወንድ ውጥቶ ወረዶ ቤተሰብን ማስተዳደር አለበት ወንደ ፕሮቫይድር ነው።
‎
‎እኔ ሰርቼ ብዙ ገንዘብ እንኳን ባገኝ የእኔ ገንዘብ ለእሱ አይመለከተውም።

ትለናለች ‎ጋዜጠኛ ናፍቆት!
‎
‎ እንደዚህም ይቻላል እንዴ? እናንተስ ምን ትላላችሁ?
‎

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አዲስ ቤተ መንግስት በወላይታ ሶዶ ተገንብቶ ተመረቀ። ህንጻው በ2.9 ሄክታር ላይ እንዳረፈ ተነግሯል። ⚡
09/09/2026

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አዲስ ቤተ መንግስት በወላይታ ሶዶ ተገንብቶ ተመረቀ። ህንጻው በ2.9 ሄክታር ላይ እንዳረፈ ተነግሯል። ⚡

Address

S**o

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mr Desu HN posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share