Altifl Media

Altifl Media Adis n***r

10/08/2023

Allegro Star area where we can earn money by buying and selling a goods, spending 15 minutes a day.

09/08/2023
25/06/2023
01/06/2023

ሁላቹም ሼር አድርጉ ለኝ እናት እንድረስላት የኔ ትውልድ በጎ አድራጎት ማህበር
ቤት ለመስራት አቅደናልና እናንተም የአቅማቹን ያህል አግዙን
እናት ያለቹ ሁሉ ለዚች እናት እንድርሰላት የኔ ትውልድ በጎ አድራጎት ማህበር
CBE 1000532223958 ስልክ ፦ 094 142 4016
094 142 4018

Send a message to learn more

እገዛቸው ከShare ይጀምራል 🙏🇪??💪   #ከሀምሳ  #ብር  #ጀምራችሁ በዚህ በዝናብ ወቅት  #እንደዚህ አይነት ቤት ውስጥእናታችን መኖር ያመኛል በማለቷ ወጣት እህታችን   W/Senbet ከ...
27/05/2023

እገዛቸው ከShare ይጀምራል 🙏🇪??💪
#ከሀምሳ #ብር #ጀምራችሁ

በዚህ በዝናብ ወቅት #እንደዚህ አይነት ቤት ውስጥ
እናታችን መኖር ያመኛል በማለቷ
ወጣት እህታችን W/Senbet ከDawuro tarch የእናታችን ስቃይ ቆመ ማየት ያመኛል በማለቷ 100 አበርክታለች 💪🇪🇹🙏 እናመሰግናለን እህታችን ለሎችም እጃቸውን ዘረጉ
የየኔ ትውልድ በጎ አድርጎት ማህበር
1000532223958
CBE Birr Code 3341
ሌሎቹም በዚህ ተሳትፎ እንድታደርጉ ጥሪያችን እናቀርባለን
የየኔ ትውልድ በጎ አድራጎት አድስ አባል ለመሆን የምትፈልጉት
ኢትዮጵያ ውስጥ የሆናችሁት ከኢትዮጵያ ውጭም ያላችሁ Call 0941424016/0941424018

እገዛቸው ከShare ይጀምራል 🙏🇪??💪   #ከሀምሳ  #ብር  #ጀምራችሁ በዚህ በዝናብ ወቅት  #እንደዚህ አይነት ቤት ውስጥእናታችን መኖር ያመኛል በማለትወንድማችን Bassa Betela  የእ...
27/05/2023

እገዛቸው ከShare ይጀምራል 🙏🇪??💪
#ከሀምሳ #ብር #ጀምራችሁ

በዚህ በዝናብ ወቅት #እንደዚህ አይነት ቤት ውስጥ
እናታችን መኖር ያመኛል በማለት
ወንድማችን Bassa Betela የእናታችን ስቃይ ቆመ ማየት ያመኛል በማለት 660 ብር አበርክቷል 💪🇪🇹🙏 እናመሰግናለን ወንድማችን ለሎችም እጃቸውን ዘረጉ
የየኔ ትውልድ በጎ አድርጎት ማህበር
1000532223958
CBE Birr Code 3341
ሌሎቹም በዚህ ተሳትፎ እንድታደርጉ ጥሪያችን እናቀርባለን
የየኔ ትውልድ በጎ አድራጎት አድስ አባል ለመሆን የምትፈልጉት
ኢትዮጵያ ውስጥ የሆናችሁት ከኢትዮጵያ ውጭም ያላችሁ Call 0941424016/0941424018

 #የኔ  #ትውልድ  #በጎ  #አድራጎት  #ማህበር                    #ግንቦት    12/ 09 / 2015እለት  #ቅዳሜ  #በጠዋቱ 12:00   ባዘጋጀው               #የ...
17/05/2023

#የኔ #ትውልድ #በጎ #አድራጎት #ማህበር
#ግንቦት 12/ 09 / 2015
እለት #ቅዳሜ #በጠዋቱ 12:00 ባዘጋጀው
#የተርጫ #ከተማ #የማፅዳት #ዘመቻ
ተሳትፎ እንድትሆኑ እናሳውቃለን ለአባል ግዴታ
ከአባልም ውጭ ማንም የማሳተፍ መፍት አላው
ይህን እንዴ ጨርሰን ወደ ቀጣይ እቅዳችን እንጓዛለን #መልካም #🇪🇹🙏ቅዳሜ

11/12/2021

# NO MORE

Address

Hospital Village
Tarch'a S**o
02

Telephone

+251977392659

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Altifl Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Altifl Media:

Share