
16/03/2024
እንደው በእመቤታችን እስኪ አንድ እውነት ልጠይቃችሁ በእምነት መልሱልኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ የሀይማኖት ተቋሞች ውስጥ፤ ለደሃ ደራሽ የደሀን ልጅ በነፃ ትምህርት የሚያስተምር ደሀን የሚረዳ የሀይማኖት ተቋም የትኛው የሀይማኖት ተቋም ነው። ፈጣሪ ሀገራችንን ሀገረ ሰላም አድርጎ ሰላማችንን በፍቅር ያብዛልን!!! የማንም ሀይማኖት ከማንም አይበልጥም ክርስቶስ ፍቅርን፣ አንድነትን፣ የአላማ ፅናትን፣ ተካፍሎ መብላትን..... ሲያስተምረን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ!! እኔ ሙስሊም ነኝ!!! እኔ ካቶሊክ ነኝ!! እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ!!! ብሎናል እንዴ??? ክርስቶስ የነፃነት አምላክ ነው ጎበዝ።