Dansaa Media

Dansaa Media Dansaa Media is an indipendent online media focus on current Cultural, Economical, social and political isue in Oromia as well as Ethiopia, Africa & World.

Stay tuned.

26/11/2025


በ2030 ሙሉ ለሙሉ ሊሰረዙ የሚችሉ 21 የስራ አይነቶችን ይፋ ተደርገዋል።

በዚህም ወደ 92 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰራተኞች በ 2030 ሙሉ በሙሉ ስራቸውን ሊያጡ እንደሚችሉ የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም በ 2025 የወደፊት የስራ ሪፖርት ላይ ትንበያ አስቀምጧል።

ለእነዚህ የስራ መደቦች መጥፋት እንደ ዋነኛ ምክንያት የተጠቀሰው የእነዚህ የስራ መደብ ሰራተኞች በ Artificial intelligence system እና በ robot ሊተኩ ይችላሉ በሚል ነው።

በ2030 ሊጠፉ ይችላሉ የተባሉት የስራ መደቦች ዝርዝር;-👇👇
📌የፖስታ አገልግሎት ጸሐፊዎች
📌የባንክ ከፋዮች/tellers/ እና ተዛማጅ ጸሐፊዎች
📌የችርቻሮ ገንዘብ ተቀባዮች እና የቲኬት ፀሐፊዎች
📌የአስተዳደር ረዳቶች እና ዋና ጸሐፊዎች
📌የኅትመትና ተዛማጅ ሠራተኞች
📌የሂሳብ አያያዝ፣የመፅሐፍ አዟሪዎች እና የደመወዝ ፔሮል ሰራተኞች
📌የመጓጓዣ አስተናጋጆች እና መሪዎች
📌ቤት ለቤት የሚሸጡ ሰራተኞች፣ የዜና እና የመንገድ አቅራቢዎችና ተዛማጅ ሰራተኞች
📌ግራፊክ ዲዛይነሮች
📌ቅሬታ ሰሚዎች፣ፈታኞች እና መርማሪዎች
📌የህግ ባለስልጣናት
📌የሕግ ጸሐፊዎች
📌ቴሌማርኬተሮች
📌መሰረታዊ የአይቲ ድጋፍ ሚናዎች
📌የማሽን ኦፕሬተሮች
📌የመጋዘን ሰራተኞችን መምረጥ እና አያያዝ
📌የኢንሹራንስ አዘጋጆች
📌የጉዞ ወኪሎች ናቸው

አሁን ላይ የ Artificial intelligence system እንዲሁም Robot በዓለም ላይ የሰዎችን ስራ በመተካት እየሰሩ ይገኛሉ። ከላይ ያቀረብነው ትንበያ በተለይ በአውሮፓ ሀገራት እንዲሁም በአሜሪካ እውን ሊሆን እንደሚችል እና ቀስ በቀስ ወደ ሌሎች ሀገራት ሊዛመት እንደሚችል መረጃዎች ያመላክታሉ

Mucaa funnaan shottolaa kana maanti hiikee Itoophiyaanota gadi lakkise?
23/11/2025

Mucaa funnaan shottolaa kana maanti hiikee Itoophiyaanota gadi lakkise?

Garaagarummaa Accounting fi Economics Afaan Oromootiin.Odoo jennu, garaagarummaan barnoota  &_Finance fi   maal?(For fre...
16/11/2025

Garaagarummaa Accounting fi Economics Afaan Oromootiin.

Odoo jennu, garaagarummaan barnoota &_Finance fi maal?

(For freshman students only. Kuun keessan bira darbaa)

Mee tokko tokkoon haa ilaallu:

1️⃣ Barnoota Accounting & Finance

Xiyyeeffannaa isaa:

Barnootni kun dhaabbilee daldalaa keessatti maallaqa, bu'aa, investimentii, fi riskii shallaguu fi to’achuu irratti xiyyeeffata (Money management, profit, investment, risk assessment).

✅ Ogummaa ijoo Accounting & Finance keessatti baratamu:

- Maallaqni dhaabbata keessatti akkamitti akka socho’u (Cash flow tracking)

- Bu’aa fi kasaaraa shallaguu (Profit & Loss Analysis)

- Sirna galmee maallaqaa fi qabeenya too’achuu (Financial record keeping: assets, liabilities, equity)

- Kaappitaalaa ramaduu fi riskii xiqqeessuu (Capital allocation & risk control)

bla bla.

✅ Barnoota Ijoo (Core Subjects):

: Financial statements, COGS, asset/liability tracking

: Investment selection, cash flow management, risk assessment

&_Law: Tax systems and financial regulation

: Projecting economic impacts using financial models

✅Ogummaa Accounting and Finance erga gonfatteen booda ogeessa akkamii taatee hojjechuu dandeessa? Kinoo:

Accountant

Financial Manager

Auditor

Investment Banker

_______________________
Dhimma Accounting & Finance asirratti goolabna.

Amma mee gara Economics haa ceenu.👇

2️⃣ Barnoota Economics

Xiyyeeffannaa isaa:

Barnootni Economics waa’ee qabeenya muraasa (scarce resources) akkamitti namoota dhuunfaa, dhaabbilee fi mootummaan fayyadamuun jireenya isaanii sirnaan gaggeeffatan irratti xiyyeeffata.

Jecha biraatiin, qabeenyi akka lafa, humna namaa, maallaqa fi meeshaalee muraasa ta’ee osoo jiru, hawaasni, dhaabbileen fi mootummaa qixa sirrii ta'een akkamitti akka qooddatan fi yoo qooddinsa dogoggoraa jiraate miidhaa akkamii fiduu akka danda'u hubachiisuu irratti fuulleffata.

Kana hubachuun, murtee sirrii kennuuf barnoota murteessaadha.

✅ Ogummaa ijoo Economics keessatti baratamu:

- Sirna gabaa fi hawaasaa (Market systems & society)

- Akkataa qoodama qabeenya xiqqaa qixa sirrii ta’een (Scarcity & resource allocation)

- Dhiibbaa murtii mootummootaa (Policy impact)

✅ Barnoota Ijoo (Core Subjects):

: Inflation, GDP, unemployment

: Individual & firm behavior

: Data analysis & market forecasting

Finance: Government spending, taxation, borrowing

✅ Ogummaa Economics erga gonfatteen booda ogeessa akkamii taatee hojjechuu dandeessa? Kinoo:

Economist

Policy Analyst

Market Researcher

Development Officer

__________________________

Hubannoo dabalataaf YouTube keenya kana subscribe godhaa: 👉 https://youtube.com/?si=p3JJo_Uj7zUtEbb4

15/11/2025

Accounting yeroo tare isiniif qoodne daballuu?

Kolbaan Gujii Baga Gammaddan.Ijaarsi Galma Aadaa Me'ee Bokkoo guyyaa hardhaa eegaleera.
15/11/2025

Kolbaan Gujii Baga Gammaddan.

Ijaarsi Galma Aadaa Me'ee Bokkoo guyyaa hardhaa eegaleera.

Project of the Cultural Center Hall of the Me’ee Bokkoo:The government of Oromia Region is working with high focus to pr...
14/11/2025

Project of the Cultural Center Hall of the Me’ee Bokkoo:

The government of Oromia Region is working with high focus to promote Oromo culture, history, tradition, and identity, said Mrs. Jamila Simbiru, the Head of the Oromia Culture and Tourism Bureau.

In this regard, they stated that major activities are being carried out by constructing Cultural Centers and developing ritual sites so that they can become a foundation for future generations.

Accordingly, the Oromia Culture and Tourism Bureau has signed an agreement with Wolabu Construction Company to build the Cultural Center Hall at the Me’ee Bokkuu ritual ground in Guji Zone.

Mrs. Jamila Simbiru, Head of the Oromia Culture and Tourism Bureau, said that the agreement signed today responds to a long-standing request of the community of Guji Zone.

Since this place holds great historical significance, the government has decided to give it attention and build this Cultural Center, she added.

The project, which costs one billion birr, is expected to be completed within one and a half years.

She also stated that the construction of the Cultural Center will be carried out after being specially studied by scholars and Gadaa traditional leaders, and will be completed with high quality and speed.

On his part, Eng. Tadessa Dirriba, the Head of Wolabu Construction, explained that their company has been working—and continues to work—to express and promote Oromo culture, tradition, and identity.

They said that the Me’ee Bokkuu construction project will begin soon, and they are prepared to accomplish the entrusted work with the highest quality within the set timeframe.

Information obtained from the Oromia Communication Bureau indicates that the new center will contain various service sections and will fulfill all necessary infrastructure requirements.

Gabaa dhaxxee beettaa?Sukuttee bunaa bittee beettaa?
13/11/2025

Gabaa dhaxxee beettaa?
Sukuttee bunaa bittee beettaa?

  ምንድን ነው?‎‎ይህ በሽታ በቫይረስ የሚከሰት ከባድ የበሽታ ቡድን ነው ። በሽታው በመሰረቱ የደም መፍሰስን ወይም የደም መርጋትን በሰውነት ውስጥ የሚያመጣ ነው ። በርካታ የሰውነት አካላት...
13/11/2025

ምንድን ነው?

‎ይህ በሽታ በቫይረስ የሚከሰት ከባድ የበሽታ ቡድን ነው ። በሽታው በመሰረቱ የደም መፍሰስን ወይም የደም መርጋትን በሰውነት ውስጥ የሚያመጣ ነው ። በርካታ የሰውነት አካላትን በማጥቃት እና በሰውነት ውስጥ ያሉ የደም ሥሮችን የሚጎዳ ፣ በተለያዩ ቫይረሶች የሚመጣ በሽታ ነው።

#‎የበሺታው_መንስኤ እና የቫይረስ ዓይነት

‎. Ebola and ,Rift Valley Fever (RVF) & Yellow Fever ተብሎ የሚከፈል ሲሆን እንደ #ኢቦላቫይረስ ፣ #ደንጉ እና #የለውፊቨር የተባሉ ቫይርሶች የበሺታው መንስኤ ሲሆኑ #በትንኝ ንክሻም የሚመጡ ናቸው ።

‎ በሽታው ስሙ እንደሚያመለክተው በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ደም እንዲፈስ በማድረግ ለሞት የሚዳርግ ህክምና አልባ አደገኛ በሺታ ነው።

‎በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ደም መድማት እና መፍስሥ ከተከሰተ የበሽታው ከባድ ደረጃ ምልክት ነው።

‎በሽታው እንዴት ይተላለፋል?

‎1· ከተያዙ እንስሳት ጋር በመነካካት፡ በእንስሳት (ለምሳሌ አይጥ) ፣ ሽንት፣ ምራቅ ፣ ወይም ሌሎች ከሰውነት የሚለቀቁ ፈሳሾች በሚነካኩበት ጊዜ።
‎2· በነፍሳት ንክሻ፡
‎3· ከሰው ወደ ሰው፡ ከተያዘ ሰው የሚገኘው ደም፣ ምራቅ፣ የሰውነት ፈሳሾች ወይም ሌሎች ክምችቶች በቀጥታ በሚነካኩበት ጊዜ። ይህ ለበሽታው ከባዱ እና ዋነኛው ዓይነት የመተላለፊያ መንገድ ነው።



‎ምልክቶቹ በድንገት ሊታዩ እና በፍጥነት ሊባባሱ ይችላሉ። አንድ ሰው በቫይረሱ በተጠቃ ከ 2-21 ቀናት ውስጥ ምልክቶቹ መታየት ይጀምራሉ

‎መጀመሪያ ላይ የሚታዩ ምልክቶች
‎ምልክቶቹን በሁለት ከፍሎ ማየት የሚቻል ሲሆን
‎የመጀመሪው ቀለል ያሉ ምልክቶች እና የመጨረሻው አደገኛ //አስጊ ደረጃ ላይ ሲደርስ የሚታዩ ናቸው


‎· ከፍተኛ የሰውነት ሙቀት (ትኩሳት)
‎· ድካም እና የመዛል ስሜት
‎· የጡንቻ፣ የአጥንት ህመም እና ቁርጥማት
‎· ራስ ምታት
‎· የጉሮሮ ህመም

‎ (በሽታው እየተባባሰ ሲሄድ)፡

‎· በቆዳ ስር ደም መውጣት
‎. ከአፍ፣ አፍንጫ፣ ከዓይን ወይም ከጆሮ ደም መፍሰስ።
‎· የጭንቅላት አዕምሮ መናጋት ፣ መደንገጥ፣
‎. ራስን መሳት ኮማ ውስጥ መግባት)
‎· የኩላሊት እና የጉበት መጎዳት እና ስራ ማቆም
‎· ከፍተኛ ድካም እና ሾክ/Shock
‎· የበርካታ አካላት አለመሥራት

‎እንዴት መከላከል ይቻላል ?

‎በሽታው በትንኝ ንክሻ አማካኝነት የሚተላለፍ በመሆኑ ነፍሶን ከሞት መታደግ ስለሆነ በአግባቡ ይጠቀሙት ። ከታማሚ ሰው ጋር ያልዎትን ንክክ መከላከል እና
‎አፋጣኝ አስፈላጊ የህክምና እርዳታ ማግኘት አስፈላጉ ሆኖ ፣በሺታውን ሙሉበሙሉ ማዳን የሚችል ህክምና የለም ፣
‎መከላከል ብቸኛው ቁልፍ መንገድ ነው !

‎ የሚከተሉትን ማድረግ ያስፈልግዎታል !!

‎1. እጆችዎን በንፅህና ይታጠቡ፡ በሳሙና እና በንጹህ ውሃ ዘወትር ማጠብ አስፈላጊ ነው።
‎2. ከሌሎች ሰዎች (ክምችቶች) ራስዎን ይጠብቁ፡ ከሰዎች ደም፣ ምራቅ ወይም ሌሎች ከሰውነት የሚለቀቁ ፈሳሾች ንክኪዎች ራስዎን ይጠብቁ። ይህ ለቤተሰብ አባላት እና በተለይም ለህክምና ባለሙያዎች እጂግ አስፈላጊ ነው።
‎ብዙ የህክምና/ጤ ና ባለሙያዎች ህይወታቸውን የሚያጡበት ወረርሺኝ ነው።
‎3. ከእንስሳት ይራቁ፣ አይጦችን እና ሌሎች እንስሳት ከቤትዎ አርቀው ያቆዩ። የሚታወቁ የእንስሳት ክምችቶች ባሉበት ስፍራ ጥንቃቄ አይለይዎት
‎4.ከ ነፍሳት ይጠበቁ ፣ አጎበር መጠቀም፡ ነፍሳት እና ወረርሽኙ ወደተከሰተበት ቦታ ፈጽሞ አይሂዱ ፣

Everyone has a lawful right to speak through the media. Using that right, we have been publicly highlighting the persist...
12/11/2025

Everyone has a lawful right to speak through the media. Using that right, we have been publicly highlighting the persistent problems affecting the people of , and informing the government, the public, and relevant authorities.

But unlawful actors involved in theft and corruption — who do not want their opportunities for stealing curtailed — are now intimidating and threatening those who follow and support our media channels. These actions are legally accountable.

Officials have neglected their duty to listen to citizens and solve their problems; instead they prioritize their own interests over public complaints. For example, the road shown below (in Guji Zone — Annaa_Sorraa, connecting and ) remains unrepaired. When people demand fixes, they are treated as troublemakers and dispersed, even though conditions are peaceful and the request is legitimate.

Two forces are damaging Guji today: sycophants who praise the powerful, and those who seek praise. Together they have formed a theft network inside the zone, looting public and government resources for private gain and depriving our communities of development. The current situation in Guji confirms this. Please share widely.

12/11/2025

Paarkii Indastirii Hawaasaa keessatti hojjattoonni yeroo humnaan rukutamanii hojii hojjachiifaman viidiyoon agarsiisu bahee mufii guddaa uume.

ቻይናውያን በሀዋሳ ኢትዮጵያውያንን ደበደበችበሐዋሳ (ኢንደስትሪያል ፓርክ) ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ በሚገኘው ቶዮ ሶላር ካምፓኒይ ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች በቻይና አለቆቻቸው ድብደባና ጥቃት እ...
12/11/2025

ቻይናውያን በሀዋሳ ኢትዮጵያውያንን ደበደበች

በሐዋሳ (ኢንደስትሪያል ፓርክ) ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ በሚገኘው ቶዮ ሶላር ካምፓኒይ ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች በቻይና አለቆቻቸው ድብደባና ጥቃት እየደረሰባቸው እንደሆነ እና ስለጉዳዩ ደጋግመን ብናመልከትም የሚሰማን አጥተናል ሲሉ የፋብሪካው ሰራተኞች ነግረውኛል።

ይህ የምታዩት ወጣትም በአንድ ቻይናዊ ራሱን እስኪስት ድረስ ድብደባ ተፈፅሞበት ነው። ተደብዳቢው የፋብሪካው ሰራተኛ የህክምና እርዳታ ለማግኘት ወደ ሆስፒታል ተወስዷል።

"ሰራተኞቹ እንደሚሉት ስህተት መስሎ ከታያቸው ሃላፊዎቹ ወደ ድብደባ ነው የሚገቡት ብለዋል፣ስድቡ ለጉድ ነው። ከዛ ከድብደባ በኋላ ለሰው ሀይል ልከው ቢፈልጉ ከስራ ያስባርራሉ ወይም ገንዘብ ያስከፍላሉ ሲሉ ገልፀውልኛል።
ማናጅመንት ላይ ያሉ ሰዎች ሥራ አይገቡም።

አንድ ትልቅ international የሆነ ድርጅት ያለሰው ሀብት እና ያለ አስተዳደር ሥራ ሊሰራ ይችላል? ሰው ሀብት ላይ ያሉ ሰዎች የራሳቸውን ፍላጎት ብቻ ነዉ የምያስጠብቁት፣ ምሽት 2:00 ገብተን ጠዋት 2:00 ነዉ የምንወጣው።

ምግብ ተበልሽ ሲባሉ ደማቸው ነዉ የሚፈላው ::ድርጅቱ የበጀት ሙሉ ነገሩን ቀይሯል ::ቁርስ እራሱ ቀይ ወጥ ነበር አሁን ሻይ ዳቦ ሩዝ ተጨመረ ተብሎ የጨጓራ በሽተኛ አደረጉን፣ስንመጣ ስንቀጠር በህክምና የጤና ምርመራ አድርገን ነው የተቀጠርነው፣ግን ሰው ሲወጣ በሽተኛ እየሆነ ነው"ሲሉ ሰራተኞቹ ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል።

ይህ ድብደባ በባለፈው እሁድ Nov 9/2025 እንደተፈፀመ ገልፀውልኛል።

11/11/2025

Himuu dhiisu kana

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dansaa Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share