Dawuro Tossa

Dawuro Tossa የዳዉሮ ባህል ፣ ወግ ፣ የአኗኗር ዘይቤ ፣ ምሳሌያዊ ንግግሮችና ተያያዥ ጉዳዮችን የሚንወያይበት ፣ የሚናዉቅበትና ለሌሎች የሚናሳዉቅበት ገጽ ።

02/09/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Asrat Dogiso, Shiferaw Gubil

01/09/2026

With Dawuro Tossa – I just made it onto their weekly engagement list by being one of their top engagers!

።።።።።። ሲሞት አትቅበሩኝ !!!።።።።።። ቸግሮኝ ካያችሁ ካለዉ አካፍሉኝ፣ከራበኝ ከምግባችሁ አንዴ ብቻ አብሉኝ፣ጠምቶኝ ብጠይቅ ጉሮሮዬን አርሱኝ፣ብታረዝ ከልብሳችሁ ብጣሹን አልብሱኝ፣ሕመም ...
28/08/2026

።።።።።። ሲሞት አትቅበሩኝ !!!።።።።።።
ቸግሮኝ ካያችሁ ካለዉ አካፍሉኝ፣
ከራበኝ ከምግባችሁ አንዴ ብቻ አብሉኝ፣
ጠምቶኝ ብጠይቅ ጉሮሮዬን አርሱኝ፣
ብታረዝ ከልብሳችሁ ብጣሹን አልብሱኝ፣
ሕመም ሲበረታ መድሃኒት ግዙልኝ፣
የቀኑ ፀሐይ የማታዉ ብርድ ፋታ ሲያሳጣኝ፣
የወፍ ጎጆ የሚታክል መጠለያ ስጡኝ፣
ፈጣሪ አያሳጣም ካላችሁ ሲትሰጡኝ፣
ጨምሮ ይሰጣል ደግ ሲትሆኑልኝ ።....... እንዲህ ካልሆነ ግን....... !!
በቁሜ ሲሞት ሲቸገር አይታችሁኝ፣
ምን ሆነህ ነዉ ጓዴ ሳትሉ አልፋችሁኝ፣
ሕመሜ አሟችሁ አይዞህ ካላላችሁኝ፣
ስቃዬ በርትቶ ተስፋ ካልሰጣችሁኝ፣
ሞቼ ሲገላገል ደግ ነበር አትበሉኝ፣
እኔ በሌለሁበት ለቅሶም ይቅርብኝ፣
ከሕይወት የተለየዉን ሥጋዬን ተዉልኝ፣
ሬሳዬን ጅብ ይብላዉ ሲሞት አትቅበሩኝ ።
መታሰቢያነቱ :- ሰዎች በሕይወት እያሉና ሲቸገሩ እያዩ ካላቸዉ ማካፈልን፣ መረዳዳትንና አንዳቸዉ ለአንዳቸዉ አለሁ ማለት እየቻሉ ይህን ማድረግ ተስኗቸዉ ወንድም እህቶቻቸዉን፣ ወገኖቻቸዉን፣ እንድሁም ጥሩ ናቸዉ የሚባሉ ሰዎችን በአደጋ፣ በጦርነት፣ መዳን እየቻሉ እርዳታ በማጣት ሞተዉ ከተገላገሉ በኋላ ለቅሶዉን ለሚያደምቁ ሰዎች ይሁን ። በአዲሱ ዓመት የተቸገሩ ሰዎችን፣ የታመሙ ሰዎችን፣ የእኛን እርዳታ አግኝተዉ መኖር የሚችሉ ሰዎችን በሞት ሳይገላገሉ በፊት ደርሰንላቸዉ ጭንቀታቸዉን ተጋርተን በምድር ላይ ሳለን መልካሙን መሥራት ባህላችን እናድርግ የሚል መልዕክት አለኝ ። ሠላም ለሁላችን ይሁን !!

28/08/2026

ለዚህ ገጽ ተከታዮች የቀረበ ጥያቄ ?
የዚህ ገጽ ባለቤት_________
ሀ/ ራሱን ያሳዉቅ
ለ/ አይ ራሱን አያሳዉቅ

አንዱኩቾ !
23/08/2026

አንዱኩቾ !

ባዳላ ጫቻ ሞይተ !
27/07/2026

ባዳላ ጫቻ ሞይተ !

Boyia (ቆጭኖ )
22/07/2026

Boyia (ቆጭኖ )

ያሪማ ወዲያ !
11/07/2026

ያሪማ ወዲያ !

Address

Waka
Tarch'a S**o
1234

Telephone

+251917831731

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dawuro Tossa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share