02/11/2025
Younger children might not yet understand complex emotions.
These emotion cards help children to discover
thoughts,
feelings and
behaviors associated with different emotions.
They can also be used as a way to express feelings, if a child is struggling to find the words.
ልጆቻችን ስሜቶታቸውን የሚገልጹባቸውን ቃላትን በደንብ ለይተው ላያውቁ ይችላሉ። ስለዚህ እኛ የማስተማር ግዴታ አለብን። እነዚህ ካርዶች ሃሳቦቻቸውን፣ ስሜቶቻቸውን፣ እና ተያያዥ የሆኑ የተለያዩ ባህሪዎችን የሚገልፁባቸውን ቃላት በቀላሉ እንዲማሩ ያግዛሉ።
ራሳቸውን በቃላት መግለጽ የሚቸገሩ ልጆች የካርድ ምስሉን በማሳየት ስሜታቸውን በቀላሉ መግለጽ ይችላሉ። ለምሳሌ “የዛሬ ውሎሽ/ህ ምን ይመስል ነበር? ለምን? ምን እንደዛ እንዲሰማሽ/ህ አደረገ።