አደይ ሚዲያ Adey Media

  • Home
  • አደይ ሚዲያ Adey Media

አደይ ሚዲያ Adey Media News feed

ኤሪክ ቴን ሀግ ቡድን ውስጥ የሚገኘው ሀበሻኢትዮጵያዊ የዘር ሀረግ ያለው ነበ ሲራክ ዶሚኒክ የተባለው ተከላካይ ትናንት ምሽት ባየር ሊቬርኩሰን በፍላሚንጎ ከ20 ዓመት በታች  ቡድን 5ለ1 በተ...
20/07/2025

ኤሪክ ቴን ሀግ ቡድን ውስጥ የሚገኘው ሀበሻ

ኢትዮጵያዊ የዘር ሀረግ ያለው ነበ ሲራክ ዶሚኒክ የተባለው ተከላካይ ትናንት ምሽት ባየር ሊቬርኩሰን በፍላሚንጎ ከ20 ዓመት በታች ቡድን 5ለ1 በተሸነፈበት ጨዋታ ላይ የጀርሙኑን ክለብ ወክሎ ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ ችሏል::

ኮርቱዋ ኮንትራቱን አደሰኮርቱዋ በሪያል ማድሪድ ቤት እስከ 2027 ድረስ የሚያቆየዉን አዲስ ኮንትራት ተፈራርሟል ሲል ማርካ ዘግቧል።
20/07/2025

ኮርቱዋ ኮንትራቱን አደሰ

ኮርቱዋ በሪያል ማድሪድ ቤት እስከ 2027 ድረስ የሚያቆየዉን አዲስ ኮንትራት ተፈራርሟል ሲል ማርካ ዘግቧል።

"ኤንድሪክን ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየው የእግር ኳስ ተጫዋች መሆኑን አላውቅም ነበር፣ እሱ ብቻውን የገበያ አዳራሽ ውስጥ ተቀምጦ ነበር። ተመለከትኩት እና 'ምን አይነት ድንቅ ሰው ነው! አልኩ::የ...
20/07/2025

"ኤንድሪክን ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየው የእግር ኳስ ተጫዋች መሆኑን አላውቅም ነበር፣ እሱ ብቻውን የገበያ አዳራሽ ውስጥ ተቀምጦ ነበር። ተመለከትኩት እና 'ምን አይነት ድንቅ ሰው ነው! አልኩ::የሚማርክ መልክ አለው። እሱ የሕይወቴ፣ የወደፊቴ ሰው ነው ብዬ ወሰንኩ። በመጀመሪያ እይታ ፍቅር ያዘኝ፣ ከዛ ቡሀላ ነው እሱ የፓልሜራስ እና የወደፊቱ የማድሪድ ተጫዋች እንደሆነ ያወኩት።"

ጋብሪኤሊ ሚራንዳ (የኢንደሪክ የትዳር አጋር)

ባርሴሎና ራሽፎርድን ለማስፈረም ተስማማየስፔኑ ክለብ ባርሴሎና የማንቸስተር ዩናይትድ ንብረት የሆነዉን ማርከስ ራሽፎርድን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል፤የመግዛት ግዴታ በተካተተበት የዉሰት ዉል...
20/07/2025

ባርሴሎና ራሽፎርድን ለማስፈረም ተስማማ

የስፔኑ ክለብ ባርሴሎና የማንቸስተር ዩናይትድ ንብረት የሆነዉን ማርከስ ራሽፎርድን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል፤የመግዛት ግዴታ በተካተተበት የዉሰት ዉል ራሽፎርድ ወደ ስፔን የሚያቀና ይሆናል።

በአሁኑ ሰዐትም ባርሴሎና ዝዉዉሩን እያጠናቀቀ ይገኛል ፤በመጪዉ ቀናት የህክምና ምርመራዉን በማከናወን ራሽፎርድ ባርሴሎናን በይፋ የሚቀላቀል ይሆናል።

ሊቨርፑል ኤኪቲኬን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷልሊቨርፑል ኤኪቲኬን ከ ፍራንክፈርት ለማስፈረም ተቃርቧል፤ተጫዋቹ ፍራንክፈርት ዛሬ በሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ ከተቀያሪ ወምበር የሚጀምር ይሆናል።አ...
20/07/2025

ሊቨርፑል ኤኪቲኬን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል

ሊቨርፑል ኤኪቲኬን ከ ፍራንክፈርት ለማስፈረም ተቃርቧል፤ተጫዋቹ ፍራንክፈርት ዛሬ በሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ ከተቀያሪ ወምበር የሚጀምር ይሆናል።

አሁንም ሊቨርፑል ከፍራንክፈርት የሚያደርጉት ንግግር በጥሩ ሁኔታ የቀጠለ ሲሆን በጣም በቅርቡ ከስምምነት ይደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል ሲል ታማኙ ጋዜጠኛ Fabrice Hawkins ዘግቧል።

💰📈 ኦስማን ዴምቤሌ ከፒኤስጂ ጋር በተፈራረመው ኮንትራት ውስጥ ካሉት አንቀፆች ውስጥ አንዱ ባሎንዶርን ካሸነፈ የአለም 5 ከፍተኛ ተከፋይ ተጨዋችን ያህል ደሞዝ ሊከፈለው ይችላል።  🌕ℹ️L'E...
20/07/2025

💰📈 ኦስማን ዴምቤሌ ከፒኤስጂ ጋር በተፈራረመው ኮንትራት ውስጥ ካሉት አንቀፆች ውስጥ አንዱ ባሎንዶርን ካሸነፈ የአለም 5 ከፍተኛ ተከፋይ ተጨዋችን ያህል ደሞዝ ሊከፈለው ይችላል። 🌕

ℹ️L'EQUIPE

https://youtu.be/iXE5yYW8jrA?si=f6zmy-AQY6nfGMUF
17/07/2025

https://youtu.be/iXE5yYW8jrA?si=f6zmy-AQY6nfGMUF

"ከሪያል ሶሴዳድ ከወጣው በቀጥታ የምሄደው ወደ አርሰናል እንደሆነ አውቅ ነበር | ጠጋ ብለህ ስትመለከት ክለቡ ምን ያህል ትልቅ እንደሆነ ትረዳለህ" ማርቲን ዙቢሜንዲ ...

አዲሱ የማንችስተር ዩናይትድ ግብ ጠባቂ?ማንችስተር ዩናይትድ ኤሚሊያኖ ማርቱኔዝን ለማስፈረም እንቅስቃሴዎችን መጀመሩን የአርጀንቲና ጋዜጦች እየዘገቡ ሲሆን ቀያዮቹ ሴጣኖች ከአስቶን ቪላ ጋር ድ...
16/07/2025

አዲሱ የማንችስተር ዩናይትድ ግብ ጠባቂ?

ማንችስተር ዩናይትድ ኤሚሊያኖ ማርቱኔዝን ለማስፈረም እንቅስቃሴዎችን መጀመሩን የአርጀንቲና ጋዜጦች እየዘገቡ ሲሆን ቀያዮቹ ሴጣኖች ከአስቶን ቪላ ጋር ድርድር መጀመራቸውንም ተነግሯል::

ሰበርአርሰናል የኢታን ንዋኔሪን ኮንትራት ለማራዘም ከተጨዋቹ ጋር ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ደርሷል።
16/07/2025

ሰበር

አርሰናል የኢታን ንዋኔሪን ኮንትራት ለማራዘም ከተጨዋቹ ጋር ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ደርሷል።

ካሬራስ አዲሱ የሪያል ማድሪድ የግራ መስመር ተከላካይአልቫሮ ካሬራስ ዛሬ በይፋ የሪያል ማድሪድ ተጫዋች በመሆን ተዋዉቋል፤ተጫዋቹም 18 ቁጥር መለያን እንደሚለብስ ተረጋግጧል።የክለቡ ፕሬዝዳንት...
16/07/2025

ካሬራስ አዲሱ የሪያል ማድሪድ የግራ መስመር ተከላካይ

አልቫሮ ካሬራስ ዛሬ በይፋ የሪያል ማድሪድ ተጫዋች በመሆን ተዋዉቋል፤ተጫዋቹም 18 ቁጥር መለያን እንደሚለብስ ተረጋግጧል።

የክለቡ ፕሬዝዳንት ፍሎረንቲኖ ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ ተጫዋቹን ያስተዋወቁ ሲሆን በንግግራቸዉ "አልቫሮ ህልምህ አንድ ቀን ለሪያል ማድሪድ ለመጫወት ነበር። ዛሬ ያ ህልምህ እውን ሆኗል” ሲሉ ተናግረዋል።

አዲሱ የግራ መስመር ፈራሚ አልቫሮ ካራሬስም "ያለኝን ሁሉ ለመስጠት ቃል እገባለሁ፤ በሜዳ ላይ ለእያንዳንዱ ደቂቃ እፋለማለሁ እና ሁሉንም ነገር እሰጣለሁ" ሲል ተናግሯል።

ሉካስ ቫስኬዝ ከ 17 አመት በኋላ ሪያል ማድሪድን እንደሚለቅ ክለቡ ይፋ አድርጓል።
16/07/2025

ሉካስ ቫስኬዝ ከ 17 አመት በኋላ ሪያል ማድሪድን እንደሚለቅ ክለቡ ይፋ አድርጓል።

Address


Telephone

+251920721818

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አደይ ሚዲያ Adey Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share