11/07/2025
🔥CHMAX🔥
🔥CHmax ማለት ከCloud ላይ በቀላሉ edit , Add, በማድረግ በቀላሉ Download ለማድረግ የሚያስችለን System ነው! የዚህ System ዋና ጥቅሙ እኛ ሀገር ሽፋን የሌላቸው ቻናሎችን በቀላሉ እንዲሰሩ የማድረግ ሲሰተም ሲሆን ያለ ምንም የዲሽ ሰሀን መስራቱ ተመራጭ ያደርገዋል!
🔥ታዲያ ይሄ ከIPTV በምን ይሻላል ለምትሉ ልዩነቱን አስረዳችኋለሁ ከAbisat ጋር መልካም ቆይታ!
Chmax ለመጠቀም ብዙ መንገዶች አሉ!
1, ቻናሎቹን በዲሽ መጠቀም ይቻላል አስፈላጊ የዲሽ Size እና Lnb ካለን
2, በCloud system በMetamango በመጠቀም በ Dvbip,satip ወይም በSDS መጠቀም ይቻላል!
🔥አዎ Internet እስካልዎት ድረስ የForever ቻናሎችን ወይም የአፖሎ ይዘቶችን በዲኮደራችሁ ላይ መጠቀም ይችላሉ፣ እንዲሁም sds ተብሎ የሚጠራው ያለ Internet ማግኘት ይችላሉ።
🤔CHMax ከ IPTV ጋር ተመሳሳይ ነው? መልሱ 'አዎ' እና 'አይደለም' ሊሆን ይችላል😉
I'm the admin of Abisat and you are reading this article on Abisat dish and receiver information!
🔥IPTV እና sat2ip አንድ የሚያመሳስላቸው ነገር አለ። ሁለቱም ይዘትን ለመድረስ ኢንተርኔት ይጠቀማሉ ግን በብዙ መንገዶች ይለያያሉ።
🔥ስለ Sat2IP ሰፊ ማብራሪያ ጠብቁኝ!
chmax ይዘትን የሚያገኘው በCloud ላይ ከተስተናገዱ የሳተላይት ቻናሎች ነው! ይዘቱን እዚያ ከሚገኙት የቻናሎች የሲግናል ምንጭ በቀጥታ ያደርሳሉ፣ አይፒቲቪ ለመቀበል ከሚፈጀው የሰዐት ብዛት ያነሰ ነው!
አይፒ ቲቪ ብዙውን ጊዜ የሚሰራው በሚተዳደረው ወይም በተሰጠ ኔትወርክ ነው ወደ ዲኮደራችሁ ወይም ወደ Deviceኣችሁ ከመላካቸው በፊት ከሲግናል ሳተላይት ምንጭ ከሚደርሰው ከ sat2ip በተለየ መልኩ እንዲደርሱዎት ይደረጋል።
🔥Sat2ip የሳተላይት Siginal በቀጥታ ወደ እርስዎ ያቀርባል! Dvbip የአፕሎ ይዘትን እንደሚያቀርበው!
🔥ChMax የሚሰሩ ዲኮደሮች የForever ወይም አፖሎ IPTV ያለው ማንኛውም ዲኮደር ChMaxን ሊሰራ ይችላል፣ የሚከተሉትን ጨምሮ፡
1,Forever እና FuncamPlus የሚቀበሉ ይሄንን አገልግሎት ይሰጣሉ!👇
LIFESTAR 9090HD
LIFESTAR 9090HD mini
LIFESTAR 9090HD Diamond
LIFESTAR 9595HD 4K
GOLDSTAR 9000 GHOST
KING STAR KS99HD PRIME
LEG N24+ PLUS JAGUAR
LEG N24 FOREVER (http://t.me/Abisatinfo1)
LEG N24 JAGUAR 4K (http://t.me/Abisatinfo1)
LIFESTAR 9595 4K (http://t.me/Abisatinfo1)
MediaStar MS-4030 4K
Starsat 200 HD 4K EXTREME
MediaStar MS-2727 mini
Starsat 200 HD 4K
Starsat 90000 Extreme (http://t.me/Abisatinfo1) እና በሌሎችም Forever በሚቀበሉ ሪሲቨሮች !!
🔰የ ChMax ጥቅሞች በአከባቢዎ ውስጥ የማይገኙ ወይም Coverage የሌላቸው የሳተላይት ፓኬጆችን ማግኘት ይችላሉ። ለምሳሌ፣ እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ Astra 19፣ Hotbird 13፣ እና ሌሎችንም ጨምሮ አብዛኞቹን የአውሮፓ ሳተላይቶችን ማግኘት ከባድ ነው።
🔰በChMax እነዚህን የሳተላይት ፓኬጆች የዲሽ አቅጣጫ ሳያገኙ ሊኖሯቸው ይችላሉ። የቀጥታ ስፖርቶችን፣ ፊልሞችን፣ ዘጋቢ ፊልሞችን እና ዜናዎችን በምቾት መመልከት ይችላሉ። የምስሎች ጥራት በጣም አሪፍ ነው!
🔰ስለምትመለከቱት ቻናል ተጨማሪ መረጃ ይሰጣል እና የእያንዳንዱን የቻናል አርማ (Logo) ያሳያል።
🔰በእርስዎ ዲኮደር ላይ ያለው የForever Server Version የሚሰሩትን ቻናሎች እንደሚወስን ልብ ይበሉ። Forever Pro ከመደበኛ የFshare Server የበለጠ የሚሰሩ ቻናሎች አሉት።
😉I'm the admin of Abisat and you are reading this article on Abisat dish and receiver information!
🔰Metamango Cloud አገልግሎቶች የሪሞት Control መቆጣጠሪያ ሳይጠቀሙ የቻናል ሊስታችሁን መቆጣጠር እና ማስተዳደር ትችላላችሁ።
🔰ለተመሳሳይ የቻናል ሊስት በአንድ የMetamango አካውንት ለተለያዩ ዲኮደሮች እንዲሆን ማድረግ መቻሉ ተመራጭ ያደርጋል!
በስራት አንብባችሁ ያልገባችሁ ነገር ካለ ከስር በኮሜንት Section አስቀምጡ!
🔥አገላለፄ ከተመቻችሁ Like Reaction እና ሼር ይደረግ🔥
😁የCopy paste ፍቅር ይቅር ይቅር! ባይሆን ምንጭ ጥቀሱ!
🙏አመሰግናለሁ ማንኛውንም ጥያቄ Comnent box ላይ
🙏| እናንተም ከጠቀማችሁ Like እና ከእኔ ተርፎ ለሰው ይጥቀም ካላችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ አጋሩ!
Like & React ማንን ገደለ
👇 👇 👇 👇
https://t.me/+QXViRAhHU44wYjE0
https://t.me/+QXViRAhHU44wYjE0