
10/07/2025
ለሥራ ፈላጊዎች በሙሉ !!
Dawuro Media Network የካሜራ ባለሙያ እና በተመሣሣይ ዘርፍ የትምህርት ዝግጅትና ሥራ ልምድ ካላቸዉ ተወዳዳሪዎች ዉስጥ ፆታ ሳይለይ አንድ ሁለ_ገብ ባለሙያ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል ሞክሩ ።
የዳዉሮ ሚዲያ ኔትወርክ የካሜራ እና የኤዲቲንግ ሁለገብ ባለሙያ ለመቅጠር ይፈልጋል። 📷 🥰
የዳዉሮ ሚዲያ ኔትወርክ ተቋማዊ አቅሙን በሰለጠነ የሰው ሀይል ለማጠናከር ብቁ እና ተወዳዳሪ የካሜራ እና የኤዲቲንግ ሁለገብ ባለሙያ ለመቅጠር ይፈልጋል።
በመሆኑም ሚዲያችን ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ አመልካቾችን በማወዳደር ዝግጅቱና ዝንባሌው ያላቸውን ሥራ ፈላጊዎች ከምርጫቸው ጋር ለማገናኘት ይፈልጋል።
👉 የሥራው ዓይነት:- የካሜራ እና ኤዲትንግ ባለሙያ
👉 ብዛት: 01/አንድ
👉 ፆታ: አይለይም
👉 ተፈላጊ የት/ት ዝግጅት: በፎቶግራፍ፣ በቪዲዮግራፊ፣ በሲኒማቶግራፊ፣ በካሜራ ሙያ (ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስኮች በዲፕሎማ ፣ በደረጃ 4/3/2/1 ወይም በሰርተፍኬት የተመረቀ/ች
👉 የሥራ ልምድ: በሙያው ቢያንስ የአንድ (01) ዓመት ልምድ ያለው/ያላት
👉 ተፈላጊ የሶፍትዌር ክህሎት: Adobe Photoshop, Adobe Premier Pro, Cap Cut, and others
👉 የቅጥር ሁኔታ: ኮንትራት
👉 ደመወዝ: በስምምነት
👉 የመመዝገቢያ ጊዜ: 04/11/2017 እስከ 08/11/2017 ዓ.ም ድረስ ባሉ ተከታታይ ቀናት ሰንበትን ጨምሮ መመዝገብ የሚቻል ሲሆን
👉 የሥራ ቦታ: የታርጫ ከተማ ነው
👉 ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።🥰💪
#ማሳሰቢያ: ማስታወቂያው የሚመለከታችሁ ሥራ ፈላጊዎች በስልክ ቁጥር 09 35 12 63 04 በተለግራም እና ዋትአፕ ወይንም በኢ-ሜይል [email protected] CV በመላክ መመዝገብ የሚትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ለፈተና የተመለመሉትን በ Dawro Media Network የፌስቡክ ገጽ የሚናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን።
!🥰
ትጋትዎን እናግዛለን፤ ደስታዎን እናደምቃለን!
ዳዉሮ ሚዲያ ኔትወርክ
Dawuro Media Network fans