Top sport/ቶፕ ስፖርት

Top sport/ቶፕ ስፖርት Thanks for your support
ንሓደሽቲ ዜናታት ፐጅና ላይክ ን ፈለውን በሉ
ኣዳዲስ ዜናዎች ለማግኘት ላይክ በማለት ይጀምሩ።
https://www.youtube.com/-v6v

ንክነብር ንብላዕ እምበር ንክነበልዕ ኣይንንበር።

he is ready for brentford game on Saturday .ለቅድሜ ጨወታ ዝግጁ ነው frist game frist goal.
08/09/2025

he is ready for brentford game on Saturday .
ለቅድሜ ጨወታ ዝግጁ ነው
frist game frist goal.

08/09/2025

ይገምቱ ይሸለሙ!
Sierra Leone vs ETHIOPIA
2 GB Monthly ኢንተርኔት package
ሕጎቹ
1. ፔጁን Like ማድረግ
2. ትክክለኛዉን ግምት Comment ላይ ...ቀድሞ... ቀድሞ...ቀድሞ ....ማስቀመጥ
3. የፌስቡክ ገጻችንን ሼር አድረገዉ ትክክለኛ መልስ ካገኙ ከ 2 GB ኢንተርኔት ፓኬጅ በተጨማሪ የ 50 ብር ካርድ ይላክሎታል
አስተያየት መስጫው ላይ ምላሽ ከሰጡ በኋላ በድጋም የሚያስተካክሉ ከሆነ ከውድድሩ ውጭ ይሆናሉ፡፡
መልካም ዕድል
Telegram: https://t.me/ethiotechnology21
Tiktok: https://www.tiktok.com/
Website : http://ethiotechnology.com

08/09/2025

ጃክሰን 40 ጨወታ ይጫወት ይሆን።

08/09/2025

Who is tho world champion
A. Arsenal
B. Chelsea
C. Totonham
D.fulhum

ጂኦ ፔድሮfoot ball hero
08/09/2025

ጂኦ ፔድሮ
foot ball hero

ኣባትና ልጅ
08/09/2025

ኣባትና ልጅ

The two timbers brother in holands national, team
07/09/2025

The two timbers brother in holands national, team

🇪🇸የስፔን ብሄራዊ ቡድን በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከሜዳው ውጭ ከቱርክ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ አሰላለፍ ይፋ ሆኗል።በረኛ➡ኡናይ ሳሞንተከላካይ➡ኩኩሬያ፣ ሀውሰን፣ ኖርማንድ፣ ፔድሮ ፖሮመሀል➡ማርቲ...
07/09/2025

🇪🇸የስፔን ብሄራዊ ቡድን በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከሜዳው ውጭ ከቱርክ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ አሰላለፍ ይፋ ሆኗል።

በረኛ➡ኡናይ ሳሞን

ተከላካይ➡ኩኩሬያ፣ ሀውሰን፣ ኖርማንድ፣ ፔድሮ ፖሮ

መሀል➡ማርቲን ዙቢሜንዲ፣ ሚኬል ሜሪኖ፣ ፔድሪ

አጥቂ➡ላሚን ያማል፣ ኒኮ ዊልያምስ፣ ኦያርዛባል

🎙️ Declan Rice on Reece James:🗣️ “I told Reece to join Arsenal…. He laughed and said, “I want to win trophies.”
07/09/2025

🎙️ Declan Rice on Reece James:

🗣️ “I told Reece to join Arsenal…. He laughed and said, “I want to win trophies.”

ኢያን ራይት ስለ ሪስ ጀምስ ሲናገር፦ "ኣዎ እሱ የእግሊዝ የመጀመርያ ምርጫ ቀኝ ተከላካይ ነው ብየ አስባለሁ።ማድረግ የሚችለውን ነገር ስትመለከት መከላከል፣ኳስ ማቀበል እና ወደ መሃል ሜዳ ገ...
07/09/2025

ኢያን ራይት ስለ ሪስ ጀምስ ሲናገር፦ "ኣዎ እሱ የእግሊዝ የመጀመርያ ምርጫ ቀኝ ተከላካይ ነው ብየ አስባለሁ።
ማድረግ የሚችለውን ነገር ስትመለከት መከላከል፣ኳስ ማቀበል እና ወደ መሃል ሜዳ ገብቶ ቢጫወትም ምቾት ይሰማዋል።

"በተጨማሪም ጊዜና ቦታ ሲያገኝ ኳስን ኣክርሮ መምታት እና በትክክል ማስቀመጥ እንደሚችል ኣይተናል። በመከላከል ረገድም በጣም ጠንካራ ነው። በፍፁም ከጉዳት ነፃ ሆኖ መቆየት ከቻለ ምንም የሚያሰጋ ነገር የለም።"

አሌሀንድሮ ጋርናቾ ማንቸስተር ዩናይትድን ሲለቅ :"እውነት ለመናገር በማን ዩናይትድ ነገሮች  የተጠናቀቁበትን መንገድ አልወደድኩትም እኔ ሳድግ ሮናልዶ ሮናልዶን እየተመለከትኩ ነው ያደግኩት እ...
06/09/2025

አሌሀንድሮ ጋርናቾ ማንቸስተር ዩናይትድን ሲለቅ :

"እውነት ለመናገር በማን ዩናይትድ ነገሮች የተጠናቀቁበትን መንገድ አልወደድኩትም እኔ ሳድግ ሮናልዶ ሮናልዶን እየተመለከትኩ ነው ያደግኩት እሱ የእኔ ጀግናዬ ነበር እና ህልሜም ለዩናይትድ መጫወት ነበር , እንደፈለግኩ ባይሆንም ያን ህልም በመኖሬ አመስጋኝ ነኝ።"

Address

Ariena
Tigray

Telephone

+251984908484

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Top sport/ቶፕ ስፖርት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share